Сервис доступен и на вашем языке. Для перевода нажмитеРусский
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber

статистика аудиторії ️ ንስር አማራ🦅

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር  @NISIREamhra2   @NISIREamhraa_bot  👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር አማራ🦅  #የግፉአን_ድምፅ  t.me/NISIREamhra 
Показати весь опис
42 884+26
~7 253
~7
29.85%
Загальний рейтинг Telegram
В світі
34 443місце
із 78 777
У країні, Ефіопія 
253місце
із 396
У категорії
2 223місце
із 3 169

Стать підписників

Ви можете дізнатися, яка кількість чоловіків і жінок підписані на канал.
?%
?%

Мова аудиторії

Дізнайтеся який розподіл підписників каналу по мовах
Російська?%Англійська?%Арабська?%
Кількість підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Період життя підписника на каналі

Дізнайтеся на скільки затримуються користувачі на каналі.
До тижня?%Старожили?%До місяця?%
Приріст підписників
ГрафікТаблиця
Д
Т
М
Р
help

Триває завантаження даних

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
መስከረም 11/2016 ዓ.ም ጎንደር የአራዊት ሠራዊቱ መካነ መቃብር፦ መስከረም 10/2017 ዓ.ም በደቡባዊ የጎንደር ቀጠና የአገዛዙ ሠራዊት አሳሩን ሲያይ አምሽቷል። መነሻውን ባ/ዳር ከተማ አድርጎ በ17 FSR፣ 3 ካሶኒ እንዲሁም 2 ኦራል ሙሉ የሥርዓቱ ጨፍጫፊ ሠራዊት ወደ ደ/ታቦር ከተማ በመሄድ ላይ እያለ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ገሚሱን ዓለምበር ካምፕ ላይ በማራገፍ ላይ እያለ የሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ የግብር ልጆች ከየት እንደመጡ ሳይታሰብ ሲረፈርፉት አምሽተዋል። የአማራ ፋኖ በጎንደር፦ በአርበኛ ተመስገን ውባንተ የሚመሩት የሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር መብረቆቹ አርበኞች ከዓለም በር ካምፕ በተጨማሪ ዓለም ሳጋ፣ ዝንጀሮ ገደል፣ አሞራ ገደል፣ አጣጥ ተራራ፣ ቆላይ፣ ኮካና ሌሎችም ስፍራዎች ላይ ተከታታይ ደፈጣዎችን በመጣል አንዱን ደፈጣ ፈርጥጦ ሲሻገር ሌሎች ደፈጣዎች እየጠበቁት ቁም ስቅሉን ሲያይ አምሽቷል። የትግል ምልክታችን ሜጀር ጄኔራል ውባንተ አባተ የቁርጥ ቀን ልጆች በታቀደ መልኩ በተሠራው አስደናቂ ኦፕሬሽን የዓለምበር የሥርዓቱ ሠራዊት ካምፕ ተቃጥሏል፤ በርካታው የአብይ አሕመድ አራዊት ሠራዊት እስከወዲያኛው ተሸኝቷል፤ ቁጥሩ በውል ያልታወቀ ግሪሳ ደግሞ የደ/ታቦርን ሆስፒታል አጨናንቆት ይገኛል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! የአማራ ፋኖ በጎንደር የሚዲያና ሕ/ግንኙነት መምሪያ የአማራ ፋኖ በጎንደር ዋና ሰብሳቢ      አርበኛ ባዬ ቀናዉ
Показати повністю ...
2 598
4
እነሱ ፦ በወራት ልዩነት ሁለት ጀግና ልጆችን ማጣት እንኳን ለአንተና ለጎንደር ህዝብ ለአማራ ህዝብም መሪር ሀዘን ነው  እግዚአብሔር ያፅናህ እሱ ፦ እኔ የምፅናናው ልጆቼ የተሰውለት የአማራ ህዝብ ነፃ ሲወጣና የነፃነት ችቦው ሲለኮስ ነው ይህን ያለው በወራት ልዩነት ሁለት የዛሬ የነፃነት ታጋይ የነገ ሙሽራ የሆኑት ልጆቹን የገበረው የጎንደሩ ጌጥ አርበኛ ደረጀ በላይ (አባ ናደው ) ነው ተከፍሎ የማያልቅ በምንም የማይተመን ትልቅ እዳ አለብን !! 💪 💪 💪 10/1/17 ዓ.ም
6 588
10
🔥‼️ አረ ዋርካ ሞኙ ሳያብብ ያፈራል እረ ሾላ ሞኙ ሳያብብ ያፈራል አንዱን ካልገደሉት መች አንዱ ይፈራል‼️ -ፋኖ አበበ ካሴ ወጥር አማራ💪
7 241
5
ይኼን ጀግና መቼም የማያውቅ የለም ! ፋኖ አብራራው በቅፅል ስሙ ቶማስ ሳንካራ እየተባለ የሚጠራው በጠላት ሰፈር የሚንጫጬበት ጀግና ነው። በወንበርማ፣ በሽንዲ ታሪክ የሰራ!  💪 💪 💪 10/1/17 ዓ.ም
7 673
1
አርበኛ ደረጀ በላይ ለአማራ ህዝብ ሙሉ ነገሩን የሠጠ አርበኛ! እየተከፈለ ያለው ዋጋ በቃል ለመግለፅ ይከብዳል ደረጃ ከትናንት እስከ ዛሬ ለአማራነት የሚከፈል መሪር እንዲሁም ቅዱስ መስዋት ነው እሱ የብርት አጥር ነው አይሰበረም እግዚአብሔር  ብረታቱን አብዝቶ ያድለው። ተከፍሎ የማያልቅ እዳ አለብን! 💪 💪 💪 10/1/17 ዓ.ም
7 727
5
🔥‼️ በዛሬው ዕለት ከንጋቱ 12:50 አካባቢ የደምበጫ ፋኖ ከ1 ሻምበል በላይ ሀይል ሲንቀሳቀስ ሙሉ ሀይሉን በረዶና አረር መቁላቱንና 2 የፋኖ አባላት ተሰውተው አስከሬናቸው ጠላት እጅ ገብቶ አስከሬናቼው መንገላታቱን መዘገባችን ይታወሳል‼️ እሷቱ የደምበጫ ፋኖ (የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክ/ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ) የጓዶቹን አስከሬን በክብር ያርፉ ዘንድ ከተማዎን ሙሉ በሙሉ በመክበብ ጠላትን ሲያስጨንቁት ያመሹ ሲሆን ጠላት ራሱን ለመከላከል ከፍኖተሰላም ከ6 መኪና በላይ ሀይል ቢያስጨምርም ፋኖን መቋቋም እንደማይችል ተገንዝቦ መልሷል‼️ የደምበጫ ፋኖ የጀግኖችን አስከሬን ጠላትን አናፍጦ በመቀበል በክብር አሳርፏል‼️ ጠዎት በነበረው ውጊያ ከ1 ሻምበል በላይ የጠላት ሀይል የተሳተፈ ሲሆን ከ20 በላይ ሙት ቀሪው የሆስፒታል ደምበኛና ክራንች አንጋች ሆኗል💪 ፋኖ አደለም በህይዎት ላለኖች ይቅርና ለተሰው ጓዶቹ አስከሬን የሚጨነቅ ምርጥ ጠበቃ መሆኑን አስመስክሯል ሲሉ ለንስር አማራ ገልፀዎል‼️ ‼️ 💪 💪 💪 10/1/17 ዓ.ም
Показати повністю ...
8 392
6
🔥‼️ በዛሬው ዕለት መስከረም 10/2017 ዓ.ም የጎንደር ፋኖ ጀብድ እጅን በአፍ ማስጫኑን ቀጥሎበታል። ዛሬ መስከረም 10/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎንደር፦ ተከዜ ክ/ጦር፣ ራስ አሞራው ብርጌድ ላይ አርማጭሆ ልዩ ቦታው ሙሴአምባ ላይ ደፈጣ በመጣል በእንቅስቃሴ ላይ የነበረን መከላከያና ጸረ ሽምቅ ኃይልን አሳሩን ሲያሳየው ውሏል። ዛሬ በጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ ሙሴአምባ ላይ ደፈጣ የጣለው በአርበኛ ዘነበ ገላ የተመራው የራስ አሞራው ብርጌድ ነበልባሎች በርካቶችን አቁስለው፣ በርካቶችን ወደፈጠራቸው ሸኝተው ከ20 በላይ መሣሪያዎችንም በምርኮ ታጥቀዋል። ዜና በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃና መተማ ዮሐንስ አካባቢ ጎንደርን ከአራዊት ሠራዊቱ የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል። የአማራ ፋኖ በጎንደር፦ አጣናው ዋሴ ክ/ጦር እንዲሁም ካራማራ ክ/ጦርና የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ አርበኞች ክ/ጦር ቅንጅታዊ ኦፕሬሽን ከምዕራብ ጎንደር ዞን መቀመጫ ገንዳ ውሃ በ9 ኦራልና በ4 ፓትሮል የተጫነ አራዊት ሠራዊት ከገንዳ ዉሃ 7 ኪሜ ርቀት ልዩ ስሙ አፍጥጥ እሚባል ቦታ ላይ አቀባበል በማድረግ አነጋግረዋቸዋል። ከመጣው የአራዊት ሠራዊቱ ኃይልም 5ቱ ኦራል ሙሉ ለሙሉ ሲደመመስ የጫነው ዙ 23ንም በማቃጠል ከጥቅም ውጭ ተደርጓል። ከዚህ በተጨማሪም ከመተማ ዮሐንስ ማስከርን አልፈው ስትራቴጅክ ቦታን በመያዝ በሱዳን ጠረፍ ከገድላባት 17 ኪሜ ርቀት ላይ በኤሊኮፍተር የተራገፈውን የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ቀይ ቦኔት ለባሽ ሠራዊት እንደከብት ነድተው በርካታውንም ደምስሰው መልሰውታል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! የአማራ ፋኖ በጎንደር የሚዲያና ሕ/ግንኙነት መምሪያ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
Показати повністю ...
9 376
4
በዛሬው ዕለት መስከረም 10/2017 ዓ.ም የጎንደር ፋኖ ጀብድ እጅን በአፍ ማስጫኑን ቀጥሎበታል። ዛሬ መስከረም 10/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ በጎንደር፦ ተከዜ ክ/ጦር፣ ራስ አሞራው ብርጌድ ላይ አርማጭሆ ልዩ ቦታው ሙሴአምባ ላይ ደፈጣ በመጣል በእንቅስቃሴ ላይ የነበረን መከላከያና ጸረ ሽምቅ ኃይልን አሳሩን ሲያሳየው ውሏል። ዛሬ በጠዋት 3:00 ሰዓት ላይ ሙሴአምባ ላይ ደፈጣ የጣለው በአርበኛ ዘነበ ገላ የተመራው የራስ አሞራው ብርጌድ ነበልባሎች በርካቶችን አቁስለው፣ በርካቶችን ወደፈጠራቸው ሸኝተው ከ20 በላይ መሣሪያዎችንም በምርኮ ታጥቀዋል። ዜና በምዕራብ ጎንደር ገንዳ ውሃና መተማ ዮሐንስ አካባቢ ጎንደርን ከአራዊት ሠራዊቱ የማጽዳት ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል። የአማራ ፋኖ በጎንደር፦ አጣናው ዋሴ ክ/ጦር እንዲሁም ካራማራ ክ/ጦርና የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ አርበኞች ክ/ጦር ቅንጅታዊ ኦፕሬሽን ከምዕራብ ጎንደር ዞን መቀመጫ ገንዳ ውሃ በ9 ኦራልና በ4 ፓትሮል የተጫነ አራዊት ሠራዊት ከገንዳ ዉሃ 7 ኪሜ ርቀት ልዩ ስሙ አፍጥጥ እሚባል ቦታ ላይ አቀባበል በማድረግ አነጋግረዋቸዋል። ከመጣው የአራዊት ሠራዊቱ ኃይልም 5ቱ ኦራል ሙሉ ለሙሉ ሲደመመስ የጫነው ዙ 23ንም በማቃጠል ከጥቅም ውጭ ተደርጓል። ከዚህ በተጨማሪም ከመተማ ዮሐንስ ማስከርን አልፈው ስትራቴጅክ ቦታን በመያዝ በሱዳን ጠረፍ ከገድላባት 17 ኪሜ ርቀት ላይ በኤሊኮፍተር የተራገፈውን የአብይ አሕመድ ጨፍጫፊ ቀይ ቦኔት ለባሽ ሠራዊት እንደከብት ነድተው በርካታውንም ደምስሰው መልሰውታል። ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! የአማራ ፋኖ በጎንደር የሚዲያና ሕ/ግንኙነት መምሪያ
Показати повністю ...
1
0
🔥 ቀን ከአአ፣ ወደ ማርቆስ መከላከያ እየመጣ ነው፣ የሚል መረጃ ተሰጥቶ ነበር፣ በተረጋገጠ መረጃ መሠረት አሁን በዚህ ቅጽበት ብዛት ያለው መከላከያ በ TATA ደብረ ማርቆስ ቤተመንግሥት እየገባ ነው። #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
9 172
7
የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች እያደረጉ ባሉት የድጋፍና ክትትል ስምሪት ከ8ተኛ ክፍለጦር አመራሮች ጋር ውይይት አደረጉ። ________ መስከረም 10/2017 ዓ/ም _ የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራሮች ከ8ተኛ ክፍለጦር አመራሮችና እና በክፍለጦሩ ስር የሚገኙት ሽፈራው ገርባው ብርጌድ፣ ከሶማ ብርጌድ፣ ከአባኮስትር ብርጌድ፣ ደባይ ጮቄ ብርጌድና፣ ዛምበራ ብርጌ ከሻለቃ አመራር ጀምሮ እስከ ብርጌድ አመራሮች በተገኙበት ችግር ፈቺ የሆነ ጥልቅ ውይይት ያደረገ ሲሆን የክ/ጦር አመራሮችን ሪፎርም በመስራት በአዲስ ያደራጀ ሲሆን ቀጣይ ቀጣይ የስራ እቅዶችን አስቀምጧል። በምርጫውም:- 1. ሰብሳቢ:- በላይነህ ዋልተንጉስ 2. ም/ሰብሳቢ:- ምስጋናው ይታየው 3. ጽ/ቤት:- በላይነህ እናውጋው 4. ጦር አዛዥ:- መ/አ ውዳለው አንዳርጌ 4.1. ም/ጦር አዛዥ:- መ/አ አዳነ ጤና 4.2. ዘመቻ:- ሃ/አ ዮሴፍ ቢያዝን 4.3. አስተዳደር:- ሃ/አ ሃብታሙ መንበሩ 4.3.1. የሰው ሃይል:- ትግስት ጫኔ 4.4. ስልጠና:- ሃ/አ ሐይማኖት አፈወርቅ 4.5. ሎጀስቲክ:- ቢያዝን በዜ 4.5.1 ኦርዲናንስ፦ ሃ/አ አለኸኝ ተመስገን 4.6. ጤና:- ንጉስ ቴውድሮስ 5. የፖለቲካ ዘርፍ:- አዳንከኝ እያሱ 6. የህዝብ ግንኙነት:- ይበልጣል ጌቴ 7. ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር:- ሞገስ ውዱ 8. አደረጃጀት:- በላይነህ ደምስ 9. ቀጠና ትስስር:- ደምሰው ታመነ 10. መረጃና ደህንነት፦ *** የ8ተኛ ክ/ጦር ከፍተኛ አመራር ሁነው ተመርጠዋል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! [ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም]
Показати повністю ...
8 623
8
🔥‼️ አጣናው ካራማራ አርበኞች ክፍለጦር በጥምረት ስምሪት በርካታ የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ እያረጉት ነው። ቀጠናውን ለመቆጣጠር እያረጉት ባለው ተጋድሎ እስከአሁን ድረስ ከዙ 23 ጀምሮ ያሉ ጠላት ሚጠቀምባቸውን ከባድ መሳሪያወች እያቃጠሉ እየገሰገሱ ነው ።የጠላት ሀይል ወደ መተማ መስመር የስንቅና ትጥቅ የሎጀስቲክስ ድጋፍ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ በነበረበት ሰአት ደፈጣ የጣሉት የአገዛዙ ሰራዊት ሎጀስቲክስ ያጓጉዝበት የነበረውን 4 መኪና ከነከባድ መሳሪያቸው ያቃጠሉ ሲሆን እግሬ አውጭኝ ሲል የነበረው ሰራዊት ወደአካባቢው ገጠሮች በመተኮሱ ወደ 7 ንፁሀን ሲገል የመረረው የአካባቢው ሰው ቤቱ ያለውን ዱላና ገጀራ በመያዝ ከፋኖወች ጋር ተጋድሎ ሲያረግ ውሏል።በርካታ የነፍስ ወከፍና የቡድን መሳሪያወች ሲማረኩ: የአገዛዙ ሰራዊት ምርኮኞቹን በስልክ ያነጋገርን ሲሆን በአለም አቀፍ የምርኮ ህግ መሰረት አያያዛቸው እንደተጠበቀ አጫውተውናል። ድል ለፋኖ ድል ለአማራ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/1/17 ዓ.ም
Показати повністю ...
9 479
3
የጥንቃቄ መልዕክት ሸዋ! ከአዲስ አበባ በርካታ ቁጥር ያለው የአገዛዙ ሀይል ከባድ ተተኳሽ መሳሪያዎችን ጭኖ የደብረብርሃን መስመር ይዞ እያመራ ይገኛል። በአከባቢው የምትገኙ የወገን ሀይል አስፈላጊውን ጥንቃቄ ታደርጉ ዘንድ መልዕክት ቀርቧል። ሼር በማድረግ ለወገን ሀይል እናድርስ‼ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
10 487
4
🔥አስቸኳይ መረጃ 2 ዙ 23 አንዱ ፓትሮል ላይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ኦራል ላይ የተጫነ ነዉ ። ከዚህ በተጨማሪ 3 ዲሽቃ ፓትሮል ላይ ከነ አጃቢ ወታደሮች እንዲሁም በርካታ ተሳቢ እና አይሱዙ ሎጂስቲክ የጫኑ መኪኖችን አጅቦ ለመዉጣት በዝግጅት ለይ ናቸው ። ይህ ሀይል መነሻው ባህርዳር የመከላከያ ኮንዶሚኒየም ኤርፖርት መንገድ ሲሆን እንግዲህ መዳረሻው ጎጃም ወይንም ጎንደር ነዉ የሚሆነው ። ስለሆነም ከተቻለ መንገድ መዝጋት እርምጃ እንዲወሰድ ደፈጣ ይደረግ ። በተለይ በቅርብ ላሉ ፋኖዎች መረጃው ይጠቅማል ። ለምሳሌ ከባህር ዳር መራዊ ጎቻ ላይ ላሉ ፋኖዎች በቅርብ ስለሆነ ያሉት ። በጎንደር መስመር ከሄደም እንዲሁ ። ከዚህ በዘለለ ከባህር ዳር ጥበበ ጊዮን አዴት መስመር ያሉ ይጠንቀቁ ከዚህ በዘለለ የትም መሄድና ስለማይችል ማለት ነዉ ሁላችንም መረጃውን ሸር በማድረግ እናጋራ ።
Показати повністю ...
10 749
9
አስቸኳይ የጥንቃቄ መረጃ 1. ከ 20 ደቂቃ በፊት ሶስት ድሮኖች ከደብረ ዘይት ተነስተው ወደ አማራ ክልል አምርተዋል። 2. ዛሬ ማለዳ ከ40 እስከ 50 የሚደርሱ የአገዛዙ ወታደር የያዙ አይሱሪ መኪናዎች ከባህር ዳር በላይ ዘለቀ አየር ማረፊያ ወደ ጎንደር ቀጠና መሄዳቸውን ምንጮች ገልፀዋል::   ©ሞገሴ ሽፈራው #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/1/17 ዓ.ም @hageremedianews
10 434
6
🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️ ዛሬ ንጋት 12:50 አካባቢ ነበልባሉ የደምበጫ ፋኖ (የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክ/ጦር  ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ) ጠላት ሰፍሮበት በነበረው ሙሉ አለም ችግኝ ቀጠና ዎድ መገንጠያ ላይ  የተጠና አስደማሚ ኦፕሬሽን ሰርተዎል💪 ጠላትን #በቦንብ_በረዶና #በጥይት_አረር ሲጠብሰው አርፍዷል💪 በዚህ ውጊያ በርካታ የጠላት ሙትና ቁስለኛ የሆነ ሲሆን በመኪና አስቀሬንና ቁስለኛውን ሲያመላልስ ያረፈደ ሲሆን 2 የፋኖ አናብስቶች ጠላትን እረፍርፈው ለአማራነት በጀግንነት አርፈዎል‼️ ይህ ሰው በላ ሰራዊት #ጭራቅ መሆኑን የእነዚህን ጀግኖች አስከሬን #አስፓልት ላይ በመጎት አረጋግጧል። ይህ ብርጌድ በቀን ሁለቴ ኦፕሬሽን በመስራት ጠላትን እያስጨነቀ ይገኛል💪 #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 10/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
Показати повністю ...
10 314
8
በፎቶ የሚታየው በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ጉና ክፍለጦር ከተቆጣጠራቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ ሲሆን በጎንደር፣ ጎጃም፣ ሸዋና ወሎ ቤተ አማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች የአማራ ህዝብ የነፃነትን አየር እየተነፈሰ በልጆቹ ፋኖዎች እየተጠበቀ በመረጣቸው እጩዎች እየተስተዳደረ ይገኛል:: አካባቢ የሚኖር አማራ ከብአዴንና ኦነጋዊና ትህነጋዊ አለቆቹ ፀድቶ የነፃነትን አየር የሚተነፍስበት ቀን ሩቅ አይደለም:: አማራ ከላይ በፈጣሪው ከስር በክንዱ ያሸንፋል‼️
10 637
5
🔥ሰበር ዜና‼️ ጨፍጫፊውና ደፋሪው የኦነግ ብልጽግና አራዊት እየታጨደ ይገኛል! በዛሬው ዕለት በጎጃም ብርሸለቆ አካባቢ የአማራ ፋኖ በጎጃም ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም ክፍለጦር አረንዛው ዳሞት ብርጌድ አናብስት ባደረሱት ድንገተኛ ጥቃት በርካታ የኦሮሙማው ጎመን ሙትና ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን የቡሬ ዳሞት ብርጌድ ነበልባሎች ለጏዶቻቸው ሽፋን በመስጠት የኦሮሙማውን መንጋ አስተናግደውታል:: በተመሳሳይ ከማንኩሳ ወደ ፍኖተሰላም ሲጏዝ የነበረ አንድ ፖትሮል የኦነግ ብልጽግና አራዊት ሰራዊት በአረንዛው ዳሞት ብርጌድ ማንኩሳ ቢተው ሻለቃ እምሽክ ተደርጏል::
12 235
6
🔥‼️ በዛሬው ዕለት የአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለጦር ታደሰ ሙሉነህ በርጌድ ነበልባሎች በመርዓዊ ከተማ ባደረጉት የተጠና ኦፕሬሽን ቻይና ካምፕ የኮንክሪት ምሽግ ሰርቶ ተደብቆ የነበረው በርካታ የኦነግ ብልጽግና አራዊት ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: የቡድንና ነፍስወከፍ መሳሪያዎች በፋኖ ገቢ ተደርገዋል:: #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 9/1/17 ዓ.ም
12 252
5
#ሰበር_ዜና‼️ አመሻሹን መርጦ ለማርያም የሚገኘው የሰባ አንደኛ ክፍለጦር አመራሮች በአማራ ፋኖ በጎጃም በዘጠነኛ ክፍለ ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ተደመሰሱ። አባይ ሸለቆ ብርጌድ ባደረገው ማጥቃት ከሰማኒያ በላይ የወራሪው አባላት ሲደመሰሱ የሰባ አንደኛ ክፍለጦር አመራሮች ተደምስሰዋል። ከአመራሮቹ የቀረው ከክፍለጦሩ አዛዥ ኮሎኔል አዱኛ የተባለ የወራሪው መሪ ብቻ መሆኑ ተረጋግጧል ። #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 9/1/17 ዓ.ም
12 087
8
አሳዛኝ መረጃ‼️ በጣም አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ የኦነግ ብልጽግና በተቆጣጠረባቸው አካባቢዎች የሚደፈሩ የአማራ ሴቶችና ህፃናት ከፍተኛ የአካልና የስነልቦና ጫና እየደረሰባቸው ይገኛል:: ከዛም ባለፈ በርካታዎቹ በሚደርስባቸው ጥቃት እና ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ:: የአማራን ሴቶችና ህፃናት መድፈር ታቅዶና ተጠንቶ በኦሮሙማው ብልጽግና እየተደረገ ያለ አውሬነት ነው:: እናት ፣ እህት ፣ ሚስት ፣ ልጅ ያለው ወንድም ይሁን ሴት የሆነ አማራ እንደ ህዝብ ተነስቶ በአስቸኳይ ይህን የአውሬ ስብስብ ከቀዬው ማፅዳቱ ግድ ነው‼️ ወራሪው መንጋ ከሚጠላን በላይ ጠላትን ጠልተንና አፅድተን ትግሉን በአጭር መቋጨት አለብን::
12 053
3
12 598
8
ትምህርትን የፕሮፖጋንዳ መሳሪያ ማድረግ አይቻልም:: ___ መስከረም 9/2017 ዓ/ም ___ የአማራ ሕዝብ በወራሪው ሰራዊት የተደረገበትን ሁሉን አቀፍ ወረራ ለመመከት የሚያደርገው ይፋዊ ጦርነት ከጀመረ ከ14 ወራት በላይ ሆኖታል:: ዘር ማጥፋትን ዓላማው ባደረገው የብልጽግና ጦርነት ምክንያት የአማራ ሕዝብ መሰረታዊ መብቶቹ ብቻ ሳይሆኑ እንደ ሕዝብም ሆነ እንደ ዜጋ የመኖር መብቱ ተነፍጎ ጭፍጨፋ እየተፈጸመበት ይገኛል:: ለሀገር እና ለሕዝብ ደንታ ቢስ የሆነው የብልጽግና ቡድን ያሰማራው ሰራዊት በርካታ የትምህርት ተቋማትን በማውደም እና ቁሳቁሳቸውን በመዝረፍ ከፊሎችንም  የወታደር ካምፕ በማድረግ አገልግሎት እንዳይሰጡ አድርጓል:: በዚህ ሐቅ እና ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መሆናችንን ከሕዝብ መደበቅ  የማይችለው አገዛዝ ሕጻናት ከቤት ወጥተው በሰላም መመለስ በማይችሉበት፣ ከትናንሽ እስከ ትላልቅ ከተሞች የጥይት አረር በሚዘንብበት፣ መኖሪያ መንደሮችን ጨምሮ ሰወች ለማኅበራዊ አገልግሎት የሚንቀሳቀሱባቸው በርካት ቦታዎች የጦር አውድማ እና የተዋጊዎች ምሽግ በሆኑበት ሁኔታ ውስጥ የትምህርት ተግባርን ማከናወን እንደሚችል አድርጎ ተከታታይ የፕሮፖጋንዳ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛል:: ማናቸውንም ሰብአዊ ተግባር ለፕሮፖጋንዳ ፍጆታ በማዋል ነውረኛ ፖለቲካ የሚሰራው ይህ ቡድን የሚያናፍሰው ፕሮፖጋንዳ ሀሰተኛ መሆኑን ሕዝቡ በሚገባ የሚረዳው ቢሆንም እንደ አማራ ፋኖ በጎጃም ከዚህ በፊት በዚህ ጉዳይ ላይ የሰጠነው መግለጫ እንደተጠበቀ ሆኖ በጉዳዩ ላይ ያለንን ግልጽ አቋም በድጋሜ ለሕዝብ ግልጽ ማድረግ እንደሚገባን አምነንበታል:: በመሆኑም:- 1. የአማራ ተማሪዎች በፈራረሱ እና በወደሙ ትምህርት ቤቶች ታጉረው ትምህርት እያገኙ እንደሆኑ ተደርጎ ለሚለፈፍ ፕሮፖጋንዳ መሳሪያ እንዲሆኑ አንፈቅድም:: 2. ትምህርት ማለት ትውልድ ያልደረሰበትን ሕዝብ ያልተገነዘበውን ነባር  ገሀድ፣ ሁለንታ እና ሀብት ሳይንሳዊ፣ ታሪካዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ ምርምር እና ግኝታዊ ትኩረትን መሰረት በማድረግ ሕዝብን ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚመራ የእውቀት የጥበብ የፍልስፍና የታሪክ መንገድ ነው:: ከዚህ ፍጹም በተቃረነ ሁኔታ በሜካናይዝድ የሚጨፈጨፍን ሕዝብ ለትምህርት አይደለም ለመኖርም በማይመጥን ከባቢያዊ ሁኔታ ውስጥ ትምህርት ቤቶችን ስራ አስጀመርን ለሚል የገዳይ አገዛዝ የፕሮፓጋንዳ ማሳለጫ ሲባል ህጻናት ህይወታቸው አደጋ ላይ እንዲወድቅ ፍላጎት የለንም። 3.  የአማራ ሕዝብ ህልውና አደጋ ውስጥ ከገባባቸው ነባራዊ ሁኔታዎች መካከል የብልጽግና ማኅበራዊ ጉዳይ ፖሊሲ አፈጻጸም ይገኙበታል:: በመሆኑም የምንታገልለትን የአማራ ሕዝብ መብት እና ፍላጎት የሚመጥን የትምህርት መርሃ ግብር ባልተቀረጸበት ሁኔታ በጠላት ጉዳይ አስፈጻሚነት የሚከናወንን "የትምህርት" ተግባር አይፈቀድም። በአጠቃላይ የአማራ ልጆች የሚማሩት ይህ ጨፍጫፊ አገዛዝ ተገርስሶ በሚገኝ የነጻነት አየር ውስጥ እንጅ በጠላት የትምህርት ሥርዓት በከባድ መሳሪያ በታገዘ ጦርነት ውስጥ የሚደረግ መማር ማስተማር አይኖርም:: አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!   [ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም !] #ይገቧታል_አይወጡም‼️ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 9/1/17 ዓ.ም
Показати повністю ...
12 500
4
11 802
1
🔥#ተጨማሪ_ሀይል_ወደ_አማራ‼️ አሸባሪው አብይ አህመድ ስልጣኑን ለማስጠበቅ ወንበሩን ለማፅናት የድሀን ልጅ እያስፈጀው ይገኛል። በርካታ ሀይል አማራ ምድር አስገብቶ በአናብስቱ ፋኖ #ዱቄት በመደረጉ በአራቱም የኢትዮጵያ ድምበር ሰፍረው የነበሩ #መከላከያ ተብሎ የሚጠራው ስብስብ ወደ አማራ ምድር እያስገባቸው ይገኛል። ከ36 በላይ መኪና የሽብር ቡድኑ ሀይል ኤልባቡር ወደ አማራ ምድር ትናት ጀምሮ ጉዞ ጀምሯል።በተያያዘ መረጃ ከአዲስ አበባ 25 ባስ አዘጋጅተው የኦሮሚያ ልዩሀይልን ትናት ሊያመጡ የነበረ ቢሆንም የኦሮሚያ ልዩሀይል እምቢ በማለቱ እረብሻ በመነሳቱ ስንፈልግ እንጠራችኋለን ብለው ባሶችን መመለሳቼው የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዎል‼️ #ይገቧታል_አይወጡም‼️ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 9/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
12 694
5
🔥#ባንዳው_ተቀንድሿል‼️ በደቡብ ወሎ መቅደላ ወረዳ የሸህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ጓደኛና ዘመድ መሥሎ ብዙ ግዜ መረጃ በመሥጠትና ብዙ የፋኖ ቤተሠቦችን ሲያሣፍንና አመራሮቹንም በመከታተል መረጃ ሲሰጥ የነበረ ባንዳ ተላላኪ በዛሬው እለት በሸህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ መረጃና ደህንነት ክትትል ተደርጎበት መረጃ ስለተገኜበት ለሌላውም ተላላኪ መመሪያ ይሆን ዘንድ እርምጃ ተወስዶበታል ሲል ሸህ ሁሴን ጅብሪል ብርጌድ ለንስር አማራ ገልፀዎል‼️ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 9/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
12 202
3
አዳዲስ የድል ዜናዎችን እናበስራቹሀለን። ተቀላቀሉን ድል ለፋኖ✊💪 ለፈጣን ወቅታዊ ታማኝ መረጃዎች  ሁለቱ የመረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ። ለወዳጆዎ ያጋሩ።    ያድርጉ! 1. ንስር አማራ👉👉👉 2. ሀገሬ ሚዲያ👉👉👉
12 089
0
🔥 ! ⚠️ የሄሌኮፕተር ቅኝት እያደረጉ ነው። በኤርፖርቱ ዙሪያ አካባቢ የክልሉ ባንዳ የፀጥታ ሀይል አርሶ አደሩን ቤት ሲፈትሹ አርፍደዋል። የአርሶ አደር መሳሪያም ወስደዋል፤ ከወትሮው በተለየ ስጋት ውስጥ ወደቀዋል። የክልሉ የፀጥታ ሀይል ኤርፖርት አካባቢ ፍተሻ ለማጠናከር እና የመሰባሰብ እንቅስቃሴ እያደረገ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን በከተማ አካባቢ ያላችሁ የፋኖ አባላት በንቃት ሁኔታዎችን ትከታተሉ ዘንድ ጥሪ ቀርቧል። በማድረግ መረጃ እናድርስ! #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 9/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
13 104
5
እኛ አስቀድመን የምናውቀው የውስጥ አዋቂው አበበ በለው ደግሞ ዛሬ የነገረን ሀቅ እስክንድር ነጋ መከታው ማሞን፣ ሀብቴ ወልዴን፣ ኮ/ል ፋንታሁንን፣ ኮ/ል ታደሰን ገንዘብ ሲያፈስላቸው ነበር። እስክንድር "በዲሞክራሲያዊ" መንገድ ተመርጫለሁ በሚለው ምርጫም የመረጡትም እነዚህ ገንዘብ የተከፈላቸው ሰዎች እና እሱ መሆናቸው እራሱ እስክንድር ነግሮናል። እውነታው ደግሞ ምርጫው ከጅምሩ መቋረጡ ነው። ምርጫው ተጠናቋል ቢባል እንኳን እስክንድር ድምፁን ያገኘው በብር ገዝቶ ነው ማለት ነው። ይህም እስክንድርን መራጮችን በሴፍቲኔት እና በገንዘብ እየገዙ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ አድርገን ተመረጥን ሲሉን ከነበሩት ከኢህአዴግ መሪዎች ጋር የሚያጋራው ክስተት ያደርገዋል። በእርግጥ ስለ ሰውዬው ገና ብዙ እንሰማለን :D ከእውነት ለህዝብ ከሰራህ እንደምታሸንፍ የምትረዳው ደግሞ በዘሜ ላይ ይኸ ሁሉ ሴራ እና ውርጅብኝ እየወረደበት አሁንም ከፍታው ላይ መሆኑን ስታይ ነው። አንተ ከጎኑ እያለህ ድሮስ ምን ይሆናል ብለህ ነው የሚል አስተያዬት ይበረታታል ። ©Addisu getaneh
Показати повністю ...

file

13 054
25
🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️ የአማራ ፋኖ በጎጃም የቀኝ ጌታ ዬፍታሄ ንጉሴ ክ/ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ(የደምበጫ ፋኖ) ቀን በቀን ከተማ በመግባት አስደማሚ ሚሽን በመስራት አኩሪ ገድል እየፈፀመ ይገኛል በአሁኑ ሰዓት ከምሽቱ 4:02 ጠላት መሽጎበት በሚገኜው ገሊላ መገንጠያ (#ዳሞት_ዩኒዬን) ላይ #ኦፕሬሽን ሰርቷል💪 ፋኖ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለጭቁን ህዝቦች ሰላምና እኩልነት የሰፈነባትን ሀገር ለመገንባት ሌት ከቀን እየሰራ ይገኛል‼️ ክብር እነሱ ደክመው፣ተጎሳቁለው እንዲሁም የአካልና የህይዎት መስዎትነት ከፍለው ለሚያኖሩን የአማራ ጠበቆች (ፋኖ) ይሁን‼️ #ወጥር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 8/1/17 ዓ.ም @NISIREamhra
13 779
6
Останнє оновлення: 11.07.23
Політика конфіденційності Telemetrio