Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

all posts Ethio telecom

The first Telecom operator in Africa  https://t.me/EthiotelecomChatBot  
346 854-138
~33 371
~5
11.62%
Telegram general rating
Globally
2 596place
of 78 777
6place
of 396
In category
49place
of 1 396
Posts archive
እንኳን የሰላም፣አብሮነት፣ፍቅርና መደጋገፍ ተምሳሌት ለሆነውና ከሃገር ውስጥ አልፎ በዩኔስኮ በማይዳሰስ ቅርስነት ለተመዘገበው ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በአሉን በማስመልከት እስከ 25% በሚደርስ ቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የጫምባላላ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም *999# ለራስዎ እየገዙ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት የበዓል መልካም ምኞትዎን ያድርሱ! Ayidde cambalaalla!
31 009
6
የኤሌክትሪክ ፍጆታቸውን በቴሌብር ሲከፍሉ ባገኙት የእድል ጨዋታ ተጫውተው ያሸነፉትን ቃላችንን ጠብቀን ሸልመናል! ሽልማቱ ይቀጥላል....! እርስዎም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሂሳብዎን በቴሌብር ሱፐርአፕ በመክፈል ታብሌት፣ የሞባይል ቀፎ እና የኢንተርኔት ፓኬጅ ሽልማቶች የዕጣ ውድድር (Scratch & Win) ብቁ ይሁኑ፤ በተጨማሪም በየወሩ ማስታወስ ሳይጠበቅብዎ አስቀድመው የክፍያ ጊዜ ሰሌዳዎን በማስተካከል፣ ክፍያዎን ይፈጽሙ ፡፡ ቴሌብር ሱፐርአፕን ከ ያውርዱ! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
31 714
20
በትዝታ የኋሊት ገስግሰን የኩባንያችን ቀድሞ ከፍተኛ አመራሮች ከውጭ አገር ለመጡ እንግዶች ስለቴሌኮሙኒኬሽን መስመሮቻችን ገለጻ ሲያደርጉ የሚያሳይ ፎቶ ለትውስታ እናጋራችሁ!
34 122
4
ተጨማሪ ዳታ ተጨማሪ ደስታ !!! በብዙዎች የተወደደውና እስከ 83% ቅናሽ የተደረገባቸው የማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች በተለያየ የአገልግሎት ጊዜ አማራጮች ቀርበዋል! በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት አልያም በ *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ።
36 308
11
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 21ኛ ዙር አሸናፊዎች ታውቀዋል! እድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ! በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እድለኞች ይፋ ሆነዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ! በየወሩ አዳዲስ ሚሊየነሮችን እያፈራ ያለውን አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር እድልዎን ይሞክሩ። ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት
39 742
136
የኢትዮ ቴል 100 ሰከንድ ሽልማት ወደ 100 ሺህ ብር አደገ! ወደ *636*1# በመደወልና ጥያቄዎችን በመመለስ በቀን እስከ 20 ሺህ ብር በሳምንት 100 ሺህ ብር እና ወርሃዊ አይፎን 15 ፕሮ ይሸለሙ! በቀን 2 ብር (ለመጀመሪያው ቀን በነፃ)
38 432
29
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
Show more ...

IMG_9181.MP4

40 277
45
WE ARE HIRING! Explore further details about the opening by visiting our website
38 368
136
ሽልማት የላቀ ግብይት ላከናወነችው! ማርች 8ን አስመልክተን ባዘጋጀነው በቴሌብር የላቀ ግብይት ለፈፀሙ ብልህ ሴቶች የታብሌት፣ ስማርት ስልክ፣ የገንዘብ እና የሞባይል ጥቅል በቃላችን መሰረት ሸልመናል! በዲጂታል እና ፋይናንሻል አካታችነት ሴቶችን ማብቃት! ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
32 208
11
https://youtu.be/LU1rWl2Hsb8
የሀገራችንን ሁለንተናዊ እድገት የሚያረጋግጠው የዲጅታል ኢትዮጵያ ጉዞ | Digital Ethiopia | Empower | Transform | Inspire
38 410
13
ኩባንያችን ከኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ጋር የስማርት ክላስሩም ሶሉሽኖች በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት በዛሬው ዕለት አደረገ፡፡ ስምምነቱ በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በስምንት አዳሪ ት/ቤቶችና በ33 ልዩ ትምህርት ቤቶች 82 ስማርት የመማሪያ ክፍሎችን እና አስፈላጊ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማቶችን በማሟላት አዘጋጅቶ ለማቅረብ የሚያስችል ሲሆን ይህም የትምህርት አሰጣጥ ስርዓቱን በማዘመን ጥራት ለመጨመር፣ ወጭን ለመቀነስ እና ትምህርትን በዲጂታል መንገድ በቀላሉ ለማቅረብ ያስችላል፡፡ በተጨማሪም ስምምነቱ ትምህርትን ለዜጎች አካታች እና ተደራሽ ለማድረግ አስቻይ ሁኔታን የሚፈጥር ሲሆን የትምህርት ግብዓቶች እጥረትን ለመቅረፍ፣ ትምህርትን ተማሪ ተኮርና አሳታፊ ለማድረግ እንዲሁም የተግባር ትምህርቶችን በስማርት ቤተሙከራ በማቅረብ ብቁ ትውልድ ለማፍራት ያስችላል፡፡ ኩባንያችን ከዚህ ቀደም በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከሸገር ከተማ እና ኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ ጋር የአገልግሎት አሰጣጥን የሚያዘምኑ እንዲሁም የዜጎችን የዕለት ተዕለት የኑሮ እንቅስቃሴ የሚያሻሽሉ የዲጂታል ሶሉሽኖችን እና መሠረተ-ልማቶችን በማቅረብ የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ማድረጉ ይታወሳል። ለተጨማሪ መረጃ: ያንብቡ
Show more ...
32 067
20
One app for all your needs! Download telebirr SuperApp at telebirr - Simple, Fast, convenient & Secure!

IMG_9143.MP4

42 128
8
መልካም የሥራ ሳምንት !

Work week.mp4

34 780
5
በቅርቡ የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቦርዱ አባላት ጋር በመሆን በኩባንያችን የተለያዩ ቦታዎች በመዘዋወር ጉብኝት አደረጉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቦርድ አባላቱ ጉብኝታቸውን በአድዋ የድል መታሰቢያ በሚገኘው የኩባንያችን ኤክስፒሪየንስ ማዕከል በመጀመር በፕሪሚየም አገልግሎት ማዕከል፣ ሞጁላር ዳታ ሴንተር እና የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት ኩባንያችን የኮኔክቲቪቲ ተደራሽነት እና ጥራት ከማሻሻል ባሻገር የዲጂታል ሶሉሽኖችን እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የህዝባችንን ህይወት ለማቅለል በርካታ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን በቴሌኮም እና በዲጂታል መሠረተ ልማት አቅም የተፈጠረውን አስቻይ ሁኔታ በመጠቀም የመንግስት ተቋማት አሰራሮቻቸውን በዲጂታል በማዘመን ፈጣን፣ ቀልጣፋና አስተማማኝ አገልግሎት ማቅረብ እንዲችሉ የተገነቡ የዲጂታል አቅሞችን እንዲያውቁት እና እንዲጠቀሙበት ማድረግ እንደሚገባ አጽንኦት ተሰጥቷል፡፡ በመጨረሻም ኩባንያችን የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ዕውን ለማድረግ እያደረገ ያለውን ጥረት እና አስተዋጽኦ በማድነቅ ይህ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ቦርዱ ተገቢውን ድጋፍ እና አመራር እንደሚሰጥ ገልፀዋል።
Show more ...
35 386
14
መልካም የእረፍት ቀን! Happy Weekend!
35 685
9
እድለኛዋ ወጣት ከዋና ሥራ አስፈጻሚያችን እጅ አውቶሞቢሏን ተረከበች! ጥሪ ማሳመሪያ ጥሪት ያተርፋል! ብለን በእውን ጥሪት አትራፊ እድለኛ ደንበኞቻችንን ያንበሸበሽንበት ፕሮግራም የመኪና እድለኛ ከወለጋ ኪረሙዋ ወጣት ዘይነባ ፋንታሁን የዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል ቁልፏን ከዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ እጅ ተረክባለች፡፡ በተመሳሳይም የጅማ አላጌዋ ዕድለኛ ቢሊሴ ደነቀ ደግሞ የባለ 3 እግር ተሽከርካሪዋን ተረክባለች፡፡ ከጥቅምት 26 - ጥር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ለደንበኞች ባዘጋጀነው ልዩ የጥሪ ማሳመሪያ ሽልማት መርሃግብር ለደብረታቦር፣ ጎጃም ዘግዛ እና ቢሾፍቱ እድለኞች ለእያንዳንዳቸው የባለ 3 እግር ተሽከርካሪ ቁልፍ ማስረከባችንን የሚታወስ ሲሆን 8 ስማርት ቴሌቪዥን፣ 8 የ5ጂ ስማርት ስልኮች፣ 80 የ5 ሺህ ብር የቴሌብር ኤሌክትሮኒክስ ገንዘብ እና ከ13 ሺህ በላይ የሞባይል ጥቅሎች አበርክተናል፡፡ በቅርብ ቀን የውድ ደንበኞቻችንን አኗኗር እና ምቾት በሚጨምሩ አዳዲስ አገልግሎቶቻችን እና እጅግ አጓጊ ሽልማቶች በሚያስገኙ የተለያዩ መርሀ ግብሮች ይጠብቁን!
Show more ...
33 153
15
በቢዝነስ ኤክሴል ንግድዎን ያዘምኑ! ሥራዎን የሚያቀሉ ቴምፕሌቶች እና ስለንግዱ ዓለም ወሳኝ መረጃዎችን ያገኛሉ። በተጨማሪ ይህን መድረክ በመጠቀም በሳምንታዊ ጥያቄና መልስ ውድድር በመሳተፍ በየሳምንቱ 50,000 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። ለመመዝገብ ok ብለው ወደ 6424 ይላኩ በቀን 2ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነፃ ለተጨማሪ ይጎብኙ
39 385
31
መደበኛ ፈጣን ባለገመድ ኢንተርኔት ለመኖሪያ ቤትዎ በወር ከ605 ብር ጀምሮ! የፍጥነት ማሻሻያ ተደርጎበት ከ5ሜ.ባ ጀምሮ በመረጡት ፍጥነት ከልዩ የታሪፍ ቅናሽ ጋር ያገኙታል። አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ ለተጨማሪ ይጎብኙ
38 851
69
ዒድ ኤክስፖ ትኬትና ሸመታዎን በቴሌብር ያድርጉ! በሚሊኒየም አዳራሽ ወደ ተዘጋጀው ዒድ ኤክስፖ ጎራ ካሉ የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ወይም *127# ሲቆርጡና ሲገበያዩ እስከ ብር 2500 ላለው የአየር ሰዓት እና ጥቅል የሚገዙበት 10% ተመላሽ ያገኛሉ።
36 106
18
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
Show more ...
38 447
57
ኩባንያችን በመጋቢት 17 ቀን 2016 ዓ.ም. በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም፣ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ጉዞን ለመቃኘት በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ከታዳሚዎቹ በዲጂታል መንገድ ግብዓት የሚሰበሰብበት የዲጂታል ፖርታል ማዘጋጀቱን መግለጹ ይታወሳል። ፖርታሉ የዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ እና የዲጂታል ትራንስፎርሜሽኑን ለማፋጠን በቀጣይ ሊወሰዱ ስለሚገባቸው አስፈላጊ እርምጃዎች ዜጎች በቀላሉ ካሉበት ሆነው አስተያየት ለመስጠት እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን እርስዎም ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም ወይም QR Code ስካን በማድረግ ግብዓትዎን እንዲሰጡን በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ጉባኤ ላይ በመገኘት ገንቢ አስተያየታችሁን ለሰጣችሁን ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የግሉ ዘርፍ አጋሮች፣ ወጣት የቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና መላው ታዳሚዎች ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
Show more ...
33 629
19
በትላንትናው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ እና በትምህርት ሚኒስቴር የአይ.ሲ.ቲ እና ዲጂታል ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዘላለም አሰፋ የፓነል ውይይት አካሂደዋል፡፡ በፓነሉ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኙ የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደ ቴሌኮም፣ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ያሉ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች እንዲሁም እንደ ዲጂታል መታወቂያ፣ ዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ያሉ አስቻይ ሲስተሞች የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን ዕውን ለማድረግ ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ “ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ጉዞ ነው” በማለት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚያችን "በየምዕራፉ የምናሳካቸው ፍሬዎች አሉ" በማለት በኃይል አቅርቦት እና በቴሌኮም ተደራሽነት ዙሪያ የተሰሩት የማስፋፊያ ስራዎችን አብራርተው በንፅፅር የታዩ እድገቶች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል።
Show more ...
36 154
18
በትላንትናው ዕለት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በተካሄደው የሀገራችንን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ሀገር አቀፍ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ክቡር አቶ ማሞ ምህረቱ፣ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ እና በትምህርት ሚኒስቴር የአይ.ሲ.ቲ እና ዲጂታል ትምህርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ዘላለም አሰፋ የፓነል ውይይት አካሂደዋል፡፡ በፓነሉ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኙ የተለያዩ ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን የኩባንያችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ እንደ ቴሌኮም፣ ኤሌክትሪክ ኃይል፣ ዳታ ሴንተር፣ ክላውድ ያሉ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች እንዲሁም እንደ ዲጂታል መታወቂያ፣ ዲጂታል ክፍያ ስርዓቶች ያሉ አስቻይ ሲስተሞች የዲጂታል ኢትዮጵያ ራዕይን ዕውን ለማድረግ ቁልፍ ጉዳዮች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ እነዚህን ቁልፍ መሰረተ ልማቶች በመገንባትና በማስፋፋት አንጻራዊ እድገት የተመዘገበ ሲሆን ሆኖም መገንባት ብቻ በቂ አለመሆኑን እና መሰረተ ልማቶቹን ጥቅም ላይ በማዋል ዲጂታል ኢኮኖሚን ከመገንባት አንጻር የዲጂታል መታወቂያ ትግበራ መጀመሩ፣ ፖሊሲዎችን በማሻሻል የዲጂታል ክፍያ ስርአት መዘርጋቱ እንዲሁም የኢንተርኔት ዋጋ ተመጣጣኝ መደረጉ አስቻይ ሁኔታ በመፍጠር ከፍተኛ ስኬትን እንዲመዘገብ ማስቻሉን ገልጸዋል፡፡ “ዲጂታል ኢትዮጵያን መገንባት ጉዞ ነው” በማለት የተናገሩት ዋና ስራ አስፈጻሚያችን "በየምዕራፉ የምናሳካቸው ፍሬዎች አሉ" በማለት በኃይል አቅርቦት እና በቴሌኮም ተደራሽነት ዙሪያ የተሰሩት የማስፋፊያ ስራዎችን አብራርተው በንፅፅር የታዩ እድገቶች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል። መሰረተ ልማቶች ላይ የጀመርናቸውን ስራዎች አጠናክረን መቀጠል እና አካታች ማድረግ የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብ የሚጠይቅ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ፓነሊስቶቹ በውይይቱ ወቅት የዲጂታል ገንዘብ አገልግሎት በሀገራችን በፋይናንስ ዘርፉ ላይ ፈጣን ለውጥ እያመጣ መሆኑ፣ እንደ ሀገር ለአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ትኩረት በመስጠት የኢትዮጵያን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማፋጠን አበረታች ጅማሮ ላይ እንደምንገኝ፣ ከሳይበር ጥቃት የነጻ፣ አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተረጋገጠ የሳይበር ስነምህዳር ለመገንባት እና ተጋላጭነትን ለመቀነስ እንዲሁም የዲጂታል ትምህርትን በትምህርት ካሪኩለም ውስጥ በማካተት ዘመኑን የዋጀ ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችል ሥራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን አብራርተዋል፡፡
Show more ...
1
0

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ኩባንያችን በቅርቡ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ያስገነባውን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ መገንባት በጣም አስፈላጊ እና በጥሩ ሁኔታ የተገነባ መሆኑን በመግለጽ ማዕከሉ የወጣቶችን የፈጠራ ክህሎት የሚያነሳሳ፣ በዲጂታል ሥነ-ምህዳሩ የተሰማሩ ተዋናዮች አዳዲስ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በተግባር የሚሞክሩበት እና ወደ ፈጠራ የሚቀይሩበት ማዕከል መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አክለውም የኤክስፒሪየንስ ማዕከሉ ለሀገራችን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መፋጠን እና ሁለንተናዊ እድገት አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ከፍተኛ ሚና የሚኖረው መሆኑን በመረዳት፣ ወጣት የቴክኖሎጂ አልሚዎች ያላቸውን ራዕይ ለማሳካት በር የሚከፍትላቸው መሆኑን እንዲሁም የተለያዩ ተቋማት ማዕከሉን በመጎብኘት የተግባር ተሞክሮዎችን ማከናወን የሚችሉበት መሆኑን በመግለጽ ማዕከሉን ሊጎበኙት እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአድዋ ሙዚየም የገነባነውን ኤክስፒሪየንስ ማዕከላችን በመጎብኘት ስለሰጡን ግብዓት እና አበረታች አስተያየት ከልብ እናመሠግናለን፡፡
Show more ...
35 252
12
የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ የሚቃኝ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ሀገር አቀፍ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ፣ የተከበሩ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ እንዲሁም የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በተገኙበት በአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተካሄደ! በመርሃ ግብሩ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ጉዞ፣ የተገኙ ስኬቶች እና ተግዳሮቶች ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተደረገ የመድረክ ላይ ወግ ፣ ዘርፉን ከሚመሩ ባለድርሻ አካላት ጋር በተደረገ የፖነል ውይይት ተዳሰዋል። በውይይቱ ወቅት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በዲጂታል ኢትዮጵያ ግንባታ ረገድ ሀገራችን መልካም ጅማሮዎች እና ወሳኝ ምዕራፎች ላይ የምትገኝ መሆኗን አንስተው በመሰረተ ልማት፣ በኢንተርኔት ተደራሽነት እንዲሁም በዲጂታል ፋይናንስ የተሰሩት ስራዎች አበረታች መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ አክለውም፣ መንግስት ለዲጂታል ጉዞ አስቻይ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኑን በመግለጽ የግሉ ዘርፍ በበኩሉ በዲጂታል ሥነምህዳሩ የተፈጠረለትን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በዘርፉ ላይ የሚጠበቅበትን ሚና መጫወት እንደሚገባው አጽንዖት ሰጥተዋል፡፡ በመጨረሻም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ የምናደርገውን ጉዞ በይበልጥ ለማፋጠን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የሚመራ ሃገራዊ ካውንስል እንዲቋቋም አቅጣጫ ሰጥተዋል፡፡
Show more ...
35 826
28
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
Show more ...
47 232
113
ከቴሌብር አካውንትዎ ወደ ሌላ የቴሌብር ደንበኛ አካዉንት ገንዘብ እንዴት ማስተላለፍ እንደሚችሉ ይመልከቱ

Send Money.mp4

42 039
31
ማን ያውቃል በ10 ብር የቆረጡት ትኬት ሚሊየነር ሊያደርግዎት ይችላል! አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ21ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ! ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
44 317
15
መልካም የሥራ ሳምንት !
41 745
12
ያልተገደበ ደቂቃ! ያልተገደበ መልእክት! ከ1 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5ብር ብቻ! እሁድ ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት! የደስታ እሁድ ይሁንልዎ!

Comp 1_1_1.mp4

47 844
50
በጉግል ሜሴጅ ግንኙነትዎን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሳድጉ! ቪዲዮ፣ ፎቶ፣ ኢሞጂ፣ የድምጽ መልዕክት እና አድራሻ ያለገደብ ማጋራት የሚያስችለውን የጉግል ሜሴጅ መተግበሪያን ከ አውርደው ይዘምኑ!
50 158
61
ምሳ ከበሉ በኋላ አረፍ ብለው ስልክዎን የማየት ልምድ አለዎት? የደስታ ምሳ ጥቅልን እነሆ 1 ጊ.ባ ዳታን ከድምጽ እና መልእክት ጥቅል ጋር በ5ብር ብቻ ! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል! ደስ የሚል ቅዳሜ ተመኘን!
46 512
25
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
Show more ...
47 701
88
የአገልግሎት ጊዜ ቀነ-ገደብ የሌላቸውን ጥቅሎች ከ 100% ተጨማሪ ስጦታ ጋር! ጥቅሎቹን በቴሌብር እና ማይ ኢትዮቴል መተግበሪያዎች እንዲሁም *999# ሲገዙ የገዙትን የዳታ መጠን ያህል ስጦታ እናበረክትልዎታለን! በቴሌብር ሲገዙ የሚያገኙት 10% ተጨማሪ ስጦታም እንደተጠበቀ ነው! ስጦታዎቹ ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት እስከ ጠዋት 2፡00 ለተከታታይ 7 ቀናት ይቆያሉ።
43 525
21
Enhanced Security for Your Business with Our Managed Security Services! Empowering you with a comprehensive solution to manage, monitor, detect, prevent, and respond to cyber threats effectively. Be one step ahead of the ever-evolving cyber landscape by leveraging our services to safeguard your digital assets and infrastructure. For more, click here:
Show more ...
42 276
17
በውጭ አገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመድዎ በአጋሮቻችን በኩል በቴሌብር አለም አቀፍ ሃዋላ የተላከልዎትን ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የቴሌብር ወኪል ሲቀበሉ የ 10% ስጦታ እንሸልምዎታለን ! ለተጨማሪ መረጃ
41 585
8
ለድርጅት ደንበኞቻችን በልዩነት የቀረበ የድህረ ክፍያ ወርሃዊ የሞባይል ጥቅል! የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን አካተው በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡትን ጥቅሎች ለመግዛት የድርጅት አገልግሎት መስጫ ማዕከላችንን ይጎብኙ! በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ። ለተጨማሪ መረጃ ይጎብኙ!
45 940
26
ከቀደምት የአገልግሎት ማዕከላችን አንዱ የነበረውን የአዘዞ ማዞሪያ ስልክ ጣቢያ ለትውስታ እናጋራችሁ
42 211
9
በማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆነው የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልግዎ አይጨነቁ! ወደ *810# ደውለው የአየር ሰዓት እና የጥቅል ክሬዲት አገልግሎታችንን በመጠቀም የቴሌኮም ግንኙነትዎን መቀጠል ይችላሉ! ቀጣይ ከሚሞሉት የአየር ሰዓት ላይ 10% የአገልግሎት ክፍያ ይከፍላሉ!
42 960
7
#ይሳተፉ_ይሸለሙ! የትዊተር ገጾቻችን የ8ተኛ ዙር ሳምንታዊ እድለኛ አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! አሁንም የኢትዮ ቴሌኮም እና የቴሌብር ገጾቻችንን መከተል፣ ልጥፎቻችንን መውደድ፣ ማጋራት እና ኮሜንት ማድረግ ተሸላሚ ያደርጋል! እድለኞች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልዕክት እየሰራ ያለ (Active) የስልክ ቁጥር በ 24 ሰዓት ውስጥ እንድትልኩልን እንጠይቃለን። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚ ይሆናሉ
50 555
16
https://youtu.be/mKoXYaIsFCk
የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም መግቢያ ትኬት ለመቁረጥ ይህን ቀላል ሂደት ይከተሉ!
41 887
10
⚠️ ማሳሰቢያ Notice ⚠️
50 154
93
https://youtu.be/FH5p5LEHIKo
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ https://t.me/ethio_telecom ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/ethiotelecom ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/ethiotelecom/ ሊንክዲን፡ https://www.linkedin.com/company/ethio-telecom ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/c/EthiotelecomETH ቲክቶክ፡ http://www.tiktok.com/@ethio_telecom?lang=en ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ! #MatchingFundForSustainableFuture #Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
46 366
45
⚠️ ይጠንቀቁ! የቴሌብር የምስጢር ቁጥርዎን (PIN) በጥንቃቄ በመያዝ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይከላከሉ፡፡ - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
49 707
11
መደበኛ ፈጣን ባለገመድ ኢንተርኔት መኖሪያ ቤትዎ በወር ከ499 ብር ጀምሮ! አገልግሎቱን ለማግኘት አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን ጎራ ይበሉ ወይም 899 በነጻ ይመዝገቡ። ለበለጠ መረጃ ፡ ይጎብኙ!
45 399
50
ከባህርማዶ በዌስተርን ዩኒየን ሃዋላ ገንዘብ ሲላክልዎ በምቹ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን በመቀበል እና ወደ ቴሌብር አካውንትዎ በማዘዋወር የ10 በመቶ ስጦታ ያግኙ! - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
41 931
9
ይጋብዙ፤ ይሸለሙ! ቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ ላይ “ይጋብዙ ይሸለሙ” የሚለውን አማራጭ በመጠቀም በአጭር መልዕክት ወይም በማኅበራዊ ሚዲያ መተግበሪያውን ያጋሩ፤ ወዳጆችዎ ግብይት ሲጀምሩ እርስዎ የ10 ብር ስጦታ ያገኛሉ፡፡ የቴሌብር ሱፐርአፕ መተግበሪያ በስልክዎ ከሌለ ከ ያውርዱ ቴሌብር - ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
45 386
30
መልካም የሥራ ሳምንት !
45 574
12
መልካም የእረፍት ቀን! እሁድን ከቤተሰብዎ ጋር ደስ የሚል ጊዜ እያሳለፉ በደቂቃ 35 ሳንቲም ዘመዶችዎን ሃሎ ይበሉ !
46 907
21
የእረፍት ቀንዎን በማህበራዊ ሚዲያ ጥቅሎቻችን ያድምቁ! እስከ 83% ድረስ ቅናሽ በተደረገባቸው የፌስቡክ፣ ቲክቶክና ዩትዩብ ጥቅሎች እረፍትዎን ያሳምሩ በቴሌግራምና ዋትስአፕ ጥቅሎች ወዳጅነትዎን ያጠናክሩ! ጥቅሎቹን በቴሌብር ሲገዙ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር ወይም በማይ ኢትዮቴል እና *999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸው በስጦታ ያበርክቱ።
48 091
16
የእረፍት ቀንዎን የድል ታሪክ በሚዘከርበት የአሸናፊነት መንፈስ በሚስተጋባበት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ያሳልፉ! የመግቢያ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ ባሉበት ሆነው በእነዚህ ቀላል ሂደቶች የሚፈልጉትን ትኬት አይነት፣ የትኬት ብዛት፣ መርሐግብር (መጎብኘት የሚፈልጉበትን ቀን) እንዲሁም መኪና የሚይዙ ከሆነ የመኪና ፓርኪንግ የሚለውን አካትተው ይቁረጡ። የገዙትን ትኬት መረጃ የእኔ ትኬት (My ticket) የሚለው ውስጥ ያገኙታል።
48 307
17
የኡጋንዳ የመሬት፣ ቤቶችና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ከፍተኛ የልዑካን ቡድን አባላት የኩባንያችንን ግዙፍ እና ዘመናዊ (Tire 3) የዳታ ማዕከል ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት የዳታ ማዕከላችን ዓለም አቀፍ አገልግሎቶችን ለመስጠት ዝግጅት ያጠናቀቀ መሆኑ የተብራራላቸው ሲሆን ልዑካኑም በሀገራቸው እንደ ክላውድ ሰርቪስ የመሳሰሉ የዳታ ማዕከል አገልግሎቶች ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለ በመግለጽ፣ ሀገራቸው ግዙፍ የዳታ ማዕከል ለመገንባት ለያዘችው ትልም ከኢትዮ ቴሌኮም ተሞክሮ ለመቅሰም እና በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። በማጠቃለያም ልዑካኑ በኩባንያችን ለነበራቸው ቆይታ እና ግሩም አቀባበል በማመስገን ኢትዮ ቴሌኮም በገነባው ግዙፍ መሠረተ-ልማት፣ ቁርጠኛ አመራር እና የሰው ኃይል በፈጠረው አስቻይ ሁኔታ በአህጉር አቀፍ ደረጃ በመሰማራት እና አህጉራዊ የትብብር ማዕቀፎችን በመዘርጋት የ#ዲጂታል_አፍሪካን ጉዞ እንዲያግዝ ጥሪ አቅርበዋል።
Show more ...
34 439
20
መጋቢትን ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት! በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለባቡል ኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን! እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ! ቴሌግራም፡ ፌስቡክ፡ ኢንስታግራም ፡ ሊንክዲን፡ ዩትዩብ፡ ቲክቶክ፡ ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
Show more ...
50 423
97
40 530
12
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio