Xizmat sizning tilingizda ham mavjud. Tarjima qilish uchun bosingEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Kategoriya
Kanal joylashuvi va tili

auditoriya statistikasi Ministry of Science and Higher Education (MoSHE)

ይህ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የTelegram Channel ነው። 
65 5260
~0
~0
0
Telegram umumiy reytingi
Dunyoda
16 393joy
ning 78 777
Davlatda, Efiopiya 
121joy
ning 396
da kategoriya
687joy
ning 2 347

Obunachilarning jinsi

Kanalga qancha ayol va erkak obuna bo'lganligini bilib olishingiz mumkin.
?%
?%

Obunachilar tili

Til bo'yicha kanal obunachilarining taqsimlanishini bilib oling
Ruscha?%Ingliz?%Arabcha?%
Kanal o'sishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Kanalda foydalanuvchining qolish muddati

Obunachilar sizning kanalingizda qancha vaqt turishini bilib oling.
Bir haftagacha?%Eskirganlar?%Bir oygacha?%
Obunachilarning ko'payishi
GrafikJadval
K
H
O
Y
help

Ma'lumotlar yuklanmoqda

Hourly Audience Growth

    Ma'lumotlar yuklanmoqda

    Time
    Growth
    Total
    Events
    Reposts
    Mentions
    Posts
    Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
    https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=1575744089439280&id=421786558168378
    Log in or sign up to view
    See posts, photos and more on Facebook.
    190 333
    258
    73 884
    11
    አዲስ ምዕራፍ New Beginning መስከረም 24, 2014 ዓ.ም October_4_ 2021 ለክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር !! መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!
    71 727
    23
    47 432
    3
    የሴቶችን አቅም ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተሰራ ነዉ ===================================== (መስከረም 22/2014ዓ.ም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሴት ሰራተኞችን አቅም፣ ክህሎትና ተሳታፊነት ለማሳደግ እንዲሁም ተጠቃሚነታቸዉን ለማረጋገጥ ለሴት ሰራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየሰጠ ይገኛል። ወ/ሮ ማህሌት በቀለ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ስልጠናዉ በጾታ፣ ስርአተ ጾታ እና አስቻይ ህጎች ዙሪያ ለተቋሙ ሴት ሰራተኞች የተዘጋጀ መሆኑን ገልጸዋል። አላማዉም ስርአተ ጾታንና የሴቶችን ጉዳይ በሁሉም ስራ ላይ ለማካተት፣ የሴቶችን አደራጃጀትና ተሳትፎ ለማሳደግ ነዉ ብለዋል። ወ/ሮ ማህሌት አያይዘዉም ይህ ስልጠና በተለይም ሴቶች በተናጠል ከሚደረገዉ እንቅስቃሴ ይልቅ ተደራጅተዉ ያላቸዉን ችሎታ፣ እዉቀትና አቅም በጋራ በመንቀሳቀስ የተሻለ ዉጤት ለማስመዝገብ እንዲሁም ተጠቃሚነታቸዉን ለማረጋገጥና ተሳትፎቸዉን ለማሳደግ የሚረዳ ነዉ ብለዋል። በስልጠናዉ የተቋሙ ሴት አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ ።
    Ko'proq ko'rsatish ...
    45 085
    14
    https://www.facebook.com/792405150779154/posts/4738166712869625/
    Log in or sign up to view
    See posts, photos and more on Facebook.
    37 678
    3
    36 893
    21
    34 710
    5
    31 685
    6
    የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት›› ህዝባዊ ንቅናቄ ተቀላቀሉ ====================================== (መስከረም 19/2014ዓ.ም) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች ‹‹የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተመንግስት›› ህዝባዊ ንቅናቄ ፕሮግራም በዛሬዉ እለት አካሂደዋል። “የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ-መንግስት” በሚል መሪ ሃሳብ የአሸባሪውን ሕወሓት ሀገር የማፍረስ እቅድ ለማጋለጥ እንደ ሃገር ከመስከረም 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ንቅናቄዉ እየተካሄደ ይገኛል። የዚህ ንቅናቄ ዋና ዋና ዓላማዎች በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እየደረሰ ያለውን ያልተገባ አሉታዊ ጫና ለመመከት፣ የኢትዮጵያውያን እውነታ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ፣ የአሸባሪውን ህወሓት አገር የማፍረስ ወረራ ለማጋለጥ እና በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ አሸባሪው ህወሓት የፈጸመውን ግፍ ማሳየት ሲሆን ይህ ፕሮግራም እንደአገር እየተካሄደ ባለዉ የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት ዘመቻ አጋርነታችንን የምንገልጽበት እና በአገራዊ ጉዳይም ያለንን ድጋፍ በፊርማ የምናረጋግጥበት መሆኑ በተሳታፊ ሰራተኞች ተገልጸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የተካሄደውን መርሃ ግብር ጨምሮ በዘመቻው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳይሬክተር ጀኔራሎች ፣ ዳይሬክተሮች እና ሌሎች ከ210 በላይ ሰራተኞች ተሳትፈዋል።
    Ko'proq ko'rsatish ...
    31 194
    13
    30 671
    10
    29 118
    8
    በምርምር ስነ ምግባር ላይ የተሰጠው ስልጠና ጠቃሚ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ ******************************************** (መስከረም 15/2014ዓ.ም) ለሁለት ቀናት በሐረማያ ዩኒቨርስቲ ሲሰጥ የነበረዉ የምርምር ስነምግባር ስልጠና ተጠናቋል። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የሳይንስና ምርምር ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል እና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የስራ አመራር ቦርድ አባል ዶ/ር ሰለሞን ቢኖር በበኩላቸው የምርምር ጥራትን ለማረጋገጥ ከሚያስፈልጉት ቁልፍ ጉዳዮች ዉስጥ አንዱ የምርምር ስነ-ምግባር በመሆኑ ወደፊትም በተጠናከረ መልኩ መተግበር እንዳለበት ገልጸው ስልጠናው በተሳካ መልኩ እንዲጠናቀቅ ጉልህ ሚና የተጫወቱትን የሐረማያ ዩኒቨርስቲ አመራሮችን እና ሰራተኞችን አመስግነዋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ከማስተባበር በተጨማሪ ሳይንስንና የተቋማት ትስስርን በሀገር-አቀፍ ደረጃ እንደሚያስተባብር ገልጸዉ መሰል የምርምር ስነ-ምግባር ስልጠና በሁሉም የከፍተኛና ምርምር ተቋማት ወደፊትም ተጠናክሮ መቀጠልና መተግበር እንዳለበት ገልጸዋል፡፡ የመዝጊያ ንግግር ያደረጉት የሐረማያ ዩኒቨርስቲ የምርምር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተስፋዬ ለማ እንደተናገሩት በሃገር-አቀፍ ደረጃ በእያንዳንዱ ዩኒቨርስቲ የምርምር ተገቢነት፣ ጥራትና ፍትሃዊነት ትልቅ ጉዳይና ስትራቴጅ ስለሆነ የበለጠ መስራት አለብን ብለዋል፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርስቲም የምርምር ተገቢነትና ጥራትን ለማሻሻል የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ እንደሆነ የገለጹት ዶ/ር ተስፋዬ በጤና ሳይንስ ዘርፍ የተቋቋመ የምርምር ስነምግባር በስራ ላይ መሆኑን ገልጸው በቀጣይም ተመሳሳይ አደረጃጀቶች በሌሎች ኮሌጆች እንደሚቋቋሙ ገልጸዋል፡፡ ለሁለት ቀናት ሲሰጥ የነበረዉ ስልጠና ትናንት ማምሻዉን ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት በመስጠት ተጠናቅቋል፡፡
    Ko'proq ko'rsatish ...
    27 955
    15
    20 155
    5
    የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የምርምር ተቋማት የኢንዱስትሪ ትስስር ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና አእምሮዓዊ ንብረት አስተዳደር ስልጠና ተሰጠ ======================================================== የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፣ ከኢኖቨሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና አጋር መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና የምርምር ተቋማት የኢንዱስትሪ ትስስር ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር እና አእምሮዓዊ ንብረት አስተዳደር ቁልፍ ርዕሶች ዙሪያ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮዎች እና ኢንዱስትሪዎች ለተውጣጡ ባለድርሻ አካላት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ ስልጠና ሰጥቷል:: ፕ/ር አፈወርቅ ካሱ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ በበየነ መረብ ባስተላለፉት መልዕክት “ሀገራችን ከኢኮኖሚው አንጻር ያስቀመጠችውን መካከለኛ ገቢ ያላት ሀገር የመመስረት ራዕይ እውን ለማድረግ እና እየተመዘገበ ያለውን ዕድገት ቀጣይነት ለማረጋገጥ፣ የተሟላና የተሳካ ለማድረግ የቴክኖሎጂ አቅምን መገንባት ወሳኝ ነው” ብለዋል:: ፕ/ር አፈወርቅ አክለውም ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማትም ለልማት የሚያስፈልጉንን ውጤታማ ቴክኖሎጂዎችን የማመንጨት፣ የመለየት፣ የማፈላለግ፣ የመምረጥ፣ የመጠቀም፣ የማላመድ እና ከኢንዱስትሪዎች ጋር የማስተሳሰር አቅማቸውን ማጎልበት እንዲሁም በቅርበት ተናበው መስራት ይኖርባቸዋል ብለዋል:: ዶ/ር አያኖ በራሶ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግራቸው እንደገለጹት ዩኒቨርሲቲዎች እና የቴክኒክና ሙያ ተቋማት የእውቀትና የቴክኖሎጂ ምንጭ በመሆን የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን በንድፈ ሀሳብና በተግባር እውቀት የተገነቡ፣ በገበያ ተፈላጊነት ያላቸው፣ በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሆኑ እና ስራ ፈጣሪዎች እንዲሆኑ ዩኒቨርሲቲዎች ከኢንዱስትሪዎች ጋር በጥብቅ ቁርኝት መስራት ሲችሉ እና የዩኒቨርሲቲዎች ስርዓተ ትምህርት ቀረጻም የኢንዱስትሪውን ፍላጎት መሰረት ያደረገ መሆን አለበት ብለዋል:: ትናንት መስከረም 14 በተጀመረዉ በዚህ ፕሮግራም የከፍተኛ ትምህርት ስልጠና ተቋማት የኢንዱስትሪ ትስስር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር መመሪያ እና ረቂቅ ፖሊሲ ሰነዶች በዶ/ር ሰለሞን ቢኖር፣ የሳይንስና ምርምር ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀነራል እና በአቶ ተሾመ ዳኒኤል፣ የተቋማት ትስስር እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ዳይሬክተር ቀርበዋል፡፡ በቴክኖሎጂና ኢኖቨሽን እና አእምሮአዊ ንብረት አስተዳደር ጽንሰ ሀሳቦች ላይ የኢፌዴሪ ቴክኖሎጂና ኢኖቨሽን ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተሾመ ሳህለወርቅ እና ከአእምሮአዊ ንብረት አስተዳደር ጽ/ቤት ቀርበዉ ዉይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡ በፕሮግራሙ ማጠቃለያ የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፓርክ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ጉብኚት የተካሄደ ሲሆን ጉብኚቱን የሲዳማ ክልል የሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ሀላፊ አቶ አሻግሬ ጀምበሩ ከፍተዋል፡፡
    Ko'proq ko'rsatish ...
    20 311
    13
    18 252
    2
    16 402
    3
    Oxirgi yangilanish: 11.07.23
    Privacy Policy Telemetrio