Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kanal joylashuvi va tili

auditoriya statistikasi Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia  https://t.me/EthiotelecomChatBot  
351 652-138
~33 371
~5
11.62%
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
2 596joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
6joy
ning 396
da kategoriya
49joy
ning 1 396

Obunachilarning jinsi

Kanalga qancha ayol va erkak obuna bo'lganligini bilib olishingiz mumkin.
?%
?%

Obunachilar tili

Til bo'yicha kanal obunachilarining taqsimlanishini bilib oling
Ruscha?%Ingliz?%Arabcha?%
Kanal o'sishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Kanalda foydalanuvchining qolish muddati

Obunachilar sizning kanalingizda qancha vaqt turishini bilib oling.
Bir haftagacha?%Eskirganlar?%Bir oygacha?%
Obunachilarning ko'payishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ትንሳኤን ከኛ ጋር! ጥያቄ ቁጥር #1 በቴሌብር ሱፐርአፕ ከወዳጆችዎ ጋር በግልም ሆነ በቡድን ማውጋት (ቻት ማድረግ) እንዲሁም ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ እና ፋይሎችን በነጻ ማጋራት የሚያስችልዎ አዲሱ አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
11 898
95
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
13 292
98
ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ! 💰የ 15 ብር ስጦታ 🌐 የ100 ሜባ ስጦታ የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
18 821
141
ትንሳኤን ከኛ ጋር ! ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! መጪውን የትንሳኤ በአል በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን እየተጠያየቅን እና እየተጨዋወትን የሚያሸልመን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል! የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ወዳጆችዎ እንዲደርስ ይሄን መልእክት ያጋሩ ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ትዊተር፡ የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም፡ ሊንክዲን፡ ትዊተር፡
Ko'proq ko'rsatish ...
18 882
169
ቀልጠፍ ...ቀልጠፍ በቴሌብር! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ !

IMG_0112.MP4

25 351
186
መልካም የእረፍት ቀን!
27 192
163
https://youtu.be/DlURN8Rb11c?si=mr-Qag3hB3r1X6T8
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ መርሀግብር ላይ የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር መልዕክት!
25 954
181
በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው ! የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!
28 054
185
የፋሲካ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ቀርቶታል! ለበአል ሸመታ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
25 883
189
https://youtu.be/29RehPPxutc
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ! National Digital ID Registration
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank
27 455
202
https://youtu.be/IuPvs6e4bhs?si=GFkgjTYseVNmW3nv
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ l National Digital ID Registration
1
0
ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ የድርጅትዎን ሲስተም በቀላሉ ለማስተሳሰር የቅድመ ትግበራ ፍተሻ የሚያደርጉበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው! የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ! ቴሌብር-ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
29 890
241
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
29 845
314
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ማዕከላት መጀመሩን በይፋ ማብሰራችንን በማስከተል ምዝገባ በተጀመረባቸው ማዕከላት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ተገኝተው አተገባበሩን ተመልክተዋል። በዚህም ወቅት ለምዝገባው አስፈላጊ ግብአቶች መሟላታቸው እና የምዝገባ አገልግሎቱ በላቀ ፍጥነት መስጠት መቻሉን በተግባር መመልከት ችለዋል፡፡ አገልግሎቱ በሌሎች ተጨማሪ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑም የተገለጸ ሲሆን ተገልጋዮች ስለዲጂታል መታወቂያ ጠቀሜታ እንዲረዱ የማድረግ ሥራ በስፋት እንደሚከናወን ተነግሯል። ዜጎች በአቅራቢያቸው የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚከናወንበትን የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ለማወቅ ቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ የተካተተውን አዲስ የአቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ ዳታ በማብራት ብቻ በነጻ መጠቀም ይችላሉ።
Ko'proq ko'rsatish ...
28 529
277
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያን ለማዳረስ የታቀደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ኩባንያችን በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን ዜጎችን በመመዝገብ ለ32 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ በማድረግ የሀገራዊ ዕቅዱን 36% ለማከናወን የአገልግሎት ማዕከላትን በመጠቀም እና የሰው ኃይል በማሰልጠን ስራውን ያስጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን ይቀጥላል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ዕውን ለማድረግ ከሚያስፈልጉ አስቻይ ሲስተሞች ውስጥ የዲጂታል መታወቂያ አንዱ ሲሆን ለአካታች የዲጂታል ማህበራዊና ኢኮኖሚ ግንባታ፣ ለቢዝነስ ትስስር፣ ለኢ-ጋቨርመንት፣ በዳታ ለሚመራ የኢኮኖሚ ሥርአት፣ ለቀልጣፋ አገልግሎት፣ ለተሻለ የዜጎች ህይወት እንዲሁም የሳይበር ማጭበርበርን ለመከላከል ካለው የላቀ ሀገራዊ ሚና በተጨማሪ ለላቀ የደንበኞች ተሞክሮ፣ ለሥራ ፈጠራ፣ ለኢ-ኮሜርስ፣ የፋይናንስ አካታችነት የሚጨምሩ የማይክሮ ብድር አገልግሎቶች ለማቅረብ፣ የብድር ምጣኔ (credit score) ለማሻሻል እንዲሁም ቢዝነስን የሚያቀላጥፉ የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማቅረብ ያስችላል፡፡ ኩባንያችን የዲጂታል መታወቂያ በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት፣ የፍራንቻይዝ ማዕከላት፣ ወኪሎች እንዲሁም የገነባውን ግዙፍ የዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ሰርቪስ እና የዲጂታል መሰረተ ልማት አስቻይ ሁኔታ እንደሚፈጥሩለት ታሳቢ ተደርጓል፡፡ ምዝገባ የሚደረግባቸውን ማዕከላት ለመመልከት ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ ለተጨማሪ
Ko'proq ko'rsatish ...
29 681
334
ባሉበት ቦታ ሆነው በርካታ ክፍያዎችን በአንድ መተግበሪያ መፈጸም የሚያስችልዎትን ቴሌብር ሱፐርአፕን አውርደው ኑሮዎን ያቅልሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
35 962
331
በጥሪ መለያ አገልግሎታችን ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ ለደዋዩ በሚደርስ አጭር ጽሁፍ መልዕክትዎን ይግለጹ! ለዕለታዊ *623*1*1# ወይም ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ። የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልዕክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነፃ መላክ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ ፡
35 124
282
በቴሌብር ኢንጌጅ ቡድን ፈጥረው በነጻ የልብ የልብዎን ያውጉ! ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር፣ ማህበራዊ ግንኙነትዎን የሚያጠናክሩበት በርካታ አዝናኝ ገጽታዎች ያከተተውን ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደው ዘመናዊውን አለም ይቀላቀሉ! መተግበሪያውን ለማዘመን ወይም ለመጫን ይጠቀሙ፡፡
31 552
236
ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! በ22 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
35 388
253
https://youtu.be/7DaeUh7VRz8
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ት...
40 738
380
ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን ለበዓል፣ ልደት ወይም የተለያዩ የደስታ ቀናትን አስመልክቶ ብር መለገስ ከፈለጉ፤ ካሉት አማራጮች ውስጥ ሻሞን ተጠቅመው እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የብር መጠን ሻሞ ማለት ይችላሉ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
37 160
232
ይክፈሉ ያሸንፉ ! የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል የታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ፣ የኢንተርኔት ጥቅል እና ሌሎች ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ እድልዎን ይሞክሩ፤ ይሸለሙ! የቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ ይጠቀሙ ወይም *127# ይደውሉ፤ አልያም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከል ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡ ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
33 733
187
መልካም የሥራ ሳምንት !
34 360
175
መልካም የእረፍት ቀን! እረፍትዎን ይበልጥ ደማቅ ለማድረግ በ55 ብር ብቻ እለታዊ ያልተገደበ ዳታ አቅርበናል!
41 371
306
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
47 362
392
በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ሰላም የፋሲካ ኤክስፖ የበአል ግብይቱ እየደራ ነው! እርስዎም በመጪዎቹ የእረፍት ቀናትዎ በበአል በግብይት ወይም በተወዳጅ ድምፃውያን የሙዚቃ ድግስ ዘና በማለት ለማሳለፍ ልብዎ ከፈቀደ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
36 196
180
https://youtu.be/nKZy2fN2iqI?si=kKw7n0jS6MpUp_-B
38 714
150
Oxirgi yangilanish: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio