Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ETHIO ARSENAL

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia. –በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________ 📥 For advert :  @Mex_classic  
Show more
279 142+960
~29 557
~127
12.80%
Telegram general rating
Globally
3 481place
of 78 777
10place
of 396
In category
65place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
- ግላዊ እይታ እንደ ክለብ ስራችንን ሰርተናል? አልሰራንም! እኛ እንደ ደጋፊ በዚህ ሰዓት ማንቸስተር ሲቲ እንዲሸነፍ መቋጠር አይገባንም በእርግጥም የዘንድሮው አርሰናል ዋንጫው አይገባውም የዋንጫ ቡድን ተቸግሮም አሸንፎ የሚወጣ ነው አርሰናል በተቸገረበት ጨዋታ ነጥብ መጋራት እንኳን ሲሳነው አይተናል ስለዚህ ሌላ ክለብ እንዲሸነፍ ምናምን እንቅልፍ እያጡ ማደር አይገባንም ቅድመያ አርቴታ እና ተጫዋቾቹ ስራቸውን በአግባቡ ይስሩ የነበረንን እድል በቪላው ጨዋታ አሳልፈን ሰጥተናል እግርኳስ ነው ሚፈጠረው አይታወቅም ሆኖም ግን ከልክ ያለፈ ተስፋ መልሶ ይጎዳናል። አርሰናል በራሱ ቀጣዮቹን ጨዋታዎች አሸንፎ ይወጣል የሚል ሙሉ እምነት ያለው ደጋፊ አይደለሁም እኔ በግሌ ስለዚህ ሲቲ ላይ መቋጠር ምንም ትርጉም አልባ ነው ክለባችን እንደ አምናው በነጥብ ሳይርቅ እስከመጨረሻው ቢፎካከር ግን ይበል የሚያሰኝ ነው። ፔፕ እና ሲቲ ግን ሁለቱም ተፎካካሪዎቻቸው በራሳቸው ስህተት ከውድድሩ ውጪ ስለሆኑላቸው እንደ ሌላው ጊዜ አሳማኝ በሆነ አቋም የውድድር ዓመቱን ባይጨርሱም ዋንጫው ይገባቸዋል። ይህ የኔ ሀሳብ ነው ኮሜንት ላይ የናንተን ፃፉልኝ! SHARE
Show more ...
2 770
5
👉  👉 UNDER ARMOUR እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች 3000 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 Join & sher ,,,,,,, 📩📩 ✅ አድራሻ ድሬደዋ ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
632
0
አይሳክ እና ኦሊሴ የአርሰናል እቅድ አይደሉም እኔ እንደማውቀው ከሆነ በአሁን ሰዓት አይሳክ እና ኦሊሴ የአርሰናል ዋነኛ ኢላማዎች አይደሉም የዝውውር መስኮት ገና አልተከፈተም ስለዚህ ሙሉ ለሙሉ እቅዳቸው ውስጥ አይደሉም ማለት አይቻልም ዝውውሩ ሲከፈት ሚፈጠረውን እንመለከታለን:: SHARE
15 828
1
ስልኮትን ለመቀየር አስበዋል?   አዳዲስ እንዲሁም በመጠኑ ያገለገሉ ስልኮችን ከተሟላ ዋስትና እና ጥገና ጋር ይዘን ቀርበናል📱ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይጎበኙ 📞 NaN 📩 inbox 📍አድራሻ- ቦሌ ከሸገር ህንፃ አጠገብ 📨 ክፍለ ሀገር ላላቸሁ ደንበኞችቻችንም በ DHL መላክ ጀምረናል
1 538
2
የአርሰናል ዋነኛ የዝዉዉር እቅድ አርሰናል በክረምቱ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ማስፈረም የመጀመሪያ እቅዳቸዉ ነዉ ራይስ 8 ቁጥር ሚጫወት ከሆነ የ6 ቁጥር ተጨዋች ራይስ 6 ቁጥር ሚጫወት ከሆነ የ8 ቁጥር ተጨዋች ለማስፈረም ይሰራሉ:: [DAVID ORNESTEIN] SHARE
3 074
1
በክረምቱ የዝዉዉር ላይ ፓርቴ ወይ ጆርጂኒሆ አርሰናልን መልቀቃቸዉ አይቀርም:: [DAVID ORNESTEIN] SHARE
634
0
BEN BLANCOS 🥶 እንደዚ ፅድት ያሉ ለፕሮፋይል እና ለዋልፔፐር ሚሆኑ የአርሰናል ምስሎችን ለማግኘት ዋልፔፐር ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 💗 💗
1 267
0
Underrated ከማለት ውጪ ምን እላለው 🤷‍♂️
988
1
Family ❤ SHARE"
3 010
0
ጀግናው ስለ ሴቶች ማሰብ ስታቆም ።ስለ አላማክ ማሰብ ትጀምራለክ።😎 የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ይሁኑ ለወንዶች የተከፈተ ቻናል ነው ።👇
6 624
0
በህይወትህ ስኬታማ መሆን ከፈለክ ይህን ቻናል ተቀላቀል ፤ ጠቃሚ ምክሮችን ታገኝበታለህ ... ኢትዮጵያዊ ከሆንክ ብቻ JOIN በማለት ይቀላቀሉ ።🔥 የኢትዮ ሚሊየነር ቤተሰብ ይሁኑ ለኢትዮጵያውያን የተከፈተ ቻናል ነው።
4 214
0
የርገን ክሎፕ ፦ " አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ የውጤት ቀውስ ውስጥ እንዲገቡ እንፈልጋለን ።" ሲል ተናግሯል ። SHARE"
9 023
0
🇬🇧 vs 🇬🇧 አሁን እየተደረገ ያለ ምርጥ ጨዋታ በነፃ በስልክና በዲሽ 👇👇👇
2 405
0
🔘 እየተደረገ ያለ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በቀጥታ በስልኮ በትንሽ ኢንተርኔት ለመመልከት የሚያችል አፕ 👇👇👇
6 321
0
▪️|| ሳካ የሚገባዉን ክብር አላገኘም ! * በመጀመሪያ ቪዲዮን ብታዩት እለላለዉ ☝️ - ከ ቪላዉ ጨዋታ በኋላ በማህበራዊ ትስስር ገፅ ሳካ ላይ ከደጋፊዎች የዘረኝነት ጥቃት ሲደርስ ነበር ። ይሄ ሲሆን ለ መጀመሪያ ጊዜ አይደለም ። ሳካ ምርጥ ሲሆን ብዙ አይወራም ። ጥሩ ካልሆነ የ እንግሊዝ ሚዲያዎች ፣ እነ ሪዮ ፈርዲናንድ ጀምሮ ሌጀንድ ነን ባዮች ፣ የ አርሰናል ደጋፊዎች ስለመዉረዱ አዉረተዉ አይጠግቡም ። በተጨማሪ ብቃቱን ለማጣጣል ይሞክራሉ ። ይህ ታዳጊ ለዚህ ክለብ ገና በልጅነቱ ያላደረገዉ ነገር የለም ። ያለዉን በሙሉ አንጠፍጥፎ ሰጥቷል ። አርሰናል በደከመ ወቅት አብርቷል ። ክለቡን ይወዳል ደጋፊዎቹን ይወዳል ። - ሳካ በግሌ አቅሙን ብቻ ሳይሆን የ እግርኳስ ህይወቱን አስይዞ ነዉ የሚጫወተዉ ባይ ነኝ ። እዩ ቢያንስ በ አንድ ጨዋታ 3-5 ከባድ ጥፋት ይፈፀምበታል ። በተጋጣሚ ተከላካይ አይወደድም ሳካን ሆን ብሎ ለመምታት የሚገቡ ብዙ ቡድኖች አሉ ። ግን እሱ ለራሱ አይጠነቀቅም ። ትልቅ ጉዳት ቢገጥመዉ እኮ አበቃለት ። ግን እሱን የ እግርኳስ ህይወቱን አስይዞ ለክለቡ ያለዉን ለመስጠት በድፍረት ይጫወታል ። ብዙ ጊዜ ተጎድቶ ይወድቃል ይወጣል ከዛ በነጋታዉ ወደ ልምምድ ይጠሩታል ። እየታመመ ይጫወታል ። ዕረፍት የለዉም ። ጉዳቱን እንኳን አያስታምም ። ፊቱ ላይ መጥፎ ስሜት እያለ እንኳን አይቀየርም ። - ተጋጣሚ አርሰናል ሊገጥም ሲመጣ ሶስት አራት ተጫዋች ሳካ ላይ መድቦ ነዉ የሚመጣዉ ያን ያህል አሰፈሪ ነዉ ። ይሄ ግን ለደጋፊዎች አይታያቸዉም ። የሌሎች ክለብ ደጋፊዎች ደግሞ ስህተት ይጠብቁ እና እሱ ላይ ለመሳለቅ ይሞክራሉ ። የራሱ የሀገሩ ሌጀንዶች ሳይቀሩ ሚዲያ ላይ ሲያብጠለጥሉት ይታያል ። የሚገባዉን ክብር አላገኘም ። ይህ ልጅ የ ባርሳ እና ማድሪድ ተጫዋች ቢሆን የሚሰጠዉን ቦታ እናቃለን ። አንድ አንድ ጊዜ አቋም መዉረድ ይመጣል ። ተጋጣሚም እሱን ለማጥፋት ሁሌ ሰርቶ እንደሚመጣ አስተዉሉ ። * ክለቡ አንድ አንድ ጉለቶቹን ሲሞላ ሳካ በቂ ዕረፍት እየኖረዉ ሲጫወት አሰፈሪነቱን ታያላችሁ ። - - በእርግጠኝነት ሳካ የክለቡ legend ይሆናል ! ቡካዮ ❤️ No matter what they say ! "SHARE" .
Show more ...
10 873
0

file

6 020
0
▪️|| አርሰናል የ ጋብሬል ማጋሌሽን ኮንትራት ለማራዘም ንግግር ጀምሯል ።  [ Com Harrison ] "SHARE" .
6 615
0
▪️|| በተጨማሪም ዳግላስ ሉዊዝ እና ማርቲን ዙቢሚንዲ ዋነኞቹ አማራጫ ኢላማዎች ናቸዉ ። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከ ሶስቱ አንዱ ወደ አሜሬትስ መመጣቱ የማይቀር ነዉ ። "SHARE" .
1 209
0
▪️|| ብሩኖ ጉማሬሽ ቀዳሚዉ የ አርሰናል የ ዝዉዉር ኢላማ እንደሆነ የ መጀመሪያ ደረጃ የዜና ምንጭ Jack Gauhan ዘግቧል ። 🥇 "SHARE" .
6 023
0
🥶 ምስሉ ላይ የምታዩትን አዲስ nike dunk jumbo ጫማ እንዲሁሜ ሌሎች ጫማዎችን አምጥተናል ። - የምንገኘዉ አዲስ አበባ ነዉ ። ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ እናደርሳለን ! በዉስጥ መስመር ለማናገር : ለመደወል : 251969018398 ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ዕቃዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇
1 509
0
▪️|| ካይ ሀቨርት በዘላቂ የፊት አጥቂነት ! - ዴቪድ ኦርነስቴን ዛሬ ስለ አርሰናል አንድ አንድ ጥያቄዎች ቀርበዉለት መልስ ሰጥቷል ። ከ ጥያቄዉ መሀል አርሰናል በክረምቱ አጥቂ ያስፈርማል ተብሎ ነበር ። 🗣 " ስለ መሀል አጥቂ ዝዉዉር በተመለከተ ብዙ ጊዜ ተናግሬያለው ። በመጀመሪያ ጆን ክሮስ እንደተዘገበው የሃቨርት በዚህ ቦታ በዘላቂነት እንዲጫወት መወሰኑ ዝዉዉሩ ላይ ተፅእኖ አለዉ  በተለይም ጄሱስ በክለቡ የሚቆይ ከሆነ የበለጠ ተፅእኖ ሊኖረው ይችላል ። " "SHARE" .
1 173
0
ያሲን ለቀጣይ ጨዋታዎች ዝግጁ ሆኗል🤩🔥 አዲሱ ያሲን አኘ  ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ማጫዎቻ አይፈልግም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ማውረጃ Link 👇
11 682
4
SHARE
4 079
0
ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ሌላኛው ተጠባቂ የቋጠሮ ጊዜያችን ይሆናል። ብሬይተን ከማንችስተር ሲቲ ወሳኝ የሊጉን መርሃ ግብር ያደርጋሉ። ትናንት ምሽት ሌላኛው ተፎካካሪያችን ሊቨርፑል በመርሲሳይድ ደርቢ በኤቨርተን 2-0 በመሸነፍ ለዋንጫው የሚያረገውን ጉዞ አክሽፎባቸዋል። ክለባችን አርሰናል ከአስቶንቪላው ሽንፈት በማገገም ወልቭስንና ቼልሲን በተከታታይ ጨዋታዎች በመርታት ምንም እንኳን ሲቲ ቀሪ ጨዋታዎች ቢኖሩትም እስከዛው ግን መሪነቱን በመቆጣጠር የተሻለ ቦታ ላይ መቀመጥ ችለናል። ዛሬም የፔፕ ጋርዲዮላው ቡድን ብራይተን ከኛ ጋር ያለውን ልዩነት ለማጥበብና በዋንጫው ፉክክሩ ላይ የተሻለ ቦታ ላይ ለመቀመጥ የሮቤርቶ ዲዘርቢውን ብራይተን ይገጥማል። ብራይተን ወጣትና ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች የቀላቀለ በሊጉ ውብ እግርኳስ ከሚጫወቱ ክለቦች መካከል አንዱ ነው። ዲዘርቢ ወደዚህ ክለብ ከመጣ ጀምሮ ክለቡን ለአውሮፓ መድረክ ከማብቃት ጀምሮ በርካታ አይረሴ ታሪኮችን ለክለቡ በመፃፍ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ አሻራውን ማኖር የቻለ ድንቅ አሰልጣኝ ነው። በዚህ ሲዝን የተጫዋቾች ጉዳት ለብይተን መንሸራተት ምክንያት የሆነ ሲሆን አብዛኛዎቹ የዋናው ቡድን ቋሚ ተሰላፊዎች በጉዳት ምክንያት በአብዛኛው የውድድር አመት ጊዜ ላይ አልተሳተፉም ዛሬ ምሽትም በጉዳት የማይሳተፉ ተጫዋቾች የኖሩ መሆኑ ለሲቲ ጥሩ ዜና ይመስላል። በማንችስተር ሲቲ በኩል ከኤርሊንግ ሃላንድ ውጪ ሌሎቹ ተጫዋቾች ለጨዋታ ዝግጁ ሲሆኑ በምሽቱ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ከኛ ላለመራቅ የሚጫወቱ ይሆናል። ብራይተን የልጅነታችን 😜 መልካም እድል ! 😍 SHARE
Show more ...
2 405
0
ካሪ ራንሰን እ.ኤ.አ በ2019 ከሬሚ ሚቼል በኋላ ለአርሰናል U21 ቡድን የተጠራ የመጀመሪያው የአካዳሚ ግብ ጠባቂ ነው። SHARE
2 617
1
አርሰናል በ2023/24 የዉድድር አመት በመጀመሪያ አጋማሽ 15 ጨዋታዎችን እየመራ ወቶ አንድም ጨዋታ ተሸንፎ አያዉቅም:: SHARE
1 206
0
🔎ሜክስ ኦርጅናል የስፖርት እቃዎችና የክለብ ማሊያዎች  በተመጣጣኝ ዋጋ መሸጫ ማዕከል የምትፈልጉት [  Arsenal retro Jersey   ] እኛው ጋር ያገኛሉ ። ለማዘዝ For your orders contact us 📞 NaN 📩 inbox: 🗄ቴሌግራም ገፃችን…
1
0
በዚ ቀን ከ20 አመታት በፊት አርሰናል በቶተንሀም ሜዳ ዎይት ሀርትሌን ላይ የሊጉን ዋንጫ ማሸነፍ ቻለ:: WE WON IT AT Lane🥇 SHARE
1 234
0
አሁናዊ የደረጃ ሰንጠረዝ TOP 3 SHARE
3 240
0
ቶሚያሱ 🔥🔥 SHARE
1 812
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio