Сервис доступен и на вашем языке. Для перевода нажмитеРусский
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts TIKVAH-ETHIOPIA

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።  @tikvahuniversity   @tikvahethAfaanOromoo   @tikvahethmagazine   @tikvahethsport   @tikvahethiopiatigrigna   #ኢትዮጵያ  
Show more
1 353 838-178
~253 514
~19
19.74%
Telegram general rating
Globally
250place
of 78 777
1place
of 396
In category
6place
of 2 347
Posts archive
230 077
584
#NEVACOMPUTER በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ዘመናዊ የሆኑ 2023 እና 2024 ቢዝነስ ላኘቶፓች፣ እጅግ ፈጣን የሆኑ የኤዲቲንግ ላፕቶፓች እንዲሁም ለተማሪዎች ቅናሽ የሆኑ ኢሮፕ ስታዳርድ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች አሉን። ከበቂ መስተንግዶ መረጃ እና ከአንድ አመት ዋስትና ጋር እንጠብቆታለን። ነቫ ኮምፒዉተር ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ👇 ስልክ፦ NaN አድራሻ - መገናኛ ማራቶን ህንፃ ግራውንድ ፍሎር - NEVA COMPUTER
210 512
11
248 019
42
268 030
1 101
218 054
462
202 995
68
#አቢሲንያ_ባንክ ወዳጅ ዘመድ ለበዓል የሚልክላችሁን ገንዘብ ከ900 በላይ ቅርንጫፎች እንዲሁም 24 ሰዓት በሚሰሩት 31 የቨርችዋል ባንኪንግ ማዕከላት ይቀበሉ። አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
229 904
2
ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ! 💰የ 15 ብር ስጦታ 🌐 የ100 ሜባ ስጦታ የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ እስከ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
266 980
32
312 605
66
256 271
203
256 138
28
  በመቐለ እና በዙሪያዋ በሚገኙ 18 አከባቢዎች ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ቀናት (እስከ ሚያዚያ 25) የኤሌክትሪክ አገልግሎት ይቋረጣል።  የክልሉ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፤ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚቋረጠው በጥገና ምክንያት መሆኑን ገልጿል። አገልግሎቱ ከሚቋረጥባቸው አከባቢዎች 11 በመቐለ ፤ቀሪዎቹ 7 ደግሞ ከመቐለ ውጭ የሚገኙ መሆናቸው ተመላክቷል።
248 657
111
#NEVACOMPUTER በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ዘመናዊ የሆኑ 2023 እና 2024 ቢዝነስ ላኘቶፓች፣ እጅግ ፈጣን የሆኑ የኤዲቲንግ ላፕቶፓች እንዲሁም ለተማሪዎች ቅናሽ የሆኑ ኢሮፕ ስታዳርድ እና ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች አሉን። ከበቂ መስተንግዶ መረጃ እና ከአንድ አመት ዋስትና ጋር እንጠብቆታለን። ነቫ ኮምፒዉተር ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ👇 ስልክ፦ NaN አድራሻ - መገናኛ ማራቶን ህንፃ ግራውንድ ፍሎር - NEVA COMPUTER
216 018
20
🛋 ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር 🛋 በዓሉን የ20% ቅናሽ በተደረገባቸው የቤት እቃዎቻችን ቤትዎን ያድምቁ 🎁 የዘመናዊነት ተምሳሌት! አድራሻችን 1. ዊንጌት አደባባዩን ተሻግሮ: +251 995 27 2727 / +251 911 51 6843 2. ፒያሳ እሪ በከንቱ : +251 957 86 8686 3. ሲኤምሲ አደባባይ: +251 993 82 8282 👉 Telegram:  👉 Facebook:  👉 TikTok:
273 454
57
406 216
6 566
1
0
#EU የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት የኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ጊዜያዊ ገደብ ጣለ። የአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት በኅብረቱ አባል ሀገራት ውስጥ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪዛ አሰጣጥ ላይ ገደብ ማስቀመጡን ባወጣው መግለጫ አሳውቋል። የህብረቱ ለአባል ሃገራት ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያውያን ቪዛ አመልካቾች ቪዛ ሲፈልጉ ፦ - አስፈላጊ ሰነዶችን እንዲያቀርቡ እና በአውሮፓ ህብረት ህግ የተቀመጠውን መደበኛ መስፈርቶች እንዲያሟሉ እንደሚገደዱ፤ - አባል ሀገራት ከአሁን በኋላ ከሁለት ጊዜ በላይ ወደ ህብረቱ አባል ሀገራት ለመግባት የሚያስችለውን ቪዛ ለኢትዮጵያውያን መስጠት እንደማይችሉም፤ - የዲፕሎማቲክ ወይም የሰርቪስ ፓስፖርት የያዙ ኢትዮጵያውያን ቪዛ ሲፈልጉ መደበኛውን የቪዛ ክፍያ ለመክፈል እንደሚገደዱ ተነግሯል። በተጨማሪም፣ መደበኛው ቪዛ ለማግኘት የሚጠበቀው የ15 ቀን ጊዜ ወደ 45 ቀን ተቀይሯል። ይህ ውሳኔ የተወሰነው የህብረቱ ምክር ቤት ባደረገው ግምገማ መሰረት ኢትዮጵያ በህገ-ወጥ መንገድ በአውሮፓ ህብረት የሚቆዩ ዜጎቿን በማስመለስ ረገድ የምታደርገው ጥረት በቂ ባለመሆኑ እንደሆነ ተነግሯል። ይሄ ገደብ እንደመች እንደሚቆይ የተባለ ነገር የለም። Via
Show more ...
312 245
2 999
234 911
166
በአዲስ አበባ ከተማ ከትላንት ለሊት አንስቶ ከበድ ያለ ዝናብ ሲጥል ነበር። ዛሬ ንጋት ላይ በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ደግሞ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ወረገኑ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ4 ሰዎች ሕይወት አልፏል።
233 475
188
#SamiTech አዳዲስ ላፕቶፕች  ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!! በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ እና  በዕቃዎቻችን ጥራት ላይ  ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። ዛሬም ብዛትንም ጥራትንም ሳንቀንስ እያስተናገድን እንገኛለን። ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች ፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች ወ.ዘ.ተ አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ የሚያገኙበትን ሱቃችንን ይጎብኙ። የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን 👉 ተጭነው በቴሌግራምው ማየት ይችላሉ። NaN / NaN
208 613
19
24 - ሰዓት የሚሰሩ ሁለት ቅርንጫፎች እንዳሉን ያውቃሉ? ሕብረት ባንክ በስካይ ላይት ሆቴል ውስጥ ስካይ ላይት ንዑስ ቅርንጫፍ እንዲሁም በሒልተን ሆቴል ውስጥ ሒልተን ቅርንጫፎች ላይ የ24 ሰዓት የተሟላ የባንክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በእነዚህ ቅርንጫፎቻችን ፀሀይ አትጠልቅም! ሕብረት ባንክ በሕብረት እንደግ! ለበለጠ መረጃ ወደ 995 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ፡፡ አዳዲስ መረጃ እንዲርሶ የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ፡፡     ቴሌግራም-     ሊንክዲን-     ዌብሳይት-
292 745
40
340 223
119
319 841
644
1
0
265 252
110
242 306
18
#DStvEthiopia በቀን በ12 ብር በወር በ350 ብር ብቻ ! ተወዳጁን ሀገርኛ ድራማዎችን እና መዝናኛዎችን የምናገኝበት አቦል ቲቪ ከሜዳ ወደ ጎጆ ፓኬጅ መጣ! ምን ይሄ ብቻ ኒክ ጁኒየር በአማርኛ፥ ዚ-ዓለም የተከታታይ ድራማ ቻናል እና ሌሎችም የዲኤስቲቪ ቻናሎችን በጎጆ ፓኬጅ ያገኛሉ። አሁን ጎጇችን ሞላ፤ በወር 350... በቀን 12ብር ብቻ
256 847
22
252 026
168
1
0
227 834
33
#SamiTech አዳዲስ ላፕቶፕች  ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!! በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ እና  በዕቃዎቻችን ጥራት ላይ  ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። ዛሬም ብዛትንም ጥራትንም ሳንቀንስ እያስተናገድን እንገኛለን። ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች ፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች ወ.ዘ.ተ አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ የሚያገኙበትን ሱቃችንን ይጎብኙ። የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን 👉 ተጭነው በቴሌግራምው ማየት ይችላሉ። NaN / NaN
199 742
10
#RoseWood ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ ሼልፎችን ከሮዝዉድ ፈርኒቸር  ይዘዙ 👌 ለ ወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉልን  🙌 ሮዝዉድ ፈርኒቸር  📲 NaN ኣድራሻ  :  📍4ኪሎ ኣምባሳደር ሞል 2ኛ ፎቅ                   📍 እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል Showroom Location 👇 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ  👇
233 820
59
313 124
925
1
0
355 459
2 832
249 250
109
217 298
70
222 741
64
ከባንክ ወደ M-PESA ገንዘባችንን እናስተላልፍ እስከ 50ብር ሽልማት እናግኝ! M-PESA ላይ እንመዝገብ፣ በM-PESA እንገበያይ! 🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉 ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን 24/7 ማግኘት ይቻላል!  
254 597
17
#SamiTech አዳዲስ ላፕቶፕች  ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!! በአገልግሎት አሰጣጣችን ላይ እና  በዕቃዎቻችን ጥራት ላይ  ደንበኞቻችን ምስክሮቻችን ናቸው። ዛሬም ብዛትንም ጥራትንም ሳንቀንስ እያስተናገድን እንገኛለን። ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች ፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች ወ.ዘ.ተ አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ የሚያገኙበትን ሱቃችንን ይጎብኙ። የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙን እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን 👉 ተጭነው በቴሌግራምው ማየት ይችላሉ። NaN / NaN
207 612
17
#RoseWood ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ ሼልፎችን ከሮዝዉድ ፈርኒቸር  ይዘዙ 👌 ለ ወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉልን  🙌 ሮዝዉድ ፈርኒቸር  📲 NaN ኣድራሻ  :  📍4ኪሎ ኣምባሳደር ሞል 2ኛ ፎቅ                   📍 እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል Showroom Location 👇 ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ  👇
252 766
83
" ... ትጥቅ ሙሉ በሙሉ የማስፈታት ሁኔታ የሚፈጠረው ለትግራይ ሰላማዊ ሁኔታ ሲፈጠር ነው " - አቶ ኢያሱ ተስፋይ ከቀናት በፊት የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት ፥ በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነት እና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ከመከረ በኃላ መግለጫ ማውጣቱ ይታወሳል። በመግለጫው የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት ብዙ ውጤቶች እና እፎይታን ያስገኘ ቢሆንም አሁንም ቀሪ ስራዎች እንዳሉ ገልጾ ነበር። ከነዚህ ቀሪ ስራዎች አንዱ የ ' ህወሓት ' ትጥቅ መፍታት እንደሆነ ጠቁሞ ፤ " በሰላም ስምምነቱ መሰረት ህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ መፍታት አለባቸው ፤ በብሄራዉ ተሃድሶ ኮሚሽን እቅድ መሰረት በፍጥነት መተግበር አለበት " ብሎ ነበር። በጉዳዩ ላይ ምላሽ የሰጠው ህወሓት በስምምነቱ መሰረት " ከኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ / የፌዴራል ጸጥታ ኃይል ውጭ ያለ ማንኛውም ኃይል ከትግራይ የአስተዳደር ወሰን እንዲወጡ መደረግ አለበት " ብሏል። የህወሓት የፕሮፖጋንዳ ዘርፍ ኃላፊው አቶ ኢያሱ ተስፋይ ከሰሞኑን ለቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ በሰጡት ቃል ፥  " ' ለዘላቂ ሰላም ትጥቅ መፍታት አለባቸው የሚለው ችግር የለውም እንደ ትግራይ ህዝብ ፖለቲካዊ ጥያቄዎቻችን ከተመለሱ ወደ ልማት እና ወደ የዴሞክራሲ ግንባታ ስራችን መሸጋገር እንፈልጋለን " ብለዋል። " ለሰላም ከማንም በላይ ጥብቅና እንቆማለን ስትራቴጃካዊ ፍላጎታችን ነው ግን ደግሞ ያ ሰላም ከጥያቄዎቻችን መመለስ ጋር በቀጥታ መያያዝ አለበት እንጂ ጥያቄዎቻችን ሳይመለሱ መብታችን ሳይከበር ዝም ብሎ ሰላም የሚመጣ ነገር አይደለም " ሲሉ ተደምጠዋል። " ለሰላም ብለን ቀደም ብለን ትጥቅ ማስፈታት ጀምረናል። የከባድ ማሳሪያም ርክክብም ከአመት በፊት አድርገናል፣ ከዛ አልፎ ከነበረን ሰራዊት በርካታውን demobilize አድርገናል ፤  " ሲሉ አክለዋል። " ትጥቅ የሚፈጠረው ለትግራይ ሰላማዊ ሁኔታ ሲፈጠር ነው። ከፌዴራል ኃይል ውጭ ያሉ የተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች በምዕራብ ትግራይ አሉ ህዝባችንን ለብዙ መከራ እየዳረጉ ያሉ በጸለምትም ፣ በደቡብ ትግራይም ስለዚህ አሁን ፌዴራል በጀመረው ነገር እነዚህን ኃይሎች ትጥቃቸውን እንዲፈቱና ወደ ሌላ ስራቸው እንዲሄዱ የማድረግ ኃላፊነት አለበት " ብለዋል። ለDDR የሚያስፈልገው ሁሉ በጀትም መመደብ አለበት ሲሉ ለሬድዮ ጣቢያው በሰጡት ቃል ገልጸዋል።
Show more ...
319 168
77
247 868
69
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio