ሀምሌ 2015ዓም የተፈተናቹትን የኢንትራንስ ፈተና ኢትዮማትሪክ አፕሊኬሽን ላይ
በህዳር ወር ለማካተት አቅደናል። ፈጠነ ከተባለ ለናቹራሎች ጥቅምት መጨረሻ ፤ ለሶሻሎች ደግሞ ህዳር ላይ ለማካተት አስበናል፡፡ ፈተናው ሲካተት እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ በዚው ቴሌግራም ቻናላችን
t.me/ethiomatric የምናሳውቃቹ ይሆናል።
ክፍያውን በተመለከተ ከግንቦት 2015ዓም በኃላ ለገዙት ወይም ካሁን በኃላ ለሚገዙት ያለተጨማሪ ክፍያ ማግኘት ይችላሉ።