Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

all posts Ethio telecom

The first Telecom operator in Ethiopia  https://t.me/EthiotelecomChatBot  
351 641-138
~33 371
~5
11.62%
Telegram general rating
Globally
2 596place
of 78 777
6place
of 396
In category
49place
of 1 396
Posts archive
ትንሳኤን ከኛ ጋር! ጥያቄ ቁጥር #1 በቴሌብር ሱፐርአፕ ከወዳጆችዎ ጋር በግልም ሆነ በቡድን ማውጋት (ቻት ማድረግ) እንዲሁም ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ እና ፋይሎችን በነጻ ማጋራት የሚያስችልዎ አዲሱ አገልግሎት ምን ይባላል? መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
11 984
96
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
13 292
98
ቴሌብር ሱፐርአፕ ከአዲስ ተጨማሪ ስጦታ ጋር ቀረበልዎ! 💰የ 15 ብር ስጦታ 🌐 የ100 ሜባ ስጦታ የሞባይል ጥቅል ሲገዙ 10% ተጨማሪ ስጦታን ጨምሮ አሁን ደግሞ የአየር ሰዓት ሲገዙ 25% ተጨማሪ ያገኛሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ አውርደው በርካታ ጉዳዮችን በአንድ መተግበሪያ ይከውኑ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
18 821
141
ትንሳኤን ከኛ ጋር ! ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ ይጠብቁን! መጪውን የትንሳኤ በአል በማስመልከት በማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን እየተጠያየቅን እና እየተጨዋወትን የሚያሸልመን ልዩ የጥያቄ እና መልስ ውድድር ይኖረናል! የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ ለሌሎች ወዳጆችዎ እንዲደርስ ይሄን መልእክት ያጋሩ ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ትዊተር፡ የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም፡ ሊንክዲን፡ ትዊተር፡
Show more ...
18 882
169
ቀልጠፍ ...ቀልጠፍ በቴሌብር! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ !

IMG_0112.MP4

25 351
186
መልካም የእረፍት ቀን!
27 192
163
https://youtu.be/DlURN8Rb11c?si=mr-Qag3hB3r1X6T8
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ ማስጀመሪያ መርሀግብር ላይ የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር መልዕክት!
25 954
181
በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች ከ2ብር ጀምሮ የቀረበውን የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በርካቶች እየተጠቀሙበት ነው ! የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!
28 054
185
የፋሲካ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ አንድ ሳምንት ቀርቶታል! ለበአል ሸመታ አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
25 883
189
https://youtu.be/29RehPPxutc
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ! National Digital ID Registration
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #GSMA #ITU #WorldBank
27 455
202
https://youtu.be/IuPvs6e4bhs?si=GFkgjTYseVNmW3nv
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ l National Digital ID Registration
1
0
ምርትና አገልግሎትዎን ከ44 ሚሊዮን በላይ ደንበኞች ባሉት ቴሌብር ላይ ተደራሽ ለማድረግ የድርጅትዎን ሲስተም በቀላሉ ለማስተሳሰር የቅድመ ትግበራ ፍተሻ የሚያደርጉበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል ተግባራዊ ማድረጋችንን ስንገልጽልዎ በታላቅ ደስታ ነው! የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ! ቴሌብር-ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
29 890
241
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
29 845
314
የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት ማዕከላት መጀመሩን በይፋ ማብሰራችንን በማስከተል ምዝገባ በተጀመረባቸው ማዕከላት የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ተገኝተው አተገባበሩን ተመልክተዋል። በዚህም ወቅት ለምዝገባው አስፈላጊ ግብአቶች መሟላታቸው እና የምዝገባ አገልግሎቱ በላቀ ፍጥነት መስጠት መቻሉን በተግባር መመልከት ችለዋል፡፡ አገልግሎቱ በሌሎች ተጨማሪ ማዕከላት የሚስፋፋ መሆኑም የተገለጸ ሲሆን ተገልጋዮች ስለዲጂታል መታወቂያ ጠቀሜታ እንዲረዱ የማድረግ ሥራ በስፋት እንደሚከናወን ተነግሯል። ዜጎች በአቅራቢያቸው የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚከናወንበትን የኢትዮ ቴሌኮም የአገልግሎት ማዕከል ለማወቅ ቴሌብር ሱፐርአፕ ውስጥ የተካተተውን አዲስ የአቅጣጫ ጠቋሚ መተግበሪያ ዳታ በማብራት ብቻ በነጻ መጠቀም ይችላሉ።
Show more ...
28 529
277
ኩባንያችን በሀገር አቀፍ ደረጃ ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ አዲስ አበባን ጨምሮ በ29 ከተሞች በይፋ አስጀመረ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ 2018 ዓ.ም 90 ሚሊዮን ለሚሆኑ ዜጎች የዲጂታል መታወቂያን ለማዳረስ የታቀደ ሲሆን ከዚህም ውስጥ ኩባንያችን በወር በአማካይ 1 ሚሊዮን ዜጎችን በመመዝገብ ለ32 ሚሊዮን ዜጎች ተደራሽ በማድረግ የሀገራዊ ዕቅዱን 36% ለማከናወን የአገልግሎት ማዕከላትን በመጠቀም እና የሰው ኃይል በማሰልጠን ስራውን ያስጀመረ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ከተሞች አገልግሎቱን ይቀጥላል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ዕውን ለማድረግ ከሚያስፈልጉ አስቻይ ሲስተሞች ውስጥ የዲጂታል መታወቂያ አንዱ ሲሆን ለአካታች የዲጂታል ማህበራዊና ኢኮኖሚ ግንባታ፣ ለቢዝነስ ትስስር፣ ለኢ-ጋቨርመንት፣ በዳታ ለሚመራ የኢኮኖሚ ሥርአት፣ ለቀልጣፋ አገልግሎት፣ ለተሻለ የዜጎች ህይወት እንዲሁም የሳይበር ማጭበርበርን ለመከላከል ካለው የላቀ ሀገራዊ ሚና በተጨማሪ ለላቀ የደንበኞች ተሞክሮ፣ ለሥራ ፈጠራ፣ ለኢ-ኮሜርስ፣ የፋይናንስ አካታችነት የሚጨምሩ የማይክሮ ብድር አገልግሎቶች ለማቅረብ፣ የብድር ምጣኔ (credit score) ለማሻሻል እንዲሁም ቢዝነስን የሚያቀላጥፉ የዲጂታል አገልግሎቶችን ለማቅረብ ያስችላል፡፡ ኩባንያችን የዲጂታል መታወቂያ በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ የአገልግሎት ማዕከላት፣ የፍራንቻይዝ ማዕከላት፣ ወኪሎች እንዲሁም የገነባውን ግዙፍ የዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ሰርቪስ እና የዲጂታል መሰረተ ልማት አስቻይ ሁኔታ እንደሚፈጥሩለት ታሳቢ ተደርጓል፡፡ ምዝገባ የሚደረግባቸውን ማዕከላት ለመመልከት ቴሌብር ሱፐርአፕን ወይም ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ ለተጨማሪ
Show more ...
29 681
334
ባሉበት ቦታ ሆነው በርካታ ክፍያዎችን በአንድ መተግበሪያ መፈጸም የሚያስችልዎትን ቴሌብር ሱፐርአፕን አውርደው ኑሮዎን ያቅልሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
35 962
331
በጥሪ መለያ አገልግሎታችን ጥሪ ሲያደርጉ ወይም ሲቀበሉ ለደዋዩ በሚደርስ አጭር ጽሁፍ መልዕክትዎን ይግለጹ! ለዕለታዊ *623*1*1# ወይም ለሳምንታዊ *623*1*2# በመደወል ይመዝገቡ። የጥሪ መለያ ይዘትዎን ለመቀየር ከፈለጉ መልዕክቱን አዘጋጅተው ወደ 623 በነፃ መላክ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ ፡
35 124
282
በቴሌብር ኢንጌጅ ቡድን ፈጥረው በነጻ የልብ የልብዎን ያውጉ! ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር፣ ማህበራዊ ግንኙነትዎን የሚያጠናክሩበት በርካታ አዝናኝ ገጽታዎች ያከተተውን ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደው ዘመናዊውን አለም ይቀላቀሉ! መተግበሪያውን ለማዘመን ወይም ለመጫን ይጠቀሙ፡፡
31 552
236
ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! በ22 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
35 388
253
https://youtu.be/7DaeUh7VRz8
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ት...
40 738
380
ለሚወዷቸው ሻሞ ይበሏቸው፤ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ! በቴሌብር ኢንጌጅ ለፈጠሩት የወዳጅ ዘመድ ቡድን ለበዓል፣ ልደት ወይም የተለያዩ የደስታ ቀናትን አስመልክቶ ብር መለገስ ከፈለጉ፤ ካሉት አማራጮች ውስጥ ሻሞን ተጠቅመው እኩል ወይም ለቡድኑ አባላት እንደ እድላቸው የተለያየ የብር መጠን ሻሞ ማለት ይችላሉ። ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
37 160
232
ይክፈሉ ያሸንፉ ! የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል የታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ፣ የኢንተርኔት ጥቅል እና ሌሎች ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ እድልዎን ይሞክሩ፤ ይሸለሙ! የቴሌብር ሱፐርአፕ ለማውረድ ይጠቀሙ ወይም *127# ይደውሉ፤ አልያም በአቅራቢያዎ በሚገኝ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማዕከል ጎራ ብለው ይመዝገቡ፡፡ ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
33 733
187
መልካም የሥራ ሳምንት !
34 360
175
መልካም የእረፍት ቀን! እረፍትዎን ይበልጥ ደማቅ ለማድረግ በ55 ብር ብቻ እለታዊ ያልተገደበ ዳታ አቅርበናል!
41 371
306
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
47 362
392
በኤግዚቢሽን ማዕከል በተዘጋጀው ሰላም የፋሲካ ኤክስፖ የበአል ግብይቱ እየደራ ነው! እርስዎም በመጪዎቹ የእረፍት ቀናትዎ በበአል በግብይት ወይም በተወዳጅ ድምፃውያን የሙዚቃ ድግስ ዘና በማለት ለማሳለፍ ልብዎ ከፈቀደ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም *127# ሲቆርጡ 10 % እስከ ብር 2500 ላለው ግብይትዎ ደግሞ የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
36 196
180
https://youtu.be/nKZy2fN2iqI?si=kKw7n0jS6MpUp_-B
38 714
150
የንግድ ስራዎን በቢዝነስ ኤክሴል ያዘምኑ! የንግድ፣ ግብይት፣ ፋይናንስ ግንዛቤ እና በርካታ ሥራዎችዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና መረጃዎችን ያገኛሉ። በተጨማሪ በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ ለተጨማሪ ይጎብኙ
42 647
167
በአዲስ አበባ ውስጥ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ምግብ የማድረስ አገልግሎት ከሚሰጠው ቢዩ ደሊቨሪ የሚወዱትን ምግብ ከመረጡ በኋላ ለክፍያው የትእዛዝዎ ማረጋገጫ ገጽ ላይ የሚያገኙትን ፈጣኑን ቴሌብር መጠቀም ይችላሉ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
36 568
150
በትዊተር ገጾቻችን ላይ ባደረግነው የ9ተኛ ዙር የ#ንቁ_ተሳታፊዎች የ 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብር ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ያሸልማል! እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
46 203
110
https://youtu.be/gTeescNRTSk
በቴሌብር ሱፐርአፕ የአዲሱ ቴሌብር ኢንጌጅ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር የቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ እና የጽሁፍ መልዕክቶችን እንዲሁም ፋይሎችን በነጻ ያጋሩ፤ የዲጂታል ህይወትዎን ያቅልሉ! መተግበሪያውን ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ፡፡
35 503
93
በቀድሞው ጅማ ክፍለ ሃገር በሻይ ከተማ አዲስ የቴሌፎን ጣቢያ በይፋ በከፈትንበት ወቅት!
36 570
78
የፊታችን እሁድ መነሻና መድረሻውን በመስቀል አደባባይ አድርጎ የሚካሄደውን ኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የመሮጫ ቲሸርትዎን በቀላሉ በቴሌብር ይግዙ! የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ ላይ ክፍያ የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ዝግጅት እና ትኬቶች የሚለው ዝርዝር ውስጥ ያገኙታል! ቴሌብር ሱፐርአፕን በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ አውርደው፤ ኑሮዎን ይቅልሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
35 228
91
በነፃ ማውጋት፣ በቴሌብር ሱፐርአፕ ተችሏል! በዘመነው ቴሌብር ሱፐርአፕ ከግብይት፣ ገንዘብ እና የአየር ሰዓት መላላክ ባሻገር ቪዲዮ፣ ድምጽ፣ ፎቶ፣ ጽሁፍ እና ፋይሎችን በነጻ በመላላክ ማህበራዊ ግንኙነትዎን ያጠናክሩ፤ ቢዝነስዎን ያቀላጥፉ! በቴሌብር ኢንጌጅ፣ የዲጂታል ህይወትዎን ያቅልሉ! መተግበሪያውን ለማዘመን ወይም ለመጫን ይጠቀሙ፡፡
38 181
125
የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያስፈልግዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችንን 8994 ላይ አጭር መልእክት በመላክ በቀጥታ ያግኙ! ሙሉ ሐሳብዎን አጠር አድርገው ይጻፉልን🙏 እንደ ቋንቋ ምርጫዎ 24 ሰዓት ልናገለግልዎ ዝግጁ ነን!
36 861
96
የመደበኛ ባለገመድ ኢንተርኔት (ዋይፋይ) በመኖርያ ቤትዎ አስገብተው ወሩን ሙሉ ዘና ብለው ኢንተርኔት ይጠቀሙ! በወር ከ605 ብር ጀምሮ ከቀረቡት አማራጮች ውስጥ መርጠው አሁኑኑ የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ይሁኑ! አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
34 110
114
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
46 430
163
ኩባንያችን አዲስና አካታች የዲጂታል ስነምህዳር ለመገንባት በሚያደርገው ጥረት ምርትና አገልግሎታቸውን በአጭር ጊዜ Time To Market (TTM) ተደራሽ ለማድረግ የሚፈልጉ አጋር ድርጅቶች ከቴሌብር ሱፐርአፕ ጋር ሲስተሞቻቸውን በፍጥነት ለማስተሳሰር (to integrate) የሲስተም ሙከራ የሚያከናውኑበት የዴቨሎፐርስ ፖርታል አዘጋጅቶ በይፋ አስጀመረ፡፡ የዴቨሎፐርስ ፖርታሉ በዋነኛነት የአጋር ድርጅቶች ሲስተም ወደ ዋናው ቴሌብር ሲስተም ከመተሳሰሩ በፊት በተለየ የሙከራ ቦታ ላይ (sandbox environment) የኢንተግሬሽን ሙከራ ለማከናወን ያስችላል፡፡ አገልግሎቱ ከሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት፣ የሲስተም መፈተሻ እና የትግበራ ቦታ በተጨማሪ ለዴቨሎፐሮች ዶክመንቴሽኖች፣ መመሪያዎች፣ የቪዲዮ ቱቶሪያሎች፣ የኮድ ናሙናዎች፣ የኤፒአይ ማጣቀሻዎች እና ሌሎች አጋዥ መርጃ መሳሪያዎች ያካተተ ነው፡፡ ፖርታሉ ዴቨሎፐሮች ከኩባንያችን ሲስተሞች ጋር በፍጥነት እንዲላመዱ እና ክህሎት በመጋራት ደረጃቸውን የጠበቁ በርካታ ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች እንዲያፈልቁ ከማስቻሉ በተጨማሪ የኦንላይን ማህበረሰብ በመፍጠር የስነምህዳሩን ተደራሽነት ይጨምራል ብለን እናምናለን፡፡ የዴቨሎፐርስ ፖርታሉን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ!
Show more ...
29 452
84
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት የዲጂታል ሕይወትን በማቅለል እልፍ ጉዳይ በአንድ መተግበሪያ መከወን በሚያስችለው ቴሌብር ሱፐርአፕ ደንበኞች ከመገበያየት እና ገንዘብ ከማስተላለፍ ባሻገር መረጃን በነጻ በመለዋወጥ ማህበራዊ ግንኙነታቸውን እና ቢዝነሳቸውን የሚያጠናክሩበት ቴሌብር ኢንጌጅ የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡ አዲሱ ቴሌብር ኢንጌጅ የቢዝነስ እና ግለሰብ ደንበኞች ያለምንም ተጨማሪ የኢንተርኔት ክፍያ ለተናጠል ወይም ለጋራ የጽሁፍ፣ የፎቶ፣ ድምጽ፣ ቪዲዮ እና ፋይሎችን ለማጋራት የሚያስችል ሲሆን ከዚህም ባሻገር ለበዓል ወይም ለተለያዩ ማህበራዊ ሁነቶች የተናጠል ወይም የቡድን መልካም ምኞት መልእክት ከገንዘብ ስጦታ ጋር መላክ የሚያስችላቸውን አዲስ ገጽታ አካቷል፡፡ በተጨማሪም በጭውውቶች ወቅት ገንዘብ ለመጠየቅ፣ ለመላክ እና ለመቀበል፣ ቢል ለማጋራት እንዲሁም ጥቅል ወይም የአየር ሰዓት መግዛትን ጨምሮ በርካታ የዲጂታል አገልግሎቶችን በአንድ መተግበሪያ እንዲያከናውኑ ያስችላል፡፡ ኩባንያችን ለክቡራን ደንበኞቹ አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አማራጮችን በማስተዋወቅ የቢዝነስ ተሞክሮአቸው እና የዕለት ተዕለት ኑሮአቸው ላይ ተጨማሪ ምቾት እና ቅልጥፍና በመጨመር ለዲጂታል ኢትዮጵያ እውን መሆን ሁሉን አቀፍ ጥረት ማድረጉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ለተጨማሪ ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ፡፡
Show more ...
31 199
63
በኦክሽን ኢትዮጵያ ድረገጽ የሚቀርቡ ጨረታዎችን ለመጫረት ወይም ማጫረት ሲያሻዎ ክፍያዎን በቴሌብር በቀላሉ ይፈጽሙ! ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
36 116
66
መልካም የሥራ ሳምንት !
34 517
35
መልካም የእረፍት ቀን! ወዳጅ ዘመድዎን በ 35 ሳንቲም ብቻ ሃሎ ይበሉ !
37 840
31
የቴክኖሎጂ አጋራችን ሁዋዌ ቴክኖሎጂስ የአፍሪካ ክፍለ አህጉር ኃላፊዎች ልኡካን ቡድን በዛሬው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኘ፡፡ ልዑካን ቡድኑ በማዕከሉ የሀገራችንን የቴሌኮም ታሪካዊ ጉዞ አሁን እስከደረሰበት የእድገት ደረጃ የሚያመላክቱ ቴክኖሎጂዎችን የጎበኙ ሲሆን፣ የስማርት ግብርና፣ ትምህርት፣ ማዕድን ልማትን እና ቱሪዝም የመሳሰሉት የስማርት ሶሉሽኖች ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ይዞት የሚመጣው ትሩፋት ላይ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ በኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ በቀረቡት የዲጂታል ሶሉሽኖች እና በአመራሩ ብቃት መደነቃቸውን የገለጹ ሲሆን ኩባንያችን ለዲጂታል ኢትዮጵያ እውን መሆን እየተጫወተ ያለው ሚና ለሌሎች አፍሪካ ሀገራት አርአያ እንደሚሆን ገልጸዋል፡፡
Show more ...
29 561
24
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
38 320
113
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክቡር አቶ አብዱራህማን ኢድ ጣሂር የተመራ የከፍተኛ ኃላፊዎች ልኡካን ቡድን በዛሬው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የሚገኘውን የኩባንያችንን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኘ፡፡ ለልዑካን ቡድኑ በማዕከሉ በቀረበው ዓውደ-ርዕይ የሀገራችንን የቴሌኮም አገልግሎት ጉዞ እንዲሁም ኩባንያችን ለማህበረሰባችን፣ ለቢዝነሱ እና ለተቋማት የሚያቀርባቸው ዲጂታል ሶሉሽኖችን ላይ በተግባር የተደገፈ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በመጨረሻም ኩባንያችን በገነባው ሰፊ መሰረተ ልማት በመጠቀም የዲጂታል ሶሉሽኖችን በስፋት በማቅረብ በማሕበረሰባችን ሕይወት ላይ ትርጉም ያለው ለውጥ እንዲያመጣ እንዲሁም የተቋማት እና ቢዝነሶች አሰራር በማዘመን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረጉን ጉዞ ለማፋጠን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ በአጽንኦት ተገልጿል፡፡
Show more ...
28 658
23
የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ክፍያዎን በቴሌብር ! አስደሳች ዜና ለሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ ከፋይ ግለሰቦችና ድርጅቶች፤ ከዚህ በኋላ ለሁሉም የኢንሹራንስ ተቋማት የሶስተኛ ወገን ክፍያዎን በቴሌብር መፈጸም ይችላሉ! ቴሌብር ሱፐርአፕን ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ይጫኑ፤ የዲጂታሉን ዓለም ይቀላቀሉ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
34 968
26
ባህር ማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በአጋሮቻችን በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ በኩል እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ሲቀበሉ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ የዕድል ጨዋታ በመጫወት የአየር ሰዓት ይሸለማሉ! ለተጨማሪ መረጃ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
33 828
37
ቀጣዩ ሚሊየነር እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! በ22 ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! እድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
36 808
27
በኩባንያችን የቀድሞ ዋና ስራ አስኪያጅ (በስተግራ) የተመራ የከፍተኛ አመራር ልኡክ በስፔን የአይ.ቲ.ዩ ስብሰባ ላይ ሃገራችንን ወክለው በታደሙበት ወቅት የተወሰደ ምስል ለትውስታ አጋራናችሁ ዘንድ ወደድን!
37 428
11
አስደሳች ዜና ለዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ! በዩኒቨርሲቲው የኦንላይን መመዝገቢያ ድረ-ገፅ አስፈላጊውን መረጃ ከሞሉ በኋላ ክፍያውን ደግሞ ባሉበት ሆነው በፈጣን እና አስተማማኙ ቴሌብር መክፈል ይችላሉ! ቴሌብር ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ
35 951
52
እጥፍ ድርብ የበዓል ስጦታ! ዒድ አል-ፊጥርን አስመልክቶ ባህርማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ ከብር 99 ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል! ዒድ ሙባረክ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ለተጨማሪ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ
37 074
9
በዓሉን ከቤተሰብዎ ጋር ተሰባስበው በደመቀ ድባብ እያከበሩ ሩቅ ካለ ወዳጅ ዘመድ ጋር ደግሞ እየተደዋወሉ ዒድ ሙባረክ ሲባባሉ ለመልካም ምኞትዎ መግለጫ እስከ 25% ቅናሽ የተደረገበትን ልዩ የዒድ አል-ፊጥር የሞባይል ጥቅል በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ገዝተው በስጦታ ያበርክቱ! ዒድ ሙባረክ!
36 013
7
እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰዎ!

IMG_9256.MP4

34 902
17

Eid contest winners day 2.pdf

34 942
11
መልስ - ሐ. የደስታ ምሽት አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን ! ዒድ ሙባረክ! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
36 471
3
With only a few hours remaining, our exclusive Eid Al-Fitr mobile package is approaching its conclusion, offering a generous 25% discount as a token of appreciation for our valued customers! Spread the joy of the holiday season by sharing these packages with your loved ones through telebirr SuperApp and receive an additional 10% discount. Alternatively, indulge yourself in this offer via My Ethiotel, Ardi Chatbot, or by dialing *999#.
Show more ...
29 302
6
ሚያዝያን ለመቄዶንያ! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
47 640
100
ጥያቄ ቁጥር 2! በደስታ ሰዓት ጥቅል ውስጥ የማይካተተው ጥቅል የቱ ነው? ሀ. የደስታ ማለዳ ለ. የደስታ ምሳ ሐ. የደስታ ምሽት መ. እሁድን በደስታ መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
33 202
27

Eid contest winners day 1.pdf

36 500
14
መልስ - 10% አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ ! ትክክለኛውን ምላሽ  ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ በእጣ ለ 300 ዕድለኞች 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት እናበረክታለን! አሸናፊዎች በ 24 ሰዓት ውስጥ እየሰራ ያለ የስልክ ቁጥር ባሸነፋችሁበት ማህበራዊ ገጽ በውስጥ መልዕክት ላኩልን። ከ 24 ሰዓት በኋላ የሚላኩ ቁጥሮች ተቀባይነት የላቸውም። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ! ለ2ኛ ዙር ውድድር ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት 👇🏼
37 374
13
20% ስጦታና የሚያሸልም የዕድል ጨዋታ! ለመጪው ዒድ አል-ፈጥር በዓል ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ በዌስተርን ዩኒየን የሚላክልዎትን ሃዋላ በአገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20% የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ፤ በተጨማሪም የአየር ሰዓት የሚያሸልም የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!
33 342
9
ለዒድ እጥፍ ድርብ ስጦታ! ለመጪው ዒድ አል-ፈጥር በዓል ባህርማዶ ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ ከ 99 ብር ጀምሮ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ ለ15 ቀናት የሚያገለግል የ200% ስጦታ ይበረከትልዎታል! ዒድ ሙባረክ! ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ
34 929
11
ጥያቄ ቁጥር 1 ! በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ በሚገኘው የዒድ ኤክስፖ ላይ በቴሌብር የመግቢያ ቲኬቱን ሲቆርጡ እና እስከ 2500 ብር ድረስ ግብይት ሲፈፅሙ ስንት ፐርሰንት ተመላሽ ያገኛሉ? መልስዎን በፌስቡክ እና ትዊተር አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! ፌስቡክ፡ ትዊተር፡
33 180
15
የዒድ በዓል መቀበያ የጥያቄና መልስ ውድድር! መጪውን የዒድ አል-ፈጥር በዓል እየተጨዋወትን እንድንቀበል የሚያሸልም ጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል! ለመጀመሪያው ዙር ጥያቄ ነገ ሰኞ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ይጠብቁን! የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከተሉና ለውድድሩ ይዘጋጁ ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ትዊተር፡ የቴሌብር ገጾች፡ ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም፡ ሊንክዲን፡ ትዊተር:
Show more ...
36 388
41
ከጥቂት ቀናት በኋላ በድምቀት የሚከበረውን 1445 ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል አስመልክተን እስከ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ዒድ አል-ፈጥር ልዩ የሞባይል ጥቅል አቅርበናል! እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ ዒድ አል-ፈጥር ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም ስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ!
33 934
10
ስጦታችንን ወደ 20% አሳድገናል! ለዒድ መቀበያ በዌስተርን ዩኒየን ባህርማዶ ከሚኖር ወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ሃዋላ በአቅራቢያዎ በሚገኙ አገልግሎት መስጫ ማዕከላችን በመቀበልዎ እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማስተላለፍዎ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 20%  የገንዘብ ስጦታ ያገኛሉ! በተጨማሪም የአየር ሰዓት የሚያሸልምዎ የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ!
36 716
15
ሞቅ ደመቅ ያለው ዒድ ኤክስፖ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! ቅዳሜን ለበዓል ሸመታ ገበያ የመውጣት ሃሳብ ካለዎት በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀውን ዒድ ኤክስፖን እንዲጎበኙ ጋብዘንዎታል! የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ወይም *127# ቆርጠው ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ይኖርዎታል!
35 516
3
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! | | | | | | ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
37 783
38
https://youtu.be/ID1zG2vZGrI?si=Rjf7Ibu4agnHjQH2
የነገዋ ዲጂታል ኢትዮጵያ! The Future of Digital Ethiopia!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያ #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #SmartAfrica #Ethiotelecom #telebirr
34 016
9
20% የገንዘብ ስጦታ ! በአጋሮቻችን በኩል ውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በቴሌብር ዓለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ ሲቀበሉ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም 20% ስጦታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የአየር ሰዓት አሸናፊ የሚሆኑበት የዕድል ጨዋታ ውስጥ ይካተታሉ! ለተጨማሪ መረጃ
33 114
11
የጥሪ ማሳመሪያ አገልግሎት በተጨማሪ የምዝገባ አማራጮች (Micro Packages) ቀረቡ! ከ2ብር ጀምሮ የሳምታዊ ፣ የአስራ አምስት ቀናት እና ወርሃዊ የጥሪ ማሳመሪያ ጥቅል ለመመዝገብ ወደ 822 ወይም *822# በመደወል አልያም በ ለአገልግሎቱ ተመዝግበው ሙዚቃዎችን ወይም መንፈሳዊ ዜማዎች ይግዙ!
33 979
9
35 475
6
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio