Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Show more
282 647+922
~25 674
~146
10.79%
Telegram general rating
Globally
3 323place
of 78 777
9place
of 396
In category
60place
of 1 121
Posts archive
ይህንን እና ሌሎች በርካታ የቤትኢን ፕራይም ቦነሶችን ያግኙ! በዚሊንክ ይቀላቀሉ። ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
575
0
አሁናዊ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ክለባችን አንድ ቀሪ ጨዋታ አለው!
31
0
ሃሪ ማጓየር በኢንስታግራም ገፁ ለኬራን ማኬና እንዲሁም ለኢፕስዊች እግርኳስ ክለብ እንኳን ደስ አላችሁ ብሏቸዋል!👏
5 055
1
የማስተዋወቂያ ኮድ! የማስተዋወቂያ ኮድ “MANUNITED777” ይጠቀሙ እና በመጀመሪያ ተቀማጭ ገንዘብ 200% ጉርሻ ያግኙ! ጉርሻ ያግኙ፡-:
7 431
0
11 824
3
ጄሰን ዊልኮክስ የU18 ጨዋታን ከዳረን ፍሌቸር ጋር በመሆን ተመልክቷል ።
15 161
2
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ              ✝እንኳን ለፋሲካ በዐል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ቻናላችን በዐሉን በማስመልከት ልዩ ቅናሽ ያዘጋጀን መሆኑን በታላቅ ደስታ እናበስራለን አሁኑኑ እየገባችሁ የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🌻ልዩ  የፋሲካ በዐል ቅናሽ አዘጋጅተናል እየገባችሁ ተጠቃሚ ሁኑ JOIN  ብለዉ ይቀላቀሉን 👇👇
17 936
0
📊 በፕሪምየር ሊጉ በአንድ ወር ውስጥ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች። ኤፕሪል 2024 : ብሩኖ ፈርናዴዝ 6 ግብ
18 681
1
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ብሩኖ "እርሱ አለቃችን ነው በእረፍት ጊዜ በልምምድ ጠንክሮ ይሰራል እንደ ካፕቴንንነቱ ሁል ጊዜ ለቡድኑ አርአያ ለመሆን መሻሻል እያሳየ ይገኛል።" "ጎል ያስቆጥራል ቁልፍ ቅብብሎችንም በማድረግ ጥሩ አቋምን እያሳየ ነው የሚገኘው በእርሱ ተደንቄያለው "
18 286
2
ይህ ለቀጣዮቹ ዝውውሮች እንደ ማንቂያ ደውል ነው! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሰር አሌክስ ቻፕ ማን ፈርጉሰን ራሳቸውን ከእግር ኳስ አለም ሳያገሉ በፊት የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ በምናገኝበት አመት መጨረሻ ላይ ለዝውውር የሚያወጡት አቬሬጅ ገንዘብ 93 ሚሊዮን ነበር ፤ በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ በማያገኙበት ወቅት ደግሞ ለዝውውር እስከ 182 ሚሊዮን ፓውንድ ፈሰስ ያደርጉ ነበር ይህ ማለት እጥፉን እንደማለት ነው። ታዲያ የኤሪክ ቴን ሃጉ ቡድን ቀጣይ አመት በቻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎ አለማደረጉን ተከትሎ የፈርጊን መርህ ይከተላሉ ተብሎ ይታሰባል። ምክንያቱም ክለብህን በጥሩ ሁኔታ መስራት የምትችለው አስቸጋሪ የሆነ ውድድር ውስጥ ባለህበት ጊዜ ሳይሆን ከእነዚህ ውድድሮች ነፃ በምትሆንበት ጊዜ ነው።
Show more ...
17 030
4
ኤሪክ ቴንሃግ 🎙 "የ possession እግርኳስን ስትጫወት ሁልጊዜም ኳስን ከኋላ መስርተህ ነው የምትወጣው። ለዚህ ደግሞ ከኋላ መስመር ላይ የሚጫወቱ ትክክለኛ ተጫዋቾች ያስፈልጉሃል። ከኋላ የሚጫወቱት ተጫዋቾች ከሌለህ የጨዋታው Pattern (ቅርፅ) ይበላሻል።" "በተለይም ደግሞ በግራ በኩል ከኋላ የሚጫወቱትን የግራ እግር ተጫዋቾች ካላገኘሃቸው ነገሩን ያብሰዋል ስለዚህም የግዴታ ነገሮችን ማስተካከል ይኖርብሃል። ነገሮችን ስታስተካክል የአጨዋወት መንገድህን ትቀይራለህ። የአጨዋወት መንገድህን ስትቀይር ደግሞ የኳስ ቁጥጥር ብልጫህን ታጣለህ ይሄ ደግሞ ብዙ ሙከራ እንዲሞከርብህ ያደርግሃል።" "ሁሉም possession football የሚጫወቱ ክለቦች ቢያንስ 1 የግራ እግሩን የሚጠቀም ተከላካይ የግድ ይጠቀማሉ። እኔ ያሉኝ 3ቱም የግራ እግር ተከላካዮቼ ግን ተጎድተውብኛል (ሊቻ፣ ሾው፣ ማላሲያ)።" [Sky Sports]
Show more ...
19 530
6
የበዓል 10,000 ብር ሽልማት ! የፌስቡክ ፔጃችን ላይ በመግባት ይገምቱ ይሸለሙ። ⚽️ሊቨርፑል ከ ቶትንሀም ⏰ ነገ እሁድ ከምሽቱ 12:30 በዘመንቤት የተሻለ ኦዶችን እንዲሁም ዳጎስ ያለ ካሽ ባክ ያገኛሉ። በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!
18 345
1
Benni x Kobbie ❤️
17 607
1
እ.ኤ.አ. በ 2012 በዚህ ቀን ዋይኒ ሩኒ በማንቸስተር ሲቲ ላይ ያስቆጠራት አስደናቂ የመቀስ ምት ጎል በይፋ በፕሪምየር ሊጉ የመጀመሪያዎቹ 20 አመታት ውስጥ ምርጥ ጎል ሆና መመረጥ ችላ ነበር። Oh Ronney 👏
16 965
3
📸 || 2⃣5⃣0⃣
15 616
2
የቀድሞ የክለባችን ተጫዋች ጄሲ ሊንጋርድ በFC ሴኡል ያለው ቁጥራዊ መረጃ :- 👕 105 ደቂቃ ተጫወተ ⚽️ 0 ጎሎች 👟 0 አሲስት
16 856
2
ክለባችን በሊጉ ብዙ ተጨዋቾች የተጎዱበት ሁለተኛው ክለብ ነው ።
16 842
8
#SIZE_40_41_42_43 👉 AIR FORCE 1 Billie Eillesh 👉 💯% Original ✅ ዋጋ በስምምነት ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉 ✅ አድራሻ ድሬደዋ 👉 ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ📩📩
16 731
1
🗣️ ኤሪክ ቴን ሃግ: "ማንቸስተር ዩናይትድ ከገባውበት  ጊዜ ጀምሮ ወደ ጨዋታዎቻችን ወደ ማጥቃት ያዘነብላሉ ከበርንሌይ ጋር በምናደርገው ጨዋታ ብዙ የጎል እድሎችን እንፈጥራለን። ለመመልከት ክፍት እና አስደሳች ጨዋትል ይሆናል."
3 410
2
Enjoy DAILY FREE BETS Happy Hour! Play daily between 6 AM & 10 AM to claim a Free Bet for any lost bets. Min. Bet is 30 ETB. Play here: Our channel link is
17 545
0
ከ7 አመት በፊት ልክ በዚህ ቀን ማርከስ ራሽፎርድ ይህችን ውብ ቅጣት ምት ሴልታ ቪጎ ላይ ማስቆጠር ቻለ። በዚህም በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታው በሱ ብቸኛ ቅጣት ምት ጎል ጨዋታውን 1-0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሎ ነበር።
17 022
0
ቴን ሀግ በ2022 ፍራንኪ ዲዮንግን ለማስፈረም ብዙ ጥረት እንዳደረገ ተናግሯል ! "በሚገባ ፍላጎት ነበረን እናም ዲዮንግ እና ካሴሚሮ አንድ ላይ መጫወት ይችሉ ነበር። "ነገር ግን በአለፉት አስርት አመታት እና አሁንም እኛ የፈለግነውን ተጫዋቾች ሁሌም ማግኘት አትችልም ይህንንም ተቀብለክ መኖር አለብክ።
17 835
1
17 541
0
በማንችስተር ዩናይትድ ሁለት ያልተሳኩ የዝውውር መስኮቶች ነበሩኝ ! ቴን ሀግ በዩናይትድ ቤት ከነበሩት 4 የዝውውር መስኮቶች ሁለቱ ብቻ በትክክለኛው መንገድ እንደሄዱለት ተናግሯል። "በማንችስተር ዩናይትድ አሁን አምስተኛ የዝውውር መስኮት ይኖረኛል እናም ለእዚህ በደንብ መዘጋጀት አለብን። "ከእዚህ በፊት ከነበሩኝ 4ቱ 2ቱ የተሳኩ የዝውውር መስኮቶች ነበሩ ሌሎቹ ግን አመርቂ አልነበሩም።
17 582
0
17 446
0
መልካም በአል ፣ መልካም ቀን Ferge❤️
18 665
3
አርኔ ስሎት ወደ ሊቨርፑል በመሄዱ እንኳን ደስ አለክ ብለኸዋል ? 🗣 | ኤሪክ ቴን ሀግ :- "አይ።"
18 702
2
አርኔ ስሎት ወደ ሊቨርፑል በመሄዱ እንኳን ደስ አለክ ብለኸዋል ? 🗣 | ኤሪክ ቴን ሀግ :- "አይ።"
1
0
ኤሪክ ቴን ሀግ በማንችስተር ዩናይትድ ያለ ተጨዋቾች ጉዳት የነበረው ስብስብ በዚህ ልክ ደርሶ ነበር። ጊዜ መስጠት የለብንም ትላላችሁ?
18 556
7
ይህን ያውቃሉ? ክሪስትያኖ ሮናልዶ የ2008 የቻምፕዮንስ ሊግ አሸናፊ የማንችስተር ዩናይትድ ስብስብ ውስጥ እስከአሁን ድረስ ጫማ ያልስቀለ ብቸኛው የእግርኳስ ተጨዋች ነው። Longevity.
19 177
8
ፍብሪዚዮ ባጋራው መረጃ 🗣 ኤሪክ ቴን ሀግ " እኔ እንደማሰበው ከሆነ በሚቀጥለው የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኜ እቆያለው፤ እኔ የፈረምኩት የረጅም ጊዜ ኮንትራት ነው ከአያክስ ጋር ስላል ግንኝነት? 🗣ኤሪክ ቴንሀግ " በፍፁም የለም " 🌟 ኤሪክ ቴንሀግ የውድድር አመቱ ሊጠናቀቅ 4 እና 5 ጨዋታ በቀራበት በዚህ ሰዓት እንዲ በሙሉ በራስ መተማመን በሚቀጥለው አመት እዚህ ነኝ እያለ በክረምቱ ሌላ አሰልጣኝ ይመጣል ብሎ ማሰብ በጣም አስቸጋሪ ነው!
19 559
0
መልካም አዳር ! መልካም የቅዳሜ ሹርን ተመኘንላችሁ !❤️
22 062
1
ኤላ ቶን በደጋፊዎች ምርጫ የክለባችን የኤፕሪል ወር ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጣለች።
21 905
1
🚨 እውነት አንተ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም ሁሉንም የእግርኳስ ዜና እና ቀጥታ ስርጭት አንድ ላይ የሚያገኙበት ምርጥ አዲስ ቻናል JOIN በማድረግ ይቀላቀሉ
1 390
0
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
2 103
0
የክለባችን አይረሴው ድንቅ ተጫዋች ሮቢን ቫን ፐርሲ ለጋዛ ለተጎዱት ልጆች ገንዘብ ለማሰባሰብ የበጎ አድራጎት ጨዋታ ሊያደርግ ነው። ጨዋታውም አኑዋር ኤል ጋዚ ከ ኑጅም የሚያደርጉት ሲሆን ቀኑም ሰኔ 1 ይደረጋል። ሌጀንድ ቫን ❤️
23 825
2
ዳን አሽዎርዝ የማንችስተር የናይትድ የስፖርት ዳይሬክተርነት ስራን ሊረከብ ነው። [ Lawton_Times ]
23 380
1
BREAKING!!! ቶማስ ቱሄል ኤሪክ ቴን ሀግ ክለቡ ን የሚለቅ ከሆነ የማን ዩናይትድ አሰልጣኝ የመሆን እድሉ ሰፊ የሆነ ሲሆን በዝርዝሩም ውስጥ ዋነኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። [ The Times ]
23 538
1
ጋሪ ኔቪል :- "እኔ እንደማስበው ክለቡ ከቴን ሀግ ጋር ሌላ አመት በተረጋጋ ሁኔታ ማሳለፍ አለበት በአንድ አሰልጣኝ ስር ስካታማ ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን የደጋፊው ስሜት እርሱ እንዲቆይ የፈለጉ ይመስላል።"
23 388
2
ማንችስተር ዩናይትዶች ጃደን ሳንቾን በ 50 ሚሊዮን ፓውንድ መሸጥ ይፈልጋሉ። [ JacobsBen ]
22 758
0
በደሴት ላይ ከማን ጋር ጥሩ ጊዜ ታሳልፋለክ? 🗣 | ክርስትያን ኤሪክሰን :- "ሊንደሎፍ ነው እኔና እርሱ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የምንችል ይመስለኛል።"
22 661
0
በክለቡ በደንብ ልምምድ የሚያከናውነው ማነው ? 🗣 | ክርስትያን ኤሪክሰን :- "ዲያጎ ዳሎት ነው።"
22 988
0
ብሩኖ ፈርናዴዝ ለፓላሱ ጨዋታ ብቁ ለመሆን እየሞከረ ሲሆን በቀኝ እጁም ላይም ፋሻ ተደርጎለት ታይቷል ተብሏል። [ Men ]
22 725
1
ማንችስተር ዩናይትድ እስካሁን ለሳንቾ የዋጋ ተመን አላወጣለትም ፣ በተጨማሪም ዶርትመንዶች ለሁለተኛ ጊዜ በውሰት ውል ተጫዋቹን ማስፈረም ይፈልጋሉ። ነገር ግን የዝውውር ክፍያው በጣም ከፍተኛ ሊግን ስለሚችል ቋሚ የማድረግ ግዴታ አለባቸው የተባለ ሲሆን በቅርቡም ውይይት ያደርጋሉ። [ BvB News ]
22 920
1
የሪያል ማድሪድ ደጋፊዎች ብቻ ፔጁን ተቀላቀሉ !
10 239
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
5 934
0
ጃደን ሳንቾ ኤሪክ ቴን ሀግ በክለቡ ቆየም አልቆየም ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መመለስ እንደማይፈልግ ለዶርትመንድ ቅርብ ጋዜጠኞች ገልፀዋል።
22 954
1
ኒውካስትል ዩናይትድን ወደ ገላጋይ አካል ወስዶ ነገሮችን ለመፍታት የወሰነው ፣ ዳን አሽዎርዝ በማንችስተር ዩናይትድ አማካኝነት ሙሉ የህግ ወጪው ይሸፈንለታል። [Dan_Sheldon_]
10 961
0
ሰር ጂም ራትክሊፍ በኦልድትራፎርድ እናም ካሪንግተን ንፅህና የጎደላቸውን ነገሮች በሙሉ ለክለቡ ሰራተኞች ልኮላቸዋል። የ18 አመት በታችና ከ 21 አመት በታች መልበሻ ክፍል ያየው ራትክሊፍ አሳፋሪ በማለት የገለፀው ራትክሊፍ👏
23 041
0
ኤሪክ ቴን ሀግ :- "ደጋፊዎቼ ስኬታማ እናም የተዋጣለት ቡድንን መመልከት ይፈልጋሉ ስለዚህ በየጨዋታዎች የማሸነፍ አስተሳሰባችንን ይዘን ወደ ሜዳ እንገባለን።"
23 227
0
ኤሪክ ቴን ሀግ "ቡድናችን እንደፈለገ ላይጫወት የቻለው ጉዳቶች ስለተፈራረቁብን ነው ካዝሜሮን ለረጅም ጊዜ አተናነዋል ይህ ደግም ከባድ ችግር ነበር።"
23 259
1
ፋብሪዝዮ ሮማኖ ባረጋገጠው መረጃ መሰረት ክለባችን በዚህ የክረምት የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ወቅት ፣ የክለቡን ደካማ ቦታዎችን ለማጠናከር ዝውውር ግን ለማከናወን አቅዷል ያለ ሲሆን ቦታዎቹም የመሀል ተከላካይ ፣ የግራ ተከላካይ ፣ እናም አማካኝና አጥቂ ይሆናሉ ተብሏል። ማንችስተር ዩናይትዶች ቅድሚያ ሚሰጡት እኚን ጉዳዮች ነው ሲል ፋብ ገልፁዋል።
22 543
1
በፕሪምየር ሊጉ ፉል ባክ ሆኖ እንደ ዳሎት ፈጣን ተጫዋች የለም። በሰአት 35.3 ኪሎ ሜትር ያክል ይሮጣል። 👏 ዳሎት
22 401
33
የጁቬንቱስ አማካኝ ዌስተን ማኬናኒ የፌስቡክ ፕሮፋይሉን በዩናይትድ ማሊያ ለ30 ደቂቃ ያህል ቀይሮት በድጋሚ አስተካክሎታል። በደቂቃዎች ውስጥ  200 ተከታዮችን አፍርቷል 😁
22 382
13
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዘመን ለቡድን አጋሮቹ 108 የግብ እድሎችን ፈጥሯል። ይህም በአለም ላይ ካሉት 5ቱ ታዋቂ ሊጎች ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች ሁሉ የተሻለው ስታትስቲክስ ነው። 👏 ካፕቴን
21 963
18
ለክለባቸው ብዙ ጨዋታ ያደረጉ ተጫዋቾች ስም ዝርዝር :- 1 : ሪያን ጊግስ በማን ዩናይትድ ቤት 🏟 | 963 ጨዋታዎች 👏 አይደክሜው
21 353
1
ኮቢ ማይኖ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠረው ጎል የክለባችን የወሩ ምርጥ ግብ ተብሎ ተመርጧል።
21 189
1
21 123
1
ሰር ጂም ራትክሊፍ ከዲፓርትመንቱ በተጨማሪም የ 18 አመት እና የ 21 አመት ቡድኖችን የመልበሻ ክፍል ገምግሟል። እናም ባለው መሰረት ክለቡ በጣም እንደደከመ እንዲህም የደስታ ክብረበአሎች እንዳይከናወኑ ማስጠንቀቂያ ሰቷል። The Athletic
21 296
0
ብሩኖ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል! Who Scored ባለፉት 6 ጨዋታዎች ከፍተኛ ሬቲንግ ያስመዘገቡ ተጫዋቾችን ይፋ ሲያደርግ፤ የክለባችን ተጫዋች የሆነው ብሩኖ ፈርናንዴዝ 8.35 ሬቲንግ በማስመዝገብ የመጀመሪያውን ደረጃ መያዝ ችሏል።
22 014
12
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
7 619
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
8 220
0
ቅመም❤️‍🩹
21 750
1
📸 || ከዛሬው ልምምድ የተወሰዱ ምስሎች!
21 550
0
‼️ እውነት አንተ የእግር ኳስ አፍቃሪ ከሆንክ ይሄ ቻናል ሊያመልጥህ አይገባም 🔥 የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ፣ የስፔንጨላሊጋ ፣የጣልያን ሴሪአ ፣የቡንደስ ሊጋ እና የተለያዩ መረጃዎችን በፍጥነት እና በጥራት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ይቀላቀሉን 
6 017
0
የማን ደጋፊ ኖት ❓
3 611
0
የ 90 Min ግምት ! የ90 Min አድሚኖች የ36ኛ ሳምንት ኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን ውጤት ቅድመ ግምት አስቀምጧል። በዚህም ክለባችን በሳምንቱ ሰኞ እለት ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ከጠንካራው ክለብ ክርስቲያል ፓላስ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ በፓላስ 2-1 ድል አድራጊነት ይጠናቀቃል ሲሉ ተንብየዋል።
22 222
11
The Tactical Dutch Master ኤሪክ ቴንሀግ በአያክስ የሚጫትበት መሰናስን ልክ እንደ ሲውዘርላንድ ሰዓት፤ ልክ እንደ ሮሌክስ በደንብ የተናበብ ፕሬስ የሚያረግ፣ Organized የሆነ ፣ በጣም ዲሲፕሊን፣ የፖዚሽን አጨዋወቱ በጣም አስገራሚ የሆነ ፣ ጎሎች የሚያንዘብ እጅግ አስደናቂ አሰልጣኝ ኤሪክ ድንገት ከአያክስ መተው ያነሰ ታክቲካል አሰልጣኝ አለሆነም የሆነው ብቻኛ ነገር ክለብ ነው የቀየረው፤ ከአያክስ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ በክለባችንም ቤት ትላልቅ ተጫዋቾች ቢገኙም ለክ እንደ አያክስ ለመጫወት የሚያስችሉ ተጫዋቾች የሉንም 3 ተጫዋቾች እራሱ ማግኘት ይከበደናል የኤሪክ ትልቁ ያገጠመው መሰናክልም ይሄ ነው ታዲያ ገንዘብ ተመድቦለታል የሚፈለገውን አስፈርሞል ሊባል ይችል ነገር ግን ያስፈረማቸውን ተጫዋቾች ብንመለከት ለወደፊቱ እሱ ለሚያሰበው አጨዋት እንዴት ምርጥ እንደሚሆኑ ጊዜ ያሳየናል( ኦናና፣ ሊቻ፣ ማውንት፣ ሆይሉንድ ) ኤሪክ እንደ አያክስ መጫወቱ የማይቀር የጊዜ ጉዳይ ነው ምክንያቱም የመጣው እንደዛ እንዲጨዋት ታስቦ ነው! በሰር ጂም ራትከሊፍም መሪነትም የሚመራው የእግርኳስ አሰተዳደረችንም የጨዋታ አይደንቲቲ ሰለሚፈለግ፤ ኤሪክ እንደ አያክስ መጫወቱ አይቀርም በእኔ እምነት ኤሪክ የሊጉ ምርጥ አሰልጣኝ የመሆን ትልቅ አቅም አለው ግን ያንን ለማረግ ጊዜ ያስፈልገዋል! እናንተስ ሰለ ኤሪክ ቴን ሀግ ምን ሀሳብ አላቹ? በክለባችን ይሳካለታል ብላቹ ታስባላቹ?
Show more ...
22 775
12
ዳን አሽወርድ ኒውካስትልን ወደፍርድ ቤት ሚወስዳቸው ከሆነ ማንችስተር ዩናይትዶች የአሽወርድን የህጋዊ ሂደት ሙሉ ወጪ ለመሸፈን ፍቃደኛ ናቸው። (Dan Sheldon ፣ The Athletic)
22 224
1
የማን ደጋፊ ኖት ❓
5 722
0
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ ማንችስተር ጎዳናዎች ላይ ታይቷል ይሄ ለክለባችን ጥሩ ዜና ነው ❤️
22 863
1
ይህንን እና ሌሎች በርካታ የቤትኢን ፕራይም ቦነሶችን ያግኙ!      በዚሊንክ ይቀላቀሉ።  ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
23 389
1
አርብ ለሜልቤት አባላት ብቻ! በየሳምንቱ አርብ አካውንትዎን ይሙሉ እና በዋና  ሂሳብዎ እስከ 100 ዩሮ ይቀበሉ። ጉርሻ ያግኙ፡-:
23 879
2
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 🌻ልዩ የበዐል ቅናሽ አዘጋጅተናል እየገባችሁ ተጠቃሚ ሁኑ JOIN  ብለዉ ይቀላቀሉን 👇👇
24 037
2
🗣 || ክርስቲያን ኤሪክሰን በክለባችን ማሊያ ካደረጋቸው ጨዋታዎች ተወዳጁ የትኛው እንደሆነ ተጠይቆ የሰጠው ምላሽ “ባለፈው የውድድር ዓመት መጀመሪያ ላይ በሜዳችን ከአርሰናል እና ከሊቨርፑል ጋር ያደረግናቸው ጨዋትዎች ለኔ ልዩ ነበሩ በኦልድትራፎርድ ያለውን ድባብ በሚገርም ሁኔታ ያየሁባቸው ልዩ ጨዋታዎች ነበሩ።
23 714
0
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ያሸነፈበት መንገድ 6️⃣ ጨዋታዎችን አደረገ 7⃣ ጎል አስቆጠር 2⃣ አሲስት ማድረግ ቻለ Portuguese Magnifico...💫
23 921
1
ረቡዕ በሜልቤት ፈጣን የጨዋታዎች ቀን ነው! ረቡዕ ላይ ሂሳብዎን ይሙሉ እና እስከ €100 እና 5 Lucky Wheel Spin ጉርሻ ያግኙ! ጉርሻ ያግኙ፡-:
5 779
0
በያዝነው የውድድር ዓመት እስካሁን የክለባችን የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሽልማትን ማሸነፍ የቻሉ ተጫዋቾች ፦ ▪︎ኦገስት፡ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ▪︎ሴፕቴምበር፡ ካሴሚሮ ▪︎ኦክቶበር፡ ስኮት ማክቱሚናይ ▪︎ኖቬምበር፡ አሌሃንድሮ ጋርናቾ ▪︎ዴሴምበር፡ አሌሃንድሮ ጋርናቾ ▪︎ጃንዋሪ፡ ኮቢ ማይኖ ▪︎ፌብርዋሪ፡ ራስመስ ሆይለንድ ▪︎ማርች፡ አንድሬ ኦናና ▪︎ኤፕሪል፡ ብሩኖ ፈርናንዴዝ
23 187
0
#Official ብሩኖ ፈርናንዴዝ የApril ወር የማንችስተር ዩናይትድ ምርጡ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።
23 225
0
እጩ ሆኗል! ሜሰን ግሪንውድ የላሊጋ 2023/24 ምርጥ 11 ቡድን ውስጥ ለመግባት እጩ ውስጥ ገብቷል!
24 505
1
ኤሪክ ቴን ሀግ "እኛ ባለፈው  ውድድር ዘመን ደስተኛ አልነበትንም እናም እርካታም አላገኝም ነገርግን አሁን የዋንጫ ማሸሻሸፍ እድል እንዳለን ስለምናውቅ ተዘጋጅተናል።"
22 968
1
🟡• BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 🌻ልዩ የበዐል ቅናሽ አዘጋጅተናል እየገባችሁ ተጠቃሚ ሁኑ JOIN  ብለዉ ይቀላቀሉን 👇👇
1
0
ኤሪክ ቴን ሀግ :- "ማንቸስተር ዩናይትድ በተከታታይ ሁለት ጊዜ በኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ መሳተፍ አልቻለም በተለይ ባለፉት አስር አመታት ውስጥ ስለዚህ ለአሁ  ጥሩ እድል ነው እና ልንጠቀምበት ይገባል።"
22 929
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ራስሙስ ሆይሉንድ "ብዙ አቅም ያለው ተጨዋች አለን እሱን በማግኘታችን ደስተኞች ነን ነገር ከሊጉ ጋር መላመድ ይኖርበታል እናም ጊዜ ይፈልጋል ችሎታ አለው።"
22 147
2
ኤሪክ ቴን ሀግ "ከዚህ ክለብ የሚጠበቀው ከፍተኛ ተጨዋቾችን ነው ማንችስተር ዩናይትድ የአለማችን ምርጥ ክለብ ነው እናም ብዙ ማህበረሰቦች ይደግፉታል እናም ከዚህ ሚጠበቀው ሁሌም ከፍተኛ ነገር ነው።"
20 995
1
ኤሪክ ቴን ሀግ "ለጨዋታዎቻችን እቅዶች አሉን ጋርናቾ እናም ኮቢ ማይኖ እንዴት ያደጉ ይመስላችዋል ? ምክንያቱም በአያክስ እያለው ዋናው ግቤ ወጣት ተጨዋቾችን ማፍራት ስለሆነ ነድ።"
21 181
0
ኤሪክ ቴን ሀግ " ተለዋዋጭ አማካይ ልክ እንደ ማሰን ማውንት እንዲሁም ወጣት እናም ጊዜ የሚያስፈልገውን ራስመስ ሆይሉንድን አምጥተናል ።"
20 533
0
ሀሪ ኬንን ማስፈረም ፈለጎ እንደነበር አረጋግጧል! ኤሪክ ቴን ሀግ ከስካይ ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ ክለቡ ሀሪ ኬንን ማስፈረም ፈለጎ እንደነበር አረጋግጠዋል። ኤሪክ ቴን ሀግ "ኬንን ማስፈረም ፈልገን ነበር ምክንያቱም እሱ ወጥነት ያለው እና በአንድ አመት ውስጥ እስከ 30 ጎሎችን ማግባት የሚችል አጥቂ ነው።" እንደማስበው ከሆነ ራስመስም በጊዜ ሂደት ይሄን የማድረግ አቅሙ አለው ብዬ አስባለሁ።"
4 812
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ራስመስ ሆይለንድ :- "በውድድር ዘመኑ ጥሩ ብቃት ነበረው ግቦችንም ያስቆጥራል ቢሆንም ጉዳት ገጥሞት ነበር ይህ ለቡድኑ ትልቅ አሉታዊ ተፅዕኖ ፈጥሯል።"
20 283
1
ኤሪክ ቴን ሀግ :- "አሌሀንድሮ ጋርናቾ እናም ኮቢ ማይኖ ቡድኑን ወደ/ከፍተኛ ደረጃ የሚያደርጉ ተጫዋቾች ናቸው።"
20 230
1
ኤሪን ቴን ሀግ "ቡድኔ ተለዋዋጭ አጨዋወትን እንዲጠቀም እፈልጋለሁ።"
19 853
0
ኤሪን ቴን ሀግ "ቡድኔ ተለዋዋጭ አጨዋወትን እንዲጠቀም እፈልጋለሁ።"
1
0
ሀሪ ኬንን ማስፈረም ፈለጎ እንደነበር አረጋግጧል! ኤሪክ ቴን ሀግ ከስካይ ስፖርት ጋር ባደረገው ቆይታ ክለቡ ሀሪ ኬንን ማስፈረም ፈለጎ እንደነበር አረጋግጠዋል። ኤሪክ ቴን ሀግ "ኬንን ማስፈረም ፈልገን ነበር ምክንያቱም እሱ ወጥነት ያለው እና በአንድ አመት ውስጥ እስከ 30 ጎሎችን ማግባት የሚችል አጥቂ ነው።" እንደማስበው ከሆነ ራስመስም በጊዜ ሂደት ይሄን የማድረግ አቅሙ አለው ብዬ አስባለሁ።"
1
0
19 629
1
#ኤሪክ በሚቀጥለው አመት ይቀጥል ይሁን? ሁሉም ሚዲያ ሰለ ማንችስተር ዩናይትድ ሳይዘገብ አይተኛም ምክንያቱም የእይታ ጉዳይ ሰለሆነ ሰለ ክለባችን ዜና ከተሰራ በጣም አነጋጋሪ ይሆናል፤ በተለይም ደሞ የአሰልጣኝ ጉዳይ ሲሆን ተቀባይነቱ ከፍ ይላል ኤሪክ መባረሩ አይቀርም የሚል ዜና በተለያየ ጊዜ ሰምተናል ግን ከሚዲያ ማሞቂያ ያለፈ ነገር የለም! እውነት ኤሪክ ሚባረር ቢሆን በዚህ ልክ የራስ መተማመን ይኖረው ነበር? በተለይ ሰለቀጣይ እቅዱ እንዲሁም ሂደቱን ማመን አለባቹ እያለ በተደጋጋሚ ይሰጥ ነበር በእኔ እይታ ኤሪክ ቀጣይ በማንችስተር ይቆያል ምክንያቶችም ኤሪክን የማባረር ስልጣን ያለው ስፖርቲንግ ዳይሪክተር ነው እኛም አሾዎርዝን ለማግኘት ጊዜ ያስፈልገናል፣ አሽዎርዝም ቢመጣ የእራሱን ምርምር ሳያደር በሚዲያ ጫና ብቻ ኤሪክ አይባረርም ጊዜ ያስፈልገዋል፣ ኤሪክን ላባር ቢል አዲስ አሰልጣኝ ለማምት ጊዜ ያስፈልጋል ከክለባችን ጋር ይሆናል አይሆንም የሚለውን ለማወቅ ብዙ ነገሮችን ረጋ ብለን ብናስብ ኤሪክ እንደሚቀጥል ማየት ይቻላል በዚህ ልክ የሚባረር አሰልጣኝ የራስ መተማመን አይኖርውም! እርሷስ ምን ይላሉ በሰከነ መንፈስ ኤሪክን ሰለወደዳቹ ሰለጠላቹ ሳይሆን ኤሪክ በሚቀጥለው አመት በክለባችን ይቆያል ወይስ ይባረራል ከምክንያት ጋር አጋሩን
Show more ...
19 667
1
ሰበር! ኤሪክ ቴን ሀግ ከባየር ሙኒክ ጋር ውይይት አድርጓል። Bild
1
0
እንደ ቢልድ ፀሀፊ ክርስትያን ፎልክ ዘገባ ከሆነ ቶማስ ቱሄል የማንችስተር የናይትድ አሰልጣኝ የመሆን ትልቅ ፍላጎት አለው። እንደተባለው ከሆነ ቱሄል ከማድሪድ ጋር ካለበት ጨዋታ በፊት ከማንም ድርድር አያደርግም ።
19 658
1
ኤሪክ ቴንሀግ " በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ውስጥ ውጤት ነው ሚታየው ነገር ግን ጊዜ ያስፈልጋል ታቃላቹ ሂደቱን መቀበል አለባቹ እና ይህም ሂደት በቀስታ እየተጓዘ ነው እና በአንድ ጊዜ ለቻምፒየንስ ሊግ እና ለፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ መፎካር አይቻልም ጊዜ ያስፈልጋል "
19 612
1
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio