Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

auditoriya statistikasi ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Ko‘proq ko‘rsatish
282 330+922
~25 674
~146
10.79%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
3 323joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
9joy
ning 396
da kategoriya
60joy
ning 1 121

Obunachilarning jinsi

Kanalga qancha ayol va erkak obuna bo'lganligini bilib olishingiz mumkin.
?%
?%

Obunachilar tili

Til bo'yicha kanal obunachilarining taqsimlanishini bilib oling
Ruscha?%Ingliz?%Arabcha?%
Kanal o'sishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Kanalda foydalanuvchining qolish muddati

Obunachilar sizning kanalingizda qancha vaqt turishini bilib oling.
Bir haftagacha?%Eskirganlar?%Bir oygacha?%
Obunachilarning ko'payishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ክለባችን በሊጉ ብዙ ተጨዋቾች የተጎዱበት ሁለተኛው ክለብ ነው ።
992
1
#SIZE_40_41_42_43 👉 AIR FORCE 1 Billie Eillesh 👉 💯% Original ✅ ዋጋ በስምምነት ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉 ✅ አድራሻ ድሬደዋ 👉 ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ📩📩
1
0
🗣️ ኤሪክ ቴን ሃግ: "ማንቸስተር ዩናይትድ ከገባውበት  ጊዜ ጀምሮ ወደ ጨዋታዎቻችን ወደ ማጥቃት ያዘነብላሉ ከበርንሌይ ጋር በምናደርገው ጨዋታ ብዙ የጎል እድሎችን እንፈጥራለን። ለመመልከት ክፍት እና አስደሳች ጨዋትል ይሆናል."
3 410
2
Enjoy DAILY FREE BETS Happy Hour! Play daily between 6 AM & 10 AM to claim a Free Bet for any lost bets. Min. Bet is 30 ETB. Play here: Our channel link is
5 057
0
ከ7 አመት በፊት ልክ በዚህ ቀን ማርከስ ራሽፎርድ ይህችን ውብ ቅጣት ምት ሴልታ ቪጎ ላይ ማስቆጠር ቻለ። በዚህም በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው በሱ ብቸኛ ቅጣት ምት ጎል ጨዋታውን 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሎ ነበር።
5 714
0
ቴን ሀግ በ2022 ፍራንኪ ዲዮንግን ለማስፈረም ብዙ ጥረት እንዳደረገ ተናግሯል ! "በሚገባ ፍላጎት ነበረን እናም ዲዮንግ እና ካሴሚሮ አንድ ላይ መጫወት ይችሉ ነበር። "ነገር ግን በአለፉት አስርት አመታት እና አሁንም እኛ የፈለግነውን ተጫዋቾች ሁሌም ማግኘት አትችልም ይህንንም ተቀብለክ መኖር አለብክ።
5 863
0
5 779
0
በማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ያልተሳኩ የዝውውር መስኮቶች ነበሩኝ ! ቴን ሀግ በዩናይትድ ቤት ከነበሩት 4 የዝውውር መስኮቶች ሁለቱ ብቻ በትክክለኛው መንገድ እንደሄዱለት ተናግሯል። "በማንችስተር ዩናይትድ አሁን አምስተኛ የዝውውር መስኮት ይኖረኛል እናም ለእዚህ በደንብ መዘጋጀት አለብን። "ከእዚህ በፊት ከነበሩኝ 4ቱ 2ቱ የተሳኩ የዝውውር መስኮቶች ነበሩ ሌሎቹ ግን አመርቂ አልነበሩም።
5 918
0
5 782
0
መልካም በአል ፣ መልካም ቀን Ferge❤️
9 006
2
አርኔ ስሎት ወደ ሊቨርፑል በመሄዱ እንኳን ደስ አለክ ብለኸዋል ? 🗣 | ኤሪክ ቴን ሀግ :- "አይ።"
9 021
2
አርኔ ስሎት ወደ ሊቨርፑል በመሄዱ እንኳን ደስ አለክ ብለኸዋል ? 🗣 | ኤሪክ ቴን ሀግ :- "አይ።"
1
0
ኤሪክ ቴን ሀግ በማንችስተር ዩናይትድ ያለ ተጨዋቾች ጉዳት የነበረው ስብስብ በዚህ ልክ ደርሶ ነበር። ጊዜ መስጠት የለብንም ትላላችሁ?
11 536
5
ይህን ያውቃሉ? ክሪስትያኖ ሮናልዶ የ2008 የቻምፕዮንስ ሊግ አሸናፊ የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ውስጥ እስከአሁን ድረስ ጫማ ያልስቀለ ብቸኛው የእግርኳስ ተጨዋች ነው። Longevity.
11 393
5
ፍብሪዚዮ ባጋራው መረጃ 🗣 ኤሪክ ቴን ሀግ " እኔ እንደማሰበው ከሆነ በሚቀጥለው የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ እቆያለው፤ እኔ የፈረምኩት የረጅም ጊዜ ኮንትራት ነው ከአያክስ ጋር ስላል ግንኝነት? 🗣ኤሪክ ቴንሀግ " በፍፁም የለም " 🌟 ኤሪክ ቴንሀግ የውድድር አመቱ ሊጠናቀቅ 4 እና 5 ጨዋታ በቀራበት በዚህ ሰዓት እንዲ በሙሉ በራስ መተማመን በሚቀጥለው አመት እዚህ ነኝ እያለ በክረምቱ ሌላ አሰልጣኝ ይመጣል ብሎ ማሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው!
11 448
0
መልካም አዳር ! መልካም የቅዳሜ ሹርን ተመኘንላችሁ !❤️
16 076
1
ኤላ ቶን በደጋፊዎች ምርጫ የክለባችን የኤፕሪል ወር ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጣለች።
15 809
0
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
1 390
0
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
2 103
0
የክለባችን አይረሴው ድንቅ ተጫዋች ሮቢን ቫን ፐርሲ ለጋዛ ለተጎዱት ልጆች ገንዘብ ለማሰባሰብ የበጎ አድራጎት ጨዋታ ሊያደርግ ነው። ጨዋታውም አኑዋር ኤል ጋዚ ከ ኑጅም የሚያደርጉት ሲሆን ቀኑም ሰኔ 1 ይደረጋል። ሌጀንድ ቫን ❤️
18 664
2
ዳን አሽዎርዝ የማንችስተር የናይትድ የስፖርት ዳይሬክተርነት ስራን ሊረከብ ነው። [ Lawton_Times ]
18 320
1
BREAKING!!! ቶማስ ቱሄል ኤሪክ ቴን ሀግ ክለቡ ን የሚለቅ ከሆነ የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ የመሆን እድሉ ሰፊ የሆነ ሲሆን በዝርዝሩም ውስጥ ዋነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። [ The Times ]
18 675
0
ጋሪ ኔቪል :- "እኔ እንደማስበው ክለቡ ከቴን ሀግ ጋር ሌላ አመት በተረጋጋ ሁኔታ ማሳለፍ አለበት በአንድ አሰልጣኝ ስር ስካታማ ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን የደጋፊው ስሜት እርሱ እንዲቆይ የፈለጉ ይመስላል።"
18 629
2
ማንችስተር ዩናይትዶች ጃደን ሳንቾን በ 50 ሚሊዮን ፓውንድ መሸጥ ይፈልጋሉ። [ JacobsBen ]
18 315
0
በደሴት ላይ ከማን ጋር ጥሩ ጊዜ ታሳልፋለክ? 🗣 | ክርስትያን ኤሪክሰን :- "ሊንደሎፍ ነው እኔና እርሱ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የምንችል ይመስለኛል።"
18 658
0
በክለቡ በደንብ ልምምድ የሚያከናውነው ማነው ? 🗣 | ክርስትያን ኤሪክሰን :- "ዲያጎ ዳሎት ነው።"
18 478
0
ብሩኖ ፈርናዴዝ ለፓላሱ ጨዋታ ብቁ ለመሆን እየሞከረ ሲሆን በቀኝ እጁም ላይም ፋሻ ተደርጎለት ታይቷል ተብሏል። [ Men ]
19 146
1
ማንችስተር ዩናይትድ እስካሁን ለሳንቾ የዋጋ ተመን አላወጣለትም ፣ በተጨማሪም ዶርትመንዶች ለሁለተኛ ጊዜ በውሰት ውል ተጫዋቹን ማስፈረም ይፈልጋሉ። ነገር ግን የዝውውር ክፍያው በጣም ከፍተኛ ሊግን ስለሚችል ቋሚ የማድረግ ግዴታ አለባቸው የተባለ ሲሆን በቅርቡም ውይይት ያደርጋሉ። [ BvB News ]
19 520
1
የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ !
10 239
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
5 934
0
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio