Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Show more
286 410+922
~25 674
~146
10.79%
Telegram general rating
Globally
3 323place
of 78 777
9place
of 396
In category
60place
of 1 121
Posts archive
ክለባችን ማንቸስተር ዩናይትዶች ሚካኤል ኦሊሴን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ለማስፈረም ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ። [ESPN]
20 850
0
ኤሪክ ቴንሀግ በክረምቱ የተለያዩ አጥቂዮች ተመልክተናል ማንን ማግኘት እንደምንችል ማንንስ ማግኘት እንደማንችል ተመልክተናል እና ታቃላቹ ሀሪ ኬን 30 ጎሎች በውድድሩ አመቱ ማስቆጠር ይችላል፤ ነገር ግን አሁን ሆይሉንድ ከእኛ ጋር ነው እና ጊዜም ያስፈልገዋል "
20 997
0
#SIZE_40_41_42_43 👉 AIR FORCE 1 Billie Eillesh 👉 💯% Original ✅ ዋጋ በስምምነት ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉 ✅ አድራሻ ድሬደዋ 👉 ለማንኛውም ጥያቄና ሀሳብ📩📩
19 199
3
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ከታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇       
19 974
1
የክለባችን የሜይ የጨዋታ መርሀ ግብሮች!
22 915
3
የሀሪ ማጓየር መልቀቅ ጊዜውን ያማከለ ነው? ከሰሞኑን ክለባችንን በክረምቱ የመልቀቅ ከፍተኛ እድል አላቸው ተብሎ ከሚወራባቸው ተጫዋቾች መካከል የክለባችን የመሀል ተከላካይ የሆነው ሀሪ ማጓየር ይገኝበታል። ሁላችንም እንደምናውቀው ባለፈው ክረምት ክለባችን በዚህ ተጫዋች ሽያጭ ዙሪያ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ረጅም ሚባል ድርድር አድርጎ የነበረ ቢሆንም በዋጋ አለመስማማት እና የተጫዋቹንም ከክለባችን ከመልቀቅ ይልቅ ለቦታው ለመፋለም መፈለግ ይህ ዝውውር እንዳይሳካ አድርጎት ቆይቷል። ታዲያ ይሄ የተጫዋቹ ውሳኔ ዘንድሮ ክለባችንን በብዙ የጠቀመው ይመስላል። በዚህ የውድድር ዘመን ጅማሮ ላይ የመሰለፍ እድሉ እንደ አምናው ተነፍጎት ቢቆይም በተጫዋቾች ጉዳት ሳቢያ ወደ ጨዋታ ተሰልፎ በገባባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ የመጀመርያ የውድድር አመቱ ላይ ያየነውን ሀሪ ማጓየርን ሲያስመለክተን ቆይቷል። ማንችስተር ዩናይትድ በጉዳት በሚታመስበት በዚህ የውድድር ዘመን ብቸኛው ለጨዋታዎች ብቁ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የቆየ የመሀል ተከላካያችንም እሱ ነው። በተለይም ከዚህ በፊት በብዙ ይተችበት የነበረውን በጨዋታ መሀል አለመረጋጋት እና ብዙ ስህተቶች አንገቱን ደፍቶ ተቀያሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ አርሞ ድንቅ ሆኖ ሲመለስ አይተነዋል። ዘንድሮ ማንችስተር ዩናይትድ ከዚህ የከፋ የውድድር ዘመን እንዳያሳልፍ ካስቻሉት ጥቂት ተጫዋቾች መካከል አንዱ ሀሪ ማጓየር ነው ብንል ማጋነን አይሆንም። በጉዳት ምክንያት አብረውት ሚሰለፉት የመሀል ተከላካይ አጣማሪዎቹ በብዛት ቢቀያየሩም እሱ ግን ከሁሉም ጋር ወጥ አቋምን ለማሳየት አልሰነፈም። ዘንድሮ ብቻ ሀሪ ማጓየር በመሀል ተከላካይነት ከሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ፣ ራፋኤል ቫራን ፣ ሉክ ሾው ፣ ቪክተር ሊንድሎፍ ፣ ጆኒ ኢቫንስ ፣ ዊሊ ካምብዋላ ፣ ካርሎስ ካስሚሮ ጋር ተጣምሮ የተጫወተ ሲሆን በአንድ አጋጣሚም ከሊቨርፑል ጋር ባደረግነው የኤፍኤ ካፕ አይረሳ ጨዋታ ለጥቂት ደቂቃዎች የመጨረሻ አጥቂ ሆኖ ክለቡን አገልግሏል። እነዚህን ሁሉ ስኬቶች መደርደሩ ለምን አስፈለገ ካላችሁኝ ክለቡ በፈለገው ሰአት ሳይደክም የተገኘ ፣ አንዳንድ ጨዋታዎች ላይ ከመሀል ተከላካይ እጥረት የተነሳ ከነጉዳቱ በማደንዘዣ የተጫወተን ተጫዋች ፣ እንደሌሎች የክለቡ ተጫዋቾች የመሰለፍ እድል ሲነፈገው ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ወቶ መነጋገሪያ ከመሆን ይልቅ በጓዳ ስራውን ጠንቅቆ የሰራ ተጫዋች ነው። ከሁሉም በላይ የክለባችን የመሀል ተከላካዮች የሆኑት ራፋኤል ቫራን ፣ ቪክተር ሊንድሎፍ ፣ ጆኒ ኢቫንስ የሚለቁበት ትልቅ እድል ባለበት ሰዓት አራተኛ ተጨማሪ እና ከሁሉም በተሻለ ጥሩ አቋም ላይ ያለውን የመሀል ተከላካይ ከክለቡ እንዲለቅ በር መክፈት ለክለቡ ውጤት ጥሩ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? ከስሜታዊነት የወጡ ሀሳቦችን በመሰንዘር እንወያይ!
Show more ...
23 101
0
22 673
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድኑ በዚህ አመት 600 የጎል ሙከራዎችን ስለማስተናገዱ "ቁጥራዊ መረጃዎችን አይቻለሁ ግልጽ ነው ነገር ግን ባለፈው አመት አስተማማኝ እና ወጥነት ያለው የተከላካይ መስመር ነበረን።" ከዛም በተጨማሪ በሊጉ ብዙ ክሊን ሽትም ነበረን።"
24 615
0
ማስታወቂያ | ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 👉 📥 SHARE ፦ 👇👇👇👇
24 921
2
ቴን ሀግ "በአጠቃላይ በዚህ የውድድር አመት 47 ጨዋታዎችን አከናውነናል በነዚህ ጨዋታዎችም 30 የተለያዩ የተከላካይ አማራጮችን ተጠቅመናል ይሄን ያደረግነው ፈለገን ሳይሆን በተጫዋቾች ጉዳት የተነሳ ነው።" "ትንሽ እንኳን እግር ኳስን መረዳት የሚችል ሰው ጉዳት በቡድኑ ላይ ምን ያህል ተጽዕኖ እንዳለው ማወቅ አያቅተውም።" [Sky Sport]
24 620
2
ኤሪክ ቴንሃግ:- "አሁንም ቢሆን ጊዜ እንፈልጋለን" [Sky Sport]
24 209
2
ብዙዎቻችን ያላስተዋልነው ነገር ብሩኖ ፈርናንዴዝ ሊቨርፑል ላይ ከመሀል ሜዳ ያስቆጠረው ጎል ለወሩ ምርጥ ግብነት እንኳን እንዳልታጨ ነው ። ፕሪምየር ሊጉ ምን ሆኖ እንደሆነ ግራ ያጋባል!
25 145
7
በ2024/25 ከጨዋሃ በፊት የምናረገው ማልያ! ይፋ ባይደርግም በ2024/25 የውድድር አመት ከጨዋታ በፊት የምናረገው የልምምድ ማለያ ይሄ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይጠበቃል
31
0
ኤሪክ ቴን ሃግ ከደቂቃዎች በፊት በተለቀቀው ከስካይ ስፖርት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ የተናገሩት:- "ሃሪ ኬንን ከ ራስመስ ሆይሉንድ ጋር በፍፁም ማወዳደር አልችልም፣ ሁለቱም የተለያዩ ተስእጦ ያላቸው ተጫዋቾች ናቸው" ሲሉ ተናግረዋል።
24 122
2
ወይይት ይኖራል! በከለባችን ተጫዋቾች ማርከስ ራሽፎርድ እና ሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ እንዲሁም በ Ineos ስታፍ አባላት መካካል ወይይት ሊደርግ ፕሮግራም ተይዟል!
25 275
1
ከተጫዋቾች ሽያጪ ገቢ ውጪ እስከ £100 ሚሊዮን የሚጠጋ በጀት! ማንችስተር ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት እስከ ከተጫዋቾች የሚገኝ ገቢን ሳይጨምር እስከ £100 ሚሊየን ፓውንድ የሚጠጋ በጀት ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል። ነገር ግን በክረምቱ ክለቡን የሚለቁ ብዙ ተጫዋቾች መኖራቸውን ተከትሎ ከእነሱ የሚገኘው ገቢ በጀቱን ከፍ ያደርገዋል ተብሎም ይጠበቃል። [Jacobs ben]
24 795
3
በሚቀጥለው አመት ከሜዳችን ውጪ የምንጠቀመው ሶስተኛ ማሊያ ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው ይህን ይመስላል።
25 149
26
📸 Lisandro Martínez via IG
25 558
11
ውድ የ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ተከታታዮች ለመላው የክርስቲያን እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! “እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”   — ኢሳይያስ 53፥5
25 716
15
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን ❤️
25 276
1
በዚህ ሊንክ   ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
26 486
2
መልካም አዳር ዩናይትዳውያን!
28 124
4
ፋብሪዚዮ ሮማኖ በሚካኤል ኦሊሴ ላይ.. "በሚቀጥሉት ወራት ስለ ኦሊሴ መረጃን ይዤ መቅረብ እችላለው ነገር ግን ለአሁኑ የኦሊሴ መልቀቂያ አንቀፅ 60 ወይም 70 ሚሊዮን ፓውንድ አይመስለኝም ከዚህ የገንዘብ መጠን ያነሰ ነው ብዬ አስባለሁ።" [United Stand YT]
29 198
5
ይህ ወር ለአንቶኒ ማርሺያል በማንችስተር ዩናይትድ ቤት የሚያሳልፈው የመጨረሻው ወሩ ይሆናል። በክረምቱ በነፃ ማንችስተር ዩናይትድን የሚለቅ ይሆናል። [Fabrizio Romano]
31 098
1
አሁናዊ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህንን ይመስላል!
32 278
3
"ጄደን ሳንቾ የጠፋውን ራሱን ፈልጎ ያገኘበት ቢጫማው ምሽት" በሚል ርዕስ መንሱር አብዱልቀኒን ያቀረበውን ሰፋ ያለ ዳሰሳ በቪድዮ ቻናላችን ያድምጡ👇
32 405
2
ኮንትራቱን የማደስ እድሉ ሰፊ ነው! በክለባችን ቤት አሁንም ቢሆን ተስፋ የተጣለበት ወጣቱ ሾላ ሾርቲር በቅርቡ ከክለቡ ጋር አዲስ ኮንትራት ሊፈራረም ይችላል። የ20 አመቱ ሾርቲር በውድድር አመቱ መጨረሻ በኦልድትራፎርድ ኮንትራቱ ያበቃል፣ በዚህም ዩናይትድ በተጫዋቹ ዙሪያ አፋጣኝ ውሳኔ ላይ እንዲደርስ ያስገድደዋል። የሾርቲር ኮንትራት የሚያበቃበት ቀን የቀረበ ቢሆንም በአዲስ ኮንትራት ስምምነት ላይ ሊደረስ ይችላል የሚል ተስፋ አለ። [MEN, UTD Exclusive]
32 036
2
Beckam 🔥
30 127
3
የሩኒ ልጅ ካይ ሩኒ በዛሬው እለት ማንችስተር ሲቲ ድል ካረገ በኃላ ምስሉን በማህበራዊ ፔጁ ለቆታል። በጨዋታውም ካይ ሩኒ እናም ጆሴ ጁኒየር ሁለቱንም ሎችን ለማን ዩናይትድ ማስቆጠር ችለዋል። ክለባችንም ማንችስተር ዩናይትድ ማን ሲቲን 2 -1 በማሸነፍ ለአልበርት ፌላን ዋንጫ ፍፃሜ መብቃት ችሏል።
29 377
2
ኤሪክ ቴን ሀግ ስለ ራሽፎርድ :- "ምንም መናገር አልችልም ከኮቨንትሪው ጨዋታ በኃላ የእርሱ ጉዳይ ገና አልተለወጠም።"
28 815
2
ማንቸስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ክሪስታል ፓላስን የሚለቅ ከሆነ ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ተቀዳሚዎቹ ናቸው። የኦሊሴ የዝውውር ሂሳብ ምን ያህል እንደሆነ እስካሁን ግልጽ ባይሆንም የቀድሞ ኮንትራቱ ላይ ከነበረው የውል ማፍረሻ £35m ከፍ ያለ እንደሚሆን ይጠበቃል። አንዳንድ ምንጮች ገንዘቡን ከ £50m እስከ £60m ይሆናል ብለው ያስቀምጣሉ። (James Olley ፣ ESPN)
28 523
0
ይሄ ልጅ የቋሚነት እድል ማገኘት ያለበት ሰአት ላይ የደረሰ ይመስለኛል !
28 836
1
👉በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 PHONE 🤳 ፦ 👇👇👇👇 251989741200
28 195
0
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በመጪው የዝውውር መስኮት ትልልቅ ዝውውሮችን ለመፈፀም ዝግጅቱን አጠናቋል። እንደ ESPN ፀሀፊ ጄምስ ኦሊ የቲውተር ዘገባ ከሆነ ማንችስተር የናይትድ ማይክል ኦሊሴን በክለቡ ለማካተት እናም አሮን ዋን ቢሳካን ደግሞ የውሉ አካል በማድረግ ለክሪስትያል ፓላስ የማቅረብ ፍላጎት አለው ተብሏል። ተያይዞ በዘገባው እንደወጣውና እንደተመለከትነው ከሆነ ኦሊሴ ውሉን የሚያቋርጥ አንቀፅ በፓላስ ቤት ያለው ሲሆን ይህም ለአይኖኤስ ቁልፍ እናም ተስማሚ ዘዴ ነው ተብሎ ይወሰዳል።
26 732
2
ይህንን እና ሌሎች በርካታ የቤትኢን ፕራይም ቦነሶችን ያግኙ!      በዚሊንክ ይቀላቀሉ።  ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
24 655
0
ኤሪክ ቴን ሀግ !
26 089
0
የአንድሬ ኦናናን ለወሩ ምርጥነት የታጨውን ሴቭ እና ለወሩ ምርጥነት የታጨውን የኮቢ ማይኖን ጎል ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ ። 👉
25 421
0
አንቶኒ እና ማውንት በዛሬው ልምምድ ላይ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎች የክለባችን እንዲሁም የዛሬውን ልምምድ የሚያሳይ ፎቶዎች በፎቶ ቻናላችን ማግኘት ይችላሉ 👇👇👇👇
25 518
0
ኤሪክ ቴን ሃግ በዚህ ክረምት ማንቸስተር ዩናይትድ አብዛኛውን የቡድናቸውን ተጫዋቾች ሊሸጡ ይችላሉ ስለመባሉ፡- "ይህ ነገር ለኔ እንደ ቀልድ ነው። በየዝውውር መስኮቶቹ 200 ተጫዋቾች ላይ ዩናይትድ ፍላጎት አለው ይባላል። ይህ በፍጹም እውነት አይደለም በየክረምት በቡድናችን ውስጥ ያሉትን አብዛኛዎቹን ተጫዋቾች ይሸጣሉ እየተባለ ይወራል ይህ ደግሞ ከእውነት የራቀ ነው።" ስለ ጄሰን ዊልኮክስ ፡- "ካለፈው ሳምንት ጀምሮ በየቀኑ እያወራን ነበር። በአጭር ጊዜ ውስጥ ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር አለብን፣ አሁን በእቅዶቻችን ዙሪያ እየሰራን ነው እሱ (ዊልኮክስ) ከመምጣቱ በፊት እቅድ ነበረን እናም በእርግጥም እርስ በእርስ መደጋገፍ አለብን። እውነት ነው ጊዜ ይወስዳል ነገር ግን እኛ ብዙ ጊዜ የለንም። ስለ ኢሮፓ ሊግ፡- "በእርግጠኝነት በቀጣይ ዓመት በጀታችን ላይ ተጽእኖ ይኖረዋል ነገር ግን ለማንቸስተር ዩናይትድ መጫወት ለተጫዋቾች በጣም ማራኪ ነገር እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ብዙ ተጫዋቾች ለማንቸስተር ዩናይትድ በመጫወታቸው በጣም ደስተኞች ይሆናሉ እርግጠኛ ነኝ።" ስለ ማርከስ ራሽፎርድ ፡- "ከባለፈው ሳምንት የኮቨንትሪ ጨዋታ በኋላ ያጋጠመው ጉዳት ሊድን አልቻለም ፣ ስለሱ ብዙ ምናገረው ነገር የለም።"
Show more ...
25 094
0
ሳቂታው በልምምድ ላይ ❤️
24 204
1
ኤሪክ ሁሉንም ተጫዋቾች በመሸጥ በአዲስ ተጫዋቾች ሰለመተካት " ይሄ ቀልድ ነው! ሁሌም በዝውውር መስኮት ላይ ዩናይትድ ይፈልጋቸዋል እየተባለ የሚወራ 200 ተጫዋቾች አሉ እና ይህም ፍፁም ወሸት ነው! ሁሉንም ተጫዋቾች ሰለመሸጥ የሚወራው ትክክል አይደለም "
23 821
3
ኤሪክ ቴንሀግ ስለ ብሩኖ "ብሩኖ ለሰኞው ጨዋታ መድረሱ አጠራጣሪ ነው።"
22 793
1
አንድሬ ኦናና Vs በርንሌይ ጋር ያዳነዉ ኳስ የፕሪምየሀር ሊጉ የወሩ ምርጥ ሴቭ ዉስጥ መካተት ችሏል።
22 846
1
ኤሪክ ቴንሀግ " እናቃለን እኛ ከሚጠበቅብን በታች ነው አሁን እያረግን ያለነው እና ከዚህ የተሻለ መሆን ይኖርብናል እና እኔ አሁን ወደ 5ኛ የዝውውር መስኮቴ እየሄድኩ ነው 2ቱ ጥሩ ነበር 2ቱ ደሞ አልፈውናል እና በቡድን ስብስብ ውስጥ አዳዲስ ነገሮች መጨመር አለብን ነገር ግን አሁን ላይ ጥሩ መሰረት ገንብተናል ለቡድኑ "
23 238
0
ኤሪክ ሰለ ቶፕ 6/7 ሆኖ ሰለማጠናቀቅ " ልክ ነው ይሄ በጣም አስፈላጊ ነው ነገር ግን እኛ ሁለት አማራጭ አለን፤ አንደኛው ቶፕ 6 ውስጥ ሆኖ ማጠናቀቅ ሁለተኛው ደሞ የኤፍኤ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ "
23 781
1
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ወር በአጠቃላይ :- 6 || ጨዋታ አደረገ 6 ||ግቦችን አስቆጠረ 22 || የግብ እድሎችን ፈጠረ 1|| አሲስት ማድረግ ቻለ። 🪄🎩
24 236
0
ኤሪክ ሰለ ኢሮፓ ሊግ
23 865
0
ኤሪክ ቴንሃግ ስለ ስኮት ማክቶሚናይ:- "በዚህ ሳምንት ከኛ ጋር ልምምድ አልሰራም፣ ነገር ግን ቅዳሜ እለት ወደ ልምምድ ሊመለስ ይችላል ብዬ አስባለሁ" "ለሚቀጥለው ጨዋታ 100% ብቁ ይሆናል ወይም አይሆንም የሚለውን ማየት አለብን" ሲሉ ተናግረዋል።
23 897
0
ኤሪክ ቴን ሀግ ፦ "ብሩኖ ከፓላስ ጋር በሚደረገው ጨዋታ የመሰለፉ ጉዳይ አጠራጣሪ ነው። ስኮት ማክቶሚናይ በዚህ ሳምንት ከቡድኑ ጋር ልምምድ አልሰራም ፣ ጆኒ ኢቫንስ ሊመለስ የሚችልበት ዕድል አለ።" ሲሉ ተናግረዋል።
24 205
0
#Official ኮቢ ሜይኑ ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠራው ድንቅ ግብ የፕሪሚየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ጎል ዕጩ ውስጥ ተካቷል።
24 445
4
ኤሪክ ቴን ሃግ ስለ ጄደን ሳንቾ:- "ትናንት በጥሩ ሁኔታ ተጫውቷል፣ እሱ በጣም ጥሩ ተጫዋች ነው እና ዩናይትድ ለምን ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቶ እንዳመጣው አሳይቷል፣ ለእሱ በጣም ደስተኛ ነኝ።"
25 236
2
ማርከስ ራሽፎርድ በዛሬው ልምምድ ላይ አልተሳተፈም! ማርከስ ራሽፎርድ በዛሬው የማንችስተር ዩናይትድ ልምምድ ላይ ያልተሳተፈ ሲሆን የዛሬው ልምምድ እንዲያመልጠው ያደረገውም በኤፍኤ ካፕ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ አጋጥሞት ከነበረው መጠነኛ ጉዳት ሙሉ በሙሉ አለማገገሙ ነው ። (The United Stand)
26 035
1
ለብሩኖ ፈርናንዴዝ ድምጽ ለመስጠት ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላለችሁ
26 418
16
ብሩኖ የአፕሪል ወር የፕሪሜር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ለመባል ምርጫ ውስጥ ገብቷል ።
27 444
0
ብሩኖ የአፕሪል ወር የፕሪሜር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ለመባል ምርጫ ውስጥ ገብቷል ።
1
0
ሰር ጂም ራትክሊፍ፣ ሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ እና ዣን ክላውድ ብላንክ በማንች ከተማ ትላንት ከአንድ ሬስቶራንት ውስጥ ታይተዋል።
24 793
1
ሳንቾ ድንገት ከቀይ ወደ ቢጫ ማልያ ሲቀየር ብቃቱን አላገኘም! መቼም የትናንት ማታውን ሳንቾን ተመልክቶ ይሄ እኔ በማንችስተር የማቀው ሳንቾ ነው? ያላል የክለባችን ደጋፊ አይኖርም ሳንቾ በክለባችን ያለተሳከለት ምክንያት ብለን ብዙ ጊዜ ተወያይተንበታል አንዳንድ ጊዜ የፖዚሽን አንዳዴ ደሞ የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች አይደለም እያለን ሀሳብ ተቀያይረናል ነገር ግን ጨክነን የፖዚሽን እንዳንል ከ50% በላይ የሚሆነውን ጨዋታ የጀመረው በሚፈለገው በግራ መስመር ነው! የፕሪሚየር ሊግ ተጫዋቾች አይደለም እንዳንል አለምን ያስጨበጨበ አቋሚ የሚያሳየው በቻምፒዮንስ ሊግ ትላልቅ ጨዋታዎች ላይ ነው መቼም ኤቨርተንን ከመግጠም ፒኤስጂን አትሌቲኮን መግጠም ከባድ መሆኑ አያጠራጥርም አሰልጣኝ እንዳንል የተለያዩ አሰልጣኞች ተቀያይረው አሰልጠነውታለው የኤሪክ ችግር ብቻ ሊሆን አይችለም ከፈጠሩት ችግር በስተቀር ታዲያ ሳንቾ በክለባችን ለምን ምርጥ ብቃቱን አላሳየም? አሁን ምክንያቱ ግልፅ ይመስላል ከላይ በጣም ትልቅ ችግር አለ! የተጫዋቾች ብቃት የሚያጠፋ ትልቅ ችግር አለ ተጫዋቾች ብቻ አይደለም የአሰልጣኞችንም ብቃት አውጥተው እንዲተቀሙ የሚያደረግ መሰረት ክለባችን ጋር የለም! ምናልባት በሚቀጥሉት 3 እና 4 አመታት ክለባችን በሰር ጂም መሪነት ከላይ ያለውን የአመራር ችግር ከቀረፉ፤ ለተጫዋቾች ምቹ ለአሰልጣኞችም ተስማሚ ቦታ ይሆናል
Show more ...
27 184
6
#Official የApril ወር የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሲሆን ከክለባችንም ብሩኖ ፈርናንዴዝ መካተት ችሏል። ብሩኖ በዚህም ወር 6 ጎልና 1 አሲስት ማስመዝገቡ የሚታወስ ነው።
25 876
2
ጆኒ ኢቨንስና አንቶኒ ማርሲያል ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሰዋል።
25 930
0
የሶፋ ስኮር የሳምንቱ ምርጥ 11 ይፋ የሆነ ሲሆን ፤ ማሰን ግሪንዉድ መካተት ችሏልደ SHARE
25 879
1
ዴቪድ ቤካም በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ያሳካቸው ክብሮች በጥቂቱ ፤ ➩ 6 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ➩ 2 ኤፍኤ ካፕ ➩1 ቻምፒዮንስ ሊግ ሌሎቹን በምስሉ ላይ መመለከት ትችላላችሁ !
25 825
3
24 473
2
ልምድን በሚልዮኖች ሸመታ! ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በቅርብ አመታት ለቡድኑ ልምድ መዳበር በመሻት የሚያስፈርሟቸው በትላልቅ ክለቦች ልምድ ጠገብ የሆኑ ተጫዋቾች ከሁለትና ሶስት ዓመት ያለፈ ክለቡን ሲያገለግሉ አንመለከታቸውም። ከዚህ በፊት በክለቡ የተለመደውና እንደባህልም የነበረው የንስር አይን ባላቸው ስካውቶቻችን ጥረት ሚገኙ እንቁዎችና የአካዳሚ ምሩቆች ነበሩ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ክለባችን ለአንድ ወጣት ወይም ልምድ አለው ለሚባል ተጫዋች ብዙ ሚልዮኖችን ማፍሰሱ ተለምዷል። ሻጭ ከለቦችም ክለባችንን ለዝውውር ብዙ ረብጣ ገንዘብ ካልጠየቁ የከሰሩ ይመስላቸው ጀምሯል። የክለባችን ለማይገባቸው ተጫዋቾች ብዙ ሚልዮኖችን ማፍሰሱ የክለቡን የተደራዳሪነት አቅሚ ቢያስተችም ልምድን ብቻ ማዕከል አድርጎ እድሜው ለገፋ ተጫዋች ብዙ መክፈሉ ግን አሰልጣኙንም ሚያስተች ነው ። በነዚህ ሶስት የውድድር ዘመናት ወደ ክለባችን ከተዘዋወሩ ባለ ብዙ ልምድ ተጫዋቾች ክለቡን ብዙም ሲጠቅሙ አናይም። ለአብነትም ካሲሜሮ በሁለተኛ የውድድር ዘመኑ አቋሙ ወርዶ ብዙ ደክሞ ከለቡን ስለመልቀቁ ይወራበት ጀምሯል። ሌላኛው ደግሞ በብዙ ጉዳትና የአቋም መዋዠቅ ሚቸገረው ቫራን ነው ። ይህ ተጫዋችም እንዲሁ ክለቡን እንደተጠበቀው ሳያገለግል ዘንድሮ ክለቡን ስለመልቀቁ እየተወራ ነው ። እነዚህ ተጫዋቾች ባለ ብዙ ልምድ ተብለው መተው የመጀመርያ የውድድር ዘመናቸው ላይ ክለቡንና ደጋፊዎችን ያስደሰቱ ቢሆንም ትንሽ ሲቆዩ ግን ድክመታቸው እየጎላ መቷል። ከላይ የጠቀስናቸው ሁለት ተጫዋቾች በቀድሞ ክለባቸውና በሀገራቸው ብሄራዊ ቡድን ብዙ ስኬትን ያጣጣሙና የእግር ኳስ ዘመናቸውን የጨረሱ በሚመስል መልኩ የተሳካላቸው ናቸው። ካስሚሮ በማድሪድ ቤት ሰባት አመታት በላይ የቆየ ብዙ ዋንጫዎችን ያሳካ በተለምዶው ጋላክቲኮ የሚባለው ስብስብ አባል የነበረ አሁን ላይም በብሄራዊ ቡድኑ እንደነ ኔይማርና ማርኪንሆስ አይነት ተጫዋቾች ባሉበት ሀገሩን በዋና አምበልነት መምራት ጀምሯል። ቫራንም እንዲሁ በማድሪድ የጋላክቲኮ አባል ፣ ከድንቁ ተከላካይ ራሞስ ጋር የማድሪድን የኋላ መስመር ያለመታከት የመራ ብዙ ስኬቶችን ያሳካ ከሀገሩ ብሄራዊ ቡድን ጋርም የአለም ዋንጫን ያሳካ የቡድኑ ሁለተኛ አምበል የነበረ እና ሁሉ በቅቶት እራሱን ከብሄራዊ ቡድኑ ያገለለ ነው። እንደምሳሌነት ቫራንን እና ካስሚሮን ጠቀስን እንጂ ስድስት ወይንም ሰባት አመታትን ወደኋላ ብንመለስ ማንሳት ምንችላቸው ብዙ ተጫዋቾች አሉ። ከላይ ያሉትን ስኬቶች የጠቀስኩት እነዚህ ተጫዋቾች በዩናይትድ ቤት ሊያሳኩት ሚጓጉለት ያን ያህል ክብደት ያለው ነገር ስለሌላቸው ብዙም ክለቡን ለማገልገል ይቸገራሉ ለማለት ነው(ግላዊ አስተያየት)። እናንተስ ስለ ክለባችን በልምድ ስም ብዙ ሚልዮኖችን እድሜያቸው የገፉ ተጫዋቾች ላይ ማፍሰስ ምን ታስባላችሁ?
Show more ...
25 693
6
24 898
2
የቀድሞ የክለባችን ድንቅ 7 ቁጥር ለባሽ የሆነው ዴቪድ ቤካም ዛሬ ልደቱ ነው! Happy birthday, Becks! 7️⃣🎉
26 700
3
አሌሳንድሮ ዴልፔሮ ስለ ጄደን ሳንቾ የትላንት ምሽቱ ብቃት ሲናገር ፦ "እንደሱ ያለ ተጫዋች እንደዚህ አይነት ትልልቅ ጨዋታዎችን በዚህ የጥራት ደረጃ መጫወት ከቻለ ፤ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ መመለስ አለበት።"
25 928
3
የINEOS ሰዎች የማን ዩናይትድ የቀድሞ ስራ አስፈፃሚ ቡድን ለኤሪክ ቴን ሀግ ስኬታማ እንዲሆን ሚያደርጉትን ድጋፎች አላቀረቡለትም ብለው ያምናሉ። ግልፅ የሆኑ ጥሩ የአሰልጣኝ አማራጮች ገበያው ላይ ባለመኖራቸው እና እሱን ለማሰናበት እና ተተኪ ለመቅጠር የሚወጣውን ወጪ ለማስቀረትም ጭምር በሚቀጥለው የውድድር አመት ኤሪክ ቴንሀግ የዩናይትድ አሰልጣኝ ሆኖ ሊቀጥል ይችላል። (The Athletic)
272
0
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ለማንኛውም ሀሳብ እና ጥያቄ ,,,,,,, 👉📩📩 👉 ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
26 140
0
በዶርትሙንድ ትቆያለክ ? 🗣 | ጃዶን ሳንቾ "በእውነት አላውቅም አሁን እያተኮርኩ ያለሁት አሁን ባለው ላይ ነው።"
28 107
3
እንዴት አደራችሁ ዩናይትዳውያን 😊
27 671
0
በዚህ ሊንክ   ወደ ፈታ ቤት ይቀላቀሉ 👉እስከ ሚያዚያ 30 ብቻ የሚቆይ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
26 899
1
👉በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 PHONE 🤳 ፦ 👇👇👇👇 251989741200
27 553
0
መልካም አዳር ዩናይትዳውያን የነገ ሰው ይበለን❤️
29 741
1
ጄደን ሳንቾ በሻምፒዮንስ ሊጉ ባለፉት 8 የግማሽ ፍጻሜ የውድድር አመቶች  ጨዋታዎች ላይ በ አንድ ጨዋታ ላይ ከ 10 ጊዜ በላይ ድሪብሎችን ያደረገ ተጫዋቾች ሆኗል። በምሽቱ ዶርትመንድ ከ PSG ባደረጉት የ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ ላይም የሚገርም ብቃት አሳይቷል።
30 575
1
TEAM 🫡
31 069
2
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከ26ኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች በኋላ እስከአሁን ድረስ ያስመዘገበው FPL ሬቲንግ። The only in-form Man Utd player!
32 328
4
የማንችስተር ዩናይትድ የውጤት ቁልቁለት እውን ማብቂያ አለውን? ለዚህ ጥያቄ መልስ ለመስጠት የክለቡን ሽያጭ እና የአመራሮች ለውጥን በጥልቀት መመልከት እና መመርመር አስፈላጊ ነው። የክለቡን ትልቅ ድርሻ የያዙት ብሪታኒያዊ ቢሊየነር ራትክትሊፍ ይዘውት የመጡትን ፕሮጀክት እና የሚያደርጉት ለውጦች እንደተጠበቁ ሁኖ በዛው ልክ ክለቡ ላይ የሚደረገው ኢንቨስትመንት በመግቢያዬ ላነሳሁት ጥያቄ ቁልፍ መልስ ሁኖ እናገኘዋለን። በርግጥ ይህንን ጥያቄ ለመመለስ ጊዜው አሁን ላይሆን ይችላል ነገር ግን ለውጦችን ለተመለከተ የእግር ኳስ ተከታታይ ተስፋዎች አሉ። ለውጡ ገና ጅማሬ ላይ መሆኑን ተከትሎ ስለለውጡ የተለዬ ትንታኔ መስጠት አስቸጋሪ ያደርገዋል። ለጥያቄው ትክክለኛ መልስ በትግስት ነገሮችን መከታተል እና የተወሰኑ ጊዜዎችን መጠበቅ ይመስለኛል።
Show more ...
32 274
1
ቡሩኖ አሁን ላይ በክለባችን ያለው ኮንትራት እየተገባደደ ነው ታዲያ ለዚህ ለውዱ አንበላችን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ለክለቡ ያለውን በሙሉ ለሚሰጠው የክለባችን የመሀል ሜዳ ፈርጥ ተጫዋቻችን ክለባችን የስንት አመት ኮንትራት ቢሰጠው ትላላችሁ?
31 525
2
በተጨማሪም ሰር ጂም ዳን አሽወርዝ በቅርቡ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድን እንሚቀላቀል እርግጠኛ እንደሆኑ በስብሰባው ተናግረዋል።
31 064
0
ሰር ጂም ራትክሊፍ እና INEOS በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግን ለማሰናበት ተጨባጭ እና ወሳኝ ነገር ከተገጠማቸው የአሰልጣኝ ለውጥ ለማድረግ አያመነቱም።
30 128
1
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በቅርቡ በእግር ኳሱ አለም ዳግም ስኬታማ በመሆን የቀድሞ የክለቡ ገናነቱ በቅርቡ እንደሚመለስ ሰር ጂም በዛሬ እለት በተካሄደው የክለቡ ስብሰባ ተናግረዋል።
29 294
2
ይህ ጥምረት ቢኖር ! 🧊
29 449
31
🗣 • | ብሩኖ ፈርናንዴዝ: "ክርስቲያኖ ሮናልዶ የኔ አርአያ ነው።"
29 227
13
ዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ስብሰባ ተደርጓል ሰር ጂም ራትክሊፍ እና ጃን ክላውድ ብላንክ በጠዋት ነበር ለስብሰባው በካሪንግተን ታድመው የነበረው።
28 863
0
#Loan_Watch ባሳለፍነው 2023 ላይ ከክለባችን ወደ ጀርመኑ ክለብ ቦሪሲያ ዶርቱመንድ በውሰት ውል የሄደው ጄደን ሳንቾ ዛሬ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል። በዶርቱመንድ ቤት እጅጉኑ ተሻሽሎ ያለው ሳንቾ ዛሬ በአወሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ፒኤስጂን የሚገጥም ይሆናል። መልካም እድል!❤️
28 829
0
27 377
3
#በተጨማሪም INEOS በቀጣዩ አመት ከኤሪክ ቴን ሀግ ጋር ለመቀጠል ማሰባቸው ሲገለጽ እነሱ እንደሚያስቡት ከሆነ ቴን ሀግ ከዚህ በፊት በነበሩት የክለቡ አመራሮች በቂ ደጋፍ አልተደረገለትም ብለው ያምናሉ። ከዛም በተጨማሪ እሱን ካበረሩ የሚያወጣቸውን ወጪ እና ሌላ አሰልጣኝ ለመሾም የሚከፍሉት ክፍያ ብዙ ከመሆኑ አንጻር ኤሪክን ማቆየት በ INEOS ዘንድ እንደ መፍትሔ ሀሳብ ተወስዷል። [The athletic ]
27 706
3
ማንቸስተር ዩናይትድ አሁንም ከኤሪክ ቴንሀግ ጋር የሚቀጥለውን የውድድር አመት እቅድን ነድፎ ይዟል። [አዳም ክራፍተን/አትሌቲክስ]
27 271
1
በጋራ በመሆን እቅዶችን በማውጣት ይሰራሉ! ኦማር ቤራዳ በክለባችን ቤት ስራውን ሲጀምር ከጆን ክላውድ ጋር በጋራ በመሆን የክለቡን ገቢ በማሳደግ እና በንግዱ አለም ስኬታማ የማድረግ ሚና ይኖራቸዋል። ከዛም በተጨማሪ በኦልድትራፎርድ ስታዲየም የወደፊት እጣ ፋንታ ላይ ውሳኔ ያሳልፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። [Muppetiers]
27 817
0
ቤኔፊካ ከክለባችን በውሰት ያስፈረመውን አልፈቫሮ ፈርናንዴስን በቋሚ ውል ማስፈረም ይፈልጋል። በቅርቡም ለክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ €6 ሚሊየን ዩሮ በመክፈል በቋሚ ውል ተጫዋቹን የግላቸው ለማድረግ አቅደዋል። [Fabrizio Romano]
27 931
0
ይህንን እና ሌሎች በርካታ የቤትኢን ፕራይም ቦነሶችን ያግኙ!      በዚሊንክ ይቀላቀሉ።  ለበለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
21 333
0
ኮቢ በኢስታግራም ገፁ ያጋራው ምስል ኮቢ ❤️
26 722
4
ካሴሚሮ በኮቢ ማይኖ ላይ፡- "በተለይ ስለ ኮቢ ስናወራ በሚቀጥሉት ሶስት ወይም አራት አመታት ውስጥ በፕሪምየር ሊጉ ውስጥ ካሉ ምርጥ አማካዮች አንዱ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።"
1
0
የክለባችን ሶስተኛ ማልያ! የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በማቀጥለው አመት ይጠቀመዋል ተብሎ ሊጠቀመው ይችላሉ ተብሎ የሚጠበቁት ማለያ!
27 807
13
ካዝሜሮ ስለ ጋርናቾ እና ሆይሉንድ "ጫናውን ጋርናቾ ላይም ሆነ ሆይሉንድ ላይ ማድረግ አይቻልም በእራሳቸው መደሰት አለባቸው መማርን መቀጠል እና ጠንክረው መስራት አለባቸው።"
25 452
0
ማንቸስተር ዩናይትድ ጃዶን ሳንቾ በዚህ ክረምት ክለቡን ይለቃል ብለዉ ያስባሉ። [ mcgrathmike ]
25 439
2
ካዝሜሮ ስለኮቢ ማይኖ:- "ሁሉንም ነገር የያዘ ሙሉ ተጫዋች ያለን ይመስለኛል።" Complete Player👏
9 880
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio