Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481  @BekyJa  ሶፍትዌር Download ለማድረግ  @GoldStarHdBot   @Lifestar_Ethiopia_Bot   @Superstar_Ethiopia_Bot  አድራሻ 👇👇  https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A  
Show more
124 441-131
~6 976
~86
4.98%
Telegram general rating
Globally
7 310place
of 78 777
43place
of 396
In category
504place
of 2 610

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
አሁን ማንቸስተር ሲቲ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
2 046
3
አሁን አርሰናል ከቶትንሀም በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር 11050 H 04000
2 571
6
ማን ሲቲ ከብራይተን ድል በኋል ወደ ሜዳ ይመለሳል💥 ⚽️ Nottingham Forest vs Man City ከምሽቱ 12፡30 ሰዓት በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተሪ በ SPTV ሰርቨር Ethiosat 57°E ላይ ይመልከቱ 🤔 ማን ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ያሸንፋል? የእናንተን ግምት ያጋሩን!  
2 699
0
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የለንደን ደርቢ ጨዋታ💥 ⚽️ 4 ጨዋታዎች ብቻ የቀሩት አርሰናል ለዓመቱ ለመጨረሻ ጊዜ የለንደን ደርቢውን ቶተንሃም ዛሬ ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ይገጥማል! ይህንን አጓጊ ፍልሚያ በቀጥታ በ SPTV 1 HD ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜንትሪ በ SPTV ሰርቨር ይከታተሉ 🤔 አርሰናል እያሳየ የለውን ብቃት መቀጠል ይችላል? የእናንተን ግምት ያጋሩን
2 557
0
የ SPTV ችግር ተገኝቷል አሁን ተስተካክሏል ብለዋል
2 211
1
​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 4:00 Bayern Munich vs Arsenal SPTV 2 HD 4:00 Manchester City vs Real Madrid የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 9000 ghost GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega LIFESTAR 9090HD Diamond LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት ወይም ዋይፋይ አንቴና፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ NaN ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት NaN ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Show more ...
image
2 255
3
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 28_4_2024

SPTV-GS-9000_GHOST_V146_28042024.bin

2 135
13
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Fix YouTube 28_4_2024

SPTV-LS-9090HD_diamond_V170_28042024.bin

2 264
6
ለ Tiktoker ወይም online ለሚሰራ የሚሆን ምርጥ wireless mic አስገብለናል ፈላጊ ካለ inbox
mic
Jmary MW-16 wireless Microphone Features of wireless microphone for camera and mobile: 2.4G wireless microphone for camera and mobile technology that Offers a stable and reliable connection with a range of up to 20 meters (65 feet), eliminating the need for cumbersome cables. Plug-and-play operation No complicated setup is required simply connect the receiver to your device and the transmitter to the microphone and you’re ready to record. Omnidirectional pickup pattern that Captures sound from all directions…
3 193
3
👆👆👆 ይሔ የ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message የሚያሳየውን እና ድምፅ ችግር ተስተካክሏል 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። 27_4_2024 V3.03
Show more ...

SPTV_V3.03_FuncamPlus_Goldstar_Lifestar_Superstar_27042024.bin

3 354
29
አሁን እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ SPTV SPTV 1 Ethiosat
3 075
4
የተለያዩ ሰርቨሮች ዋጋ 57°E SPTV ሰርቨር የ 1ወር 300ብር 57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 600ብር ETV PRO Android 15 Month 1000ብር ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር Forever 1 Year 1700ብር EthioShare 1 Year 700ብር Funcam 1 Year 1000ብር Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር Super G-Share 6 month 500ብር MyHD IPTV 15 Month 700ብር Forever SDS 1 Year 2000ብር ለማስሞላት በቴሌብር ብቻ 0911001481 ብሩክ ላይ አስገብታችሁ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number About STB ውስጥ ሆናችሁ ፎቶ አንስታችሁ @bkjabot ላይ መላክ ብቻ ነው መደወል አይፈቀድም ከአጭበርባሪዎች ለመዳን የኛን መልዕክት ብቻ ይከታተሉ 👁ጥብቅ ማሳሰቢያ👁 ለግሩፓችን አባላቶች በፍፁም ግሩፕ ላይ ሰርቨር እፈልጋለሁ ብላችሁ እንዳትፅፉ ምክንያቱም የኛን Logo እና ስም በመጠቀም እኔ ቤኪ ነኝ ብለው ብር የሚያስልኩ እና ብር ከላካችሁላቸውም በሗላ እንዳይታወቅባቸው ሙሉ የተላላካችሁትን መረጃ አጥፍተው ብሎክ የሚያደርጉ ብዙ ሰዎች አሉ አሁንማ ይሔ የማጭበርበርያ ዘዴ በጣም ብዙ ብር እያስገኘላቸው ስለሆነ ሰው ቀጥረው ቢሮ ተከራይተው የሚጭበረብሩ ይመስለኛል እና እኔ ይሔንን ለመቆጣጠር ስለማልችል ቀጥሎ የምነግራችሁን ነገር ካደረጋችሁ ከመጭበርበር ትድናላችሁ 1. ሰርቨር የማስሞያው አካውንት @bkjabot ብቻ ነው አጭበርባሪዎቹ ይሔንን User name እንደ ስሜ እና ፕሮፋይል ፎቶዬ copy ማድረግ ስለማይችሉ ከመበላት ትድናላችሁ 2. እኔ በፍፁም እናንተ ሳትጠይቁኝ ሰርቨር ትፈልጋላችሁ ብዬ በ inbox (በውስጥ መስመር) አልፅፍላችሁም ይሔም ዋናው ነገር ነው አጭበርባሪዎች በኢንቦክሳችሁ መጥተው ቤኪ ነኝ ሰርቨር ፈልገህ ነው ይሏችሗል እናንተም በቀላሉ የኔን ስምና ፕሮፋይል ፒክቸር ስታዩ እኔ ስለምመስላችሁ ወዲያው ብር ታስገባላችሁ ግን በተቃራኒው ለሌቦቹ ነው ያስገባችሁት ብራችሁ ቀለጠ ከዛ ቤኪ ብሬን በላኝ ብላችሁ ማልቀስ በጣም የሚገርመኝ ደግሞ የተሸወዱ ሰዎችን ሳስረዳቸው አይገባቸውም ስለዚህ ይሔንን በማድረግ ከመጭበርበር ይዳኑ በዚህ ምክንያት ቢጭበረበሩ እኔ ምንም ሀላፊነት አልወስድም
Show more ...
3 513
5
ln.run/HuG54
TV SMART BOX (ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ)
ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ MI Stick በ 4K ​​​​​​​​Q5 2nd Generation AndroidBox Specification 1 OS: Android 10 (android smart tv box) 2 Storage: DDR3 2GB/8GB eMMC 3. Chipset:H316 Quad core 64Bit ARM A53 4. Video Media Player: Support: 4K@60fps, H.265/H.264/VCI/WMV9/MPEG-2/MPEG-4 5. GPU:Mali-G31 6. 4K HDR Resolution 7. Google Cast 8.Bluetooth Remote :Voice Command 9. Built In Bluetooth 5.2 10. RJ45 Interface 10M/100M  11. AdaptiveBuild Wireless/Wifi:2.4G/5G
3 634
4
https://telegra.ph/TV-SMART-BOX-%E1%88%9B%E1%8A%95%E1%8A%9B%E1%8B%8D%E1%8A%95%E1%88%9D-TV-SMART-%E1%88%9B%E1%8B%B5%E1%88%A8%E1%8C%8A%E1%8B%AB-04-18
TV SMART BOX (ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ)
ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ MI Stick በ 4K ​​​​​​​​Q5 2nd Generation AndroidBox Specification 1 OS: Android 10 (android smart tv box) 2 Storage: DDR3 2GB/8GB eMMC 3. Chipset:H316 Quad core 64Bit ARM A53 4. Video Media Player: Support: 4K@60fps, H.265/H.264/VCI/WMV9/MPEG-2/MPEG-4 5. GPU:Mali-G31 6. 4K HDR Resolution 7. Google Cast 8.Bluetooth Remote :Voice Command 9. Built In Bluetooth 5.2 10. RJ45 Interface 10M/100M  11. AdaptiveBuild Wireless/Wifi:2.4G/5G
1
0
https://vm.tiktok.com/ZMMg1DqAQ/ 👆👆👆
472
0
YouTube አብዛኞቹ ረሲቨርች ላይ የተለያየ ችግር እያሳየ ነው የሚቀጥለው ሳምንት ይስተካከላል ግን በዘላቂነት YouTube ተጠቃሚ ከሆናችሁ በፍፁም በረሲቨር አትጠቀሙ TV Smart ማድረጊያ (Q5 Android TV BOX) ተጠቀሙ መቼም አይቋረጥም በተጨማሪም የራሳችሁን ምርጫ ፊትለፊት ላይ ያመጣላችሗል እናመሰግናለን።
3 777
5
👁ማሳሰቢያ👁 ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም። በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ
4 007
18
https://maps.google.com/?cid=8147001054044453288&entry=gps
★★★★★ · Electronics Retail and Repair Shop
3 979
0
SPTV ማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነኝ ስለ SPTV መረጃ ከፈለጋችሁ ከታች ፅሁፉን ይጫኑ
What is SPTV (Ethiosat)
የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ LIFESTAT 9090HD Diamond
306
0
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ በነፃ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ።
3 607
5
አስደሳች ዜና ለ SPTV ተጠቃሚዎች በአሁን ሰአት SPTV እየሰራ ነው እና በተለያየ ምክንያት SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ያመለጣችሁን ጨዋታ ለማካካስ በደንብ ስቴብል እስኪሆን ድረስ በነፃ ትጠቀሙና ከሆነ ቀን በሗላ ማለትም በደንብ Stable ከሆነ በሗላ የተጠቀማችሁበት ቀን አንድ ብሎ የሚጀምረው ይሆናል ተብላችሗል ምንም እንዳያሳስባችሁ።
1
0
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add SPTV Server (Ethiosat 57°E) 🔥 Fix YouTube 🔥 Improve Server 24_4_2024

SPTV-GS-9000_GHOST_V145_24042024.bin

5 856
33
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add SPTV Server (Ethiosat 57°E) 🔥 Fix YouTube 🔥 Improve Server 24_4_2024

SPTV-LS-9090HD_diamond_V169_24042024.bin

1
0
👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Add SPTV Server (Ethiosat 57°E) 🔥 Fix YouTube 🔥 Improve Server 24_4_2024

SPTV-LS-9090HD_diamond_V169_24042024.bin

5 315
29
https://telegra.ph/LIFESTAR-TV-04-24
LIFESTAR TV
LIFESTAR 85" 8K Android ለመጀመርያ ጊዜ የሚገርም LIFESTAR 85" SMART (Android 13) Real 8K Built In Bluetooth Double Screen TV 1.5 Ram በ 16GB ROM አዲስ 2024 ሞዴል ዛሬ ወደ ገበያ ገብቷል በውስጡም ብዙ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዟል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. ቲቪው Real 8K 7680 X 4320 ስክሪን ጥራት ያለው ስለሆነ የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ 2. ቲቪው Android 13 SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች…
5 094
0

file

4 899
1
​​👁አስደሳች ዜና👁 ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 65" TV በ 2024 model ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ 1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ 2. ቲቪው 13 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው 3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው 4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም 5. ቲቪው ሁለት ሪሞት አለው Bluetooth እና SMART ሪሞቶች ናቸው 6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም 7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል 8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው 9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው 10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት NaN ወይም NaN የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ ላይ መፃፍ ይቻላል
Show more ...
image
4 687
8
አሁን አርሰናል ከ ቸልሲ በ SPTV 1 HD ላይ Ethiosat
871
2
የ LIFESTAR 55" 2024 Specification 1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160 2. Android 9 ነው 3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው 4. Double Screen ነው በቀላሉ ስክሪኑ አይሰበርም 5. ስማርት ሪሞት አለው በሪሞቱም Mouse መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ስልካችን ላይ ያለ ማንኛውንም Application ቲቪው ላይ ጭነን መጠቀም እንድንችላ Mouse መኖሩ ያግዘናል 6. Built In Wifi እና Hotspot አለው 7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን 8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት  MiraCast እና MHshare Applications አለው 9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ 10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው 11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል 12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው 13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው 14. RF ይቀበላል ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር NaN ወይም NaN ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
Show more ...
5 963
9
SPTV 2 ሁሉም ጋር እየተቆራረጠ እያስቸገረ ነው እስከሚስተካከል ድረስ አዲስ ሰርቨር አንሞላም አትላኩ
3 351
4
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio