Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ  @Mulesporta   @Teme_Ayu  ስልክ ቁጥር +251911857852 
Show more
325 932+268
~12 855
~147
4.36%
Telegram general rating
Globally
2 518place
of 78 777
4place
of 396
In category
45place
of 1 121
Posts archive
የቀድሞ የባርሳ አጥቂ ሉክ ዴ ዮንግ በዚህ ሲዝን ለ ፒኤስቪ ፦ 👕 45 ጨዋታዎች ⚽️ 36 ጎሎች 🎯 17 አሲስት 🤝 53 የጎል አስተዋጾ SHARE
2 106
0
🗣️ ማሪዮ ባሎቴሊ፡ “ሚኖ ራዮላ ሁል ጊዜ ይነግረኝ ነበር ፣ 'ሮናልዶ እና ሜሲ እነዚህን ሁሉ የባሎንዶር ዋንጫዎች ያገኙት እኔ የተጫወትኩት የችሎታዬን 20% ብቻ ስለሆነ ነው' ይለኝ ነበር።" "አሁንም ልቤን ያሳምመኛል ፣ ምክንያቱም ወደ ኋላ መመለስ ብችል የምቀይረው የመጀመሪያው ነገር ነው ይህ ነበር።" SHARE
1 807
0
በመጪው ክረምት ላሚን ያማልን ለማስፈረም ተስፋ የሚያደርጉ ክለቦች የመልቀቂያ ማፍረሻውን €1,000,000,000 መክፈል አለባቸው 😏💰🙅‍♂️ SHARE
3 120
4
📊 የሳውዲ ሊግ መሪው አልሂላል በዚህ የውድድር ዘመን በሊጉ ፦ 2️⃣8️⃣ ጨዋታዎች 2️⃣6️⃣ አሸነፉ 8️⃣6️⃣ ግቦች አስቆጠሩ 8️⃣0️⃣ ነጥብ አገኙ SHARE
2 137
1
አንዳንድ የባየር ሙኒክ ደጋፊዎች ቶማስ ቱሄልን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የክለቡ አሰልጣኝ ሆኖ እንዲያቆይ ጠይቀዋል። ለዚህ ቦታ የታጩት ሌሎች እጩዎች ከቱሄል ደካማ ናቸው ብለው ያምናሉ. ይህ አቤቱታም ከ10 ሺህ በላይ ፊርማዎች አሉት። (ምንጭ፡ ዘ አትሌቲክስ) SHARE
1 810
0
🗣 ፔፕ ጋርዲዮላ ፦" በህይወቴ በሙሉ ከጨዋታው በፊት ስለ ዳኛው አስቤም ተናግሬም አላውቅም። ወደ ሜዳ ሄጄ ዳኛውን ሳየው፣ ኦህ ከዚህ ቀደም አይቼዋለሁ እላለሁ። ምናልባት ዳኞች አንዳንድ ጊዜ ስህተት ይሠራሉ እና ከጨዋታው በኋላ እናዝናለን, ነገር ግን ህይወት ይቀጥላል።" SHARE
1 868
0
ኤርሊንግ ሀላንድ ተመልሷል ። SHARE
496
0
🗣 ቴን ሀግ ስለ ራሽፎርድ ፡ "በዚህ የውድድር ዘመን ማርከስ ምርጥ አቋሙን አልሰጠም እና ሰዎች በጣም እየተቹት ነበሩ።" "እሱን ሁላችንም ልንደግፈው ይገባል እና 30 ግቦችን ወዳስቆጠረበት ወደ አምና ደረጃው እሱን ለመመለስ ሁሉም ሰው ሊደግፈው ይገባል።" SHARE
1 461
0
🗣 ፔፕ ጋርዲዮላ፡ "ሀላንድ ጥሩ ስሜት እየተሰማት ነው ግን ለእሁድ ዝግጁ መሆን አለመሆኑን አላውቅም። ሀላንድ ሊመለስ ተቃርቧል።" SHARE
602
0
🗣 ኤንዞ ፈርናንዴዝ፡ "ቀዶ ጥገናዬ የተሳካ ነበር፣ ከህመሙ ጋር ከነበርኩበት ከስድስት ወር ያህል ጊዜ በፊት ይህን ቀዶ ጥገና ማድረግ ነበረብኝ።" "እራሴን በተከታታይ በመርፌ እና በመድሃኒት እያከምኩ ህመሙን ማስወገድ የምችል ይመስል ነበር። ነገር ግን ከጥቂት ሳምንታት በፊት ህመሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ሄደ ፤ ነገር ግን በጨዋታዎች ውስጥ መሆኔን ማቆም አልፈለግኩም።" "በቼልሲ ማሊያ ስጫወት ልክ እንደ ብሄራዊ ቡድኑ ነው ፣ ይህ ሁሉ ቢሆንም የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ እሞክራለሁ ነገርግን አሁን ከዚህ በላይ መቋቋም አልቻልኩም።" "በቅርቡ የበለጠ ጠንካራ ሆኜ እመለሳለሁ!" 🗣 ፖቸቲኖ፡ "ኤንዞ ፈርናንዴዝ ህመም ይሰማዋል በተለመደው ሁኔታ አልተጫወተም ስለዚህም ዋናው ነገር ችግሩን ማስተካከል ነው። መጫወት ካልቻለ ለኛ ለክለቡ እና ለሁሉም አገልግሎት አይሰጥም።" SHARE
Show more ...
272
0
🗣 ኤሪክ ቴን ሃግ ፦ "ሜሰን ማውንትን ወደ ቡድኑ ዝርዝር ተመልሶ በርንሌይን እንደሚገጥም እጠብቃለሁ። እንደማስበው ሾው ፣ ማርቲኔዝ እና ማርሺያል የውድድር ዘመኑ ከማብቃቱ በፊት የምናያቸው ይመስለኛል።" SHARE
1 234
0
🗣 ሚኬል አርቴታ ፦ "በክለቡ ምንም አይነት አዲስ ጉዳት የለም ሁሉም ተጫዋቾች ጥሩ እና ዝግጁ ናቸው የጠፋው ቲምበር ብቻ ነው።" SHARE
1 746
1
የሻምፒዮና ውድድር በሁለት ቡድኖች መካከል ነው? 🗣ሚኬል አርቴታ፡ "አይመስለኝም። ይህ ሊግ በጣም ከባድ ነው እና ይህንን ሊግ ለማሸነፍ ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን።" SHARE
91
1
አርቴታ ስለ ጁሪየን ቲምበር መመለስ ጉዳይ ፡ "አሁን በጣም ቅርብ መሆኑን ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ ፤ ይህን ውሳኔ ነገ ማድረግ አለብን" SHARE
1 054
0
🗣 የፕሪሚየር ሊጉ ስራ አስፈፃሚ ሪቻርድ ማስተርስ፡- "በማንቸስተር ሲቲ ላይ ስለቀረበው ክስ አስተያየት መስጠት አንችልም፤ ቀን ተወስኗል። ይህ ጉዳይ በቅርብ ጊዜ ውስጥ በራሱ መፍትሄ ያገኛል።" SHARE
1 718
0
አርሰናል የጋብርኤል ማጋሌስን ውል ለማራዘም  ድርድር ጀምሯል። - ሳም ሞክቤል SHARE
514
0
የእርሶን ግምት ኮሜንት ላይ ያጋሩርን! ማን ያሸንፋል? በስፖርት ጨዋታ ዉርርድ ላይ በመጀመሪያ ዲፖዚቶ  የ300% ቦነስ ተሸላሚ ይሁኑ! አሁኑኑ ይሞክሩት! በዚ ሊንክ   በመጫን የመጀመሪያ ገቢዎን ያድርጉ እና ይሸለሙ ፡፡ በለጠ መረጃ ፎሎው ያርጉን 👇👇
1 443
0
🗣አንጌ ፖስትክ ኦግሉ፡ "ፔድሮ ፖሮ እና ሪቻርሊሰን ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሰርተዋል ከአርሰናል ጋር ለሚደረገው ጨዋታ ዝግጁ ሆነዋል።" SHARE
1 444
0
ፖቸቲኖ ኮል ፓልመር ከአስቶን ቪላ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ አረጋግጧል። SHARE
1 293
1
ክርስቲያን ኤሪክሰን የቱርክ ክለቦች ፍላጎት እየሳበ ሲሆን በክረምቱ ማንቸስተር ዩናይትድን  እንዲለቅ ይፈቀድለታል። - ESPN SHARE
1 175
0
የርገን ክሎፕ ስለ አርኔ ስሎት፦ "ቦታዉን እርሱ ቢወስድ የተሻለ ይመስለኛል ጥሩ አሰልጣኝ ነዉ በዓለም ላይ ምርጡ ሥራ እንደሆነ እነግረዋለሁ።" SHARE
1 174
0
🗣የርገን ክሎፕ ፦ "የዋንጫ ውድድር በማንቸስተር ሲቲ እና በአርሰናል መካከል ነው። " SHARE
1 865
1
አርኔ ስሎት ከሊቨርፑል ጋር  ውል ለመፈረም ተዘጋጅቷል። ንግግሮቹ ዛሬም የሚቀጥሉ ሲሆን 13£M ፓዉንድ ዋጋ ላይ ይስማማሉ ተብሎ ይጠበቃል። - ሳም ሞክቤል SHARE
1 204
0
ባርሴሎና የበርናርዶ ሲልቫ £50M የውል ማፍረሻ በጣም ከፍተኛ ሆኗል ብሎ ያምናል። - ስፖርት SHARE
1 865
1
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
994
1
ፊል ፎደን ፦ "ከኬቨን ጋር አብሬ መጫወቴ በጣም ረድቶኛል ፣ በመሀል ቦታ ስጫወት እደሰታለሁ ብዙ ግቦችን ማስቆጥር ይመስለኛል።" SHARE
1 084
0
የቼልሲ ተጫዋቾች ማዉርሲዮ ፖቼቲኖ ከክለቡ እንዲሰናበት አይፈልጉም። ከአሰልጣኝ ለውጥ ይልቅ መረጋጋትን የሚመርጡ ብዙ ተጫዋቾች በክለቡ ያሉ ሲሆን ፣ ለፖቼቲኖም ትልቅ ድጋፍ አላቸዉ። - Nizzar Kinsela SHARE
1 205
1
ዣቪ በባርሴሎና ለመቆየት ከመወሰኑ በፊት ማንቸስተር ዩናይትድን የማሰልጠን  ፍላጎት ነበረዉ። - Relevo SHARE
783
1
ማንቸስተር ዩናይትድ፣ ፒኤስጂ እና ባየር ሙኒክ የሪያል ማድሪዱን ግብ ጠባቂ አንድሪ ሉኒን ማስፈረም ይፈልጋሉ። - Fichajes SHARE
542
0
ፊል ፎደን ከሊዮኔል ሜሲ እናም ከኤርሊንግ ሀላንድ በመቀጠል በፔፕ ስር እየተመራ 50 ግቦች ላይ የደረሰ እድሜዉ ከ23 አመት የሆነ ሶስተኛ ተጫዋች መሆን ችሏል። SHARE
993
0
ፔፕ ጋርዲዮላ ከአርሰናል ጋር ያለውን ልዩነት ሰለማጥበብ ፦ "ልዩነቱን መቀነስ ይከብዳል ፣ ዋናዉ ነገር ጨዋታዎችን ማሸነፍ ነዉ አምስት  ጨዋታዎች ቀርተዉናል እናም ከባድ ጨዋታዎች ናቸው።" SHARE
3 547
1
የቼልሲ ተጫዋቾች ማውሪሲዮ ፖቸቲኖ እንዲባረር አይፈልጉም። ከአሰልጣኝ ለውጥ ይልቅ መረጋጋትን የሚመርጡ የአብዛኛው የቼልሲ ተጫዋቾች ድጋፍ አለው። Nizar Kinsella SHARE
933
0
በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በሮቤርቶ ዲዘርቢ መሪነት ብራይተን በሜዳው ባደረጋቸው ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ጎል ሳያስቆጥር ተሸንፏል። SHARE
662
0
ብራይተን በፕሪምየር ሊጉ ካደረጋቸው ያለፉት 27 ጨዋታዎች ያሸነፈው ስድስቱን ብቻ ነው። SHARE
1 385
1
ፊል ፎደን ከሊዮኔል ሜሲ እና ከኤርሊንግ ሀላንድ ቀጥሎ ሶስተኛው ተጫዋች በ 23 አመቱ በፔፕ ጋርዲዮላ እየተመራ በሊጉ 50 ጎሎችን በማስቆጠር። SHARE
632
0
ኬቨን ደብሩይን በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በግንባሩ በመግጨት ጎል ማስቆጠር ችሏል ። SHARE
1 323
0
Top 3 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ፦ 1) አርሰናል ፦ 77 2) ማን ሲቲ ፦ 76 3) ሊቨርፑል ፦ 74 ማንቸስተር ቀሪ አንድ ጨዋታ እያለው ከአርሰናል ጋር ያለውን ልዩነት ወደ አንድ ነጥብ ብቻ አጥብቧል። SHARE
1
0
በዚህ የውድድር ዘመን ፦ ጁሊያን አልቫሬዝ ፡ 17 ጎሎች 13 አሲስት ኬቨን ደ ብሩይን ፡ 6 ጎሎች 13 አሲስት ፊል ፎደን 24 ጎሎች 10 አሲስት SHARE
602
0
ሮድሪ ከማን ሲቲ ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 69 ጨዋታዎች አልተሸነፈም። በዚህ ሲዝን ለማን ሲቲ ፦ ⚽️ 8 ጎሎች 🎯 11 አሲስት SHARE
904
0
🗣 አርኔ ስሎት ፦ " ፊይኖርድ ወደ ሊቨርፑል እንድሄድ ይፈቅድልኛል ብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ለእኔ ትልቅ እርምጃ ሊሆን ይችላል።" "የሁለቱ ክለቦች ድርድር እንደቀጠለ ነው እዚህ እጠብቃለሁ። በፌይኖርድ ደስተኛ ነኝ ነገርግን ወደ ሊቨርፑል መሄድ ለእኔ ትልቅ እድል ይሆንልኛል።" SHARE
1 506
0
📊 የማንቸስተር ሲቲው ኮከብ ፊል ፎደን በዚህ ሲዝን በሁሉም ውድድሮች ያሳየው ብቃት፡- ⚽️ 24 ጎሎች 🅰 10 አሲስቶች SHARE
542
0
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሪያል ማድሪድ 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 03:30 | ቦቹም ከ ሆፈኒየም 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 03:45 | ፍሮሲኖን ከ ሳለርንቲና 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ አንድ 04:00 | ሞንቴፔሌ ከ ናንትስ SHARE
1 058
0
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ብራይተን 0-4 ማንችስተር ሲቲ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ ዩዲኒዜ 1-2 ሮማ SHARE
333
0
አብራችሁን ስለነበራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ከጠዋት ጀምሮ እስካሁን ከኛ ጋር ነበራችሁ ደህና እደሩ የተቆጠሩ ግብ ለማየት 👉 SHARE
1
0
የጨዋታው ኮከብ ፊል ፎደን ተብሏል። SHARE
301
0
ኬቨን ዴብሮይነ በፕሪምየር ሊግ እግር ኳስ ህይወቱ የመጀመሪያ የጭንቅላት ግቡን አስቆጥሯል። SHARE
754
0
ኬቨን ዴብሮይነ :- "ፔፕ የሚፈልገውን አውቃለው ፣ የሚያስፈልገኝን ስራ ለመስራት እሞክራለው የቡድን ጓደኞቼ ነጥብ እንዲያገኙ እረዳቸዋለው ከጥሩ ተጫዋቾች ጋር የምጫወት ከሆነ ምርጥ መሆን አለብኝ" SHARE
903
1
✅ | ማንቸስተር ሲቲ በሁሉም ውድድሮች ባደረጋቸው ያለፉት 30 ጨዋታዎች አልተሸነፈም (24 አሸንፎ 6 አቻ ተለያይቷል። SHARE
663
1
ኤሪክ ካንቶና ለማንችስተር ዩናይትድ 82 ግቦችን ካስቆጠረው በላይ ፊል ፎደን ለማንችስተር ሲቲ 84 ጎሎች ያስቆጠረው ይበልጣል ። SHARE
902
0
🚨| በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ያለ ፍፁም ቅጣት ምት ብዙ ግቦች ያስቆጠሩ ተጨዋቾች፡- 24 - ፊል ፎደን 16  - ኮል ፓልመር SHARE
1 534
1
🚨| በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ብዙ ግቦችን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች፡- 16 — ፊል ፎደን (0 ፍፁም ቅጣት ምት ግብ) 14 — ቡካዮ ሳካ (5 ፍፁም ቅጣት ምት ግብ) SHARE
2 437
3
ሮድሪ 69 ጨዋታዎችን ያሸነፈ ሲሆን ይህም በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ ረጅሙን ድል የያዘ ተጫዋች ሆኗል። SHARE
1 114
1
ካይል ዎከር  ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለት አሲስቶችን አድርጓል። 😮 SHARE
1 506
0
ማንችስተር ሲቲ በሰፊ የግብ ልዩነት ብራይተንን መርታት ችሏል። የሊጉ ሰንጠረዥንም ለመረከብ እጅግ እየተቃረበ ይገኛል። SHARE
2 078
1
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ ተጠናቀቀ      ብራይተን 0-4 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17'                               ⚽️ አልቫሬዝ 61' SHARE
2 380
3
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 90'+5      ብራይተን 0-4 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17'                               ⚽️ አልቫሬዝ 61' SHARE
845
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 86'      ብራይተን 0-4 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17'                               ⚽️ አልቫሬዝ 61' SHARE
1 609
0
- የተቆጠሩትን ግቦች ይመልከቱ👉
1
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 80'      ብራይተን 0-4 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17'                               ⚽️ አልቫሬዝ 61' SHARE
1
0
- የአልቫሬዝ ግብን ይመልከቱ👉
301
0
ወከር እና ኤደርሰን ይለያሉ 👏
1 202
0
ጎልልልልልልልልልልል ማን ሲቲቲቲቲቲ አልቫሬዝ 61' ብራይተን 0-4 ማንችስተር ሲቲ
1 503
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 60'      ብራይተን 0-3 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17' SHARE
1 504
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 46'      ብራይተን 0-3 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17' SHARE
1 507
0
ፊል ፎደን 50 ግቦች ለሲቲ ! ይለያል 👏 SHARE
2 109
0
ፊል ፎደን ለማንቸስተር ሲቲ በዚህ ሲዝን፡ 👕 48 ጨዋታዎች ⚽️ 24 ጎሎች 🎯 10 አሲስቶች ልዩ ተጫዋች! 💫 SHARE
3 610
0
ፊል ፎደን በፕሪምየር ሊጉ ያለው መረጃ :- 50 ግብ 0 ያለ ምንም ፍፁም ቅጣት ምት SHARE
1 505
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ እረፍት'      ብራይተን 0-3 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17' SHARE
2 706
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 45+3'      ብራይተን 0-3 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17' SHARE
3 610
0
- የተቆጠሩ ግቦችን ይመልከቱ👉
601
0
🇬🇧 29 ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                     ⏰ 35'      ብራይተን 0-3 ማንችስተር ሲቲ                                ⚽️ ፎደን 26'34                               ⚽️ ዴብሮይነ 17' SHARE
1 202
0
ጎልልልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ፎደን ብራይተን 0-3 ማን ሲቲ
3 609
0
- የፎደን  ጎል ይመልከቱ👉
4 511
0
ጎልልልልልልልልልልል ማንችስተር ሲቲቲቲቲ ፎደን ብራይተን 0-2 ማንችስተር ሲቲ
6 015
0
- የዴብሮይነን ጎል ይመልከቱ👉
2 104
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ዴብሮይነ ብራይተን 0-1 ማንችስተር ሲቲ
4 215
10
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ!              ⏰ 10'     ብራይተን 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
901
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ!              ⏰ ተጀመረ     ብራይተን 0-0 ማንችስተር ሲቲ SHARE
2 703
0
ዳን አሽዎርዝ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ የሚያደርገውን ዝውውር ለመጨረስ ሲል ጉዳዩን ወደ ገላጋይ ፍርድ ቤት ሊያቀርብ መሆኑ ተሰምቷል። - ዴቪድ ኦርንስታይን SHARE
2 104
0
የጨዋታ አሰላለፍ ! 04:00 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ SHARE
2 407
0
በጉዳት ምክንያት በዛሬው ጨዋታ የማይገኙ የብራይተን ተጫዋቾች :- - ቢሊ ጊልሞር - ታሪቅ ላምፒቴ - ጄምስ ሚልነር - ጃክ ሀንሲውድ - ካይሮ ሚቶማ - ሶሊ ማርች - ኢቫን ፈርጉሰን - ፐርቪስ ኢስቱፒንያን - ጁሊዮ ኢንቺዚዮ (የመግባት እድል አለው) SHARE
2 107
0
የቪኒሽየስ ዡንየር ከ 2017 ጀምሮ እስከ አሁኑ 2024 ድረስ ያለው የዝውውር ዋጋው ! Vini is Star 🔥👏 SHARE
1
0
ፎደን ፣ ሳካ  ፣ ቪኒ 🗣 ጄረሚ ፍሪምፖንግ :- "ቪኒሽየስ ቋሚ ፣ ፎደን ቤንች ፣ ሳካን እሸጣለው።" SHARE
2 406
0
በዚህ የውድድር ዘመን የሪያል ማድሪድ ወሩ ምርጥ ተጫዋች ያሸነፉት 8 ተጫዋቾች በሙሉ እድሜያቸው ከ24 አመት በታች ነው። Star Boys👏👏 SHARE
604
0
ቶማስ ቱሄል በክረምቱ በባየርን ሙኒክ የመቆየት ፍላጎት የለውም። ቶማስ ቱሄል ወደ ፕሪምየር ሊጉ የመመለስ ፍላጎት አለው ፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ማንችስተር ዩናይትድን ነው። - ክሪስትያን ፎልክ SHARE
1 507
0
ቪኒሽየስ ዡንየር የሪያል ማድሪድ የወርሀ መጋቢት ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። SHARE
2 110
0
ፔፕ ጋርዲዮላ :- "በቅድመ ውድድር ወቅት እረፍት ባገኛ ደስ ይለኛል።" SHARE
2 712
0
ማንችስተር ሲቲዎች ብሩኖ ጉማሬሽን እየተከታተሉት ይገኛሉ። መድፈኞቹም የተጫዋቹ ፈላጊ ሲሆን የተጨዋቹ የውል ማፍረሻም 100 ሚሊዬን ፓውንድ እንደሆነ ተነግሯል። SHARE
604
0
ዳርዊን ኑኔዝ እና መሀመድ ሳላህ በዚህ የውድድር ዘመን እጅግ ወሳኝ የግብ እድሎች አምክነዋል። √ ዳርዊን ኑኔዝ - 26 √ መሀመድ ሳላህ - 13 በድምሩ ሁለቱም ተጫዋቾች 39 ግልፅ የግብ እድሎችን አምክነዋል። SHARE
1 505
0
የሌቨርኩሰን ተጫዋች የሆነው ፍሪምፖንግ እና የማንችስተር ሲቲው ኮከብ ፊል ፎደን ከዚህ ቀደም በማንችስተር ሲቲ አካዳሚ! SHARE
2 409
0
የአል ኢትሀዱ ተጫዋች ካሪም ቤንዜማ ከበድ ያለ ጉዳት እንዳስተናገደ ተነገረ። የቀድሞ የሪያል ማድሪዱ ኮከብ እና አሁን በሳውዲ የሚገኘው ካሪም ሙስጠፋ ቤንዜማ በጉዳት ምክንያት ለወራቶች ጨዋታዎች እንደሚያመልጡት ተዘግቧል። SHARE
2 710
0
ጄሚ ካራገር ስለ ሰሜን ለንደን ደርቢ :- "ቶተንሀም ለረጅም ጊዜያት አልተጫወቱም ስለዚህ አርሰናል 2-1 ቶተንሀምን ያሸንፋል እላለው።" SHARE
602
0
ኤሪክ ቴን ህግ በክለቡ የሚቆይ ከሆነ ደሞዙን እንደሚቀንስ ተነግሯል። እንደ መረጃዎች ከሆነ ኤሪክ ቴን ሀግ  25% ደሞዙን ይቀንሳል ። - ESPN SHARE
1 224
0
ማውርሲዮ ፖቼቲኖ በዚህ ክረምት ወቅት ከክለቡ የመሰናበት አደጋ ተጋርጦበታል። አሰልጣኙ በዚህ ወቅት እያስመዘገባቸው ያለው ውጤቶች ክለቡን አላስደሰተውም። - ጃኮብ ስታይንበርግ SHARE
1 655
1
ኒኮላስ ጃክሰን በአዲስ የፀጉር ቁርጥ ብቅ ብሏል። SHARE
1 297
3
ዳርዊን ኑኔዝ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሊቨርፑልን የሚለቅ አይመስለኝም። - ዴቪድ ኦርንስታይን SHARE
2 578
1
ሩበን አሞሪም የዌስትሀም እና የሊቨርፑል ራዳር ውስጥ የወጣ ሲሆን ፣ ብራይተን ወይም ማንችስተር ሲቲን እየተከታተለ ይገኛል። - ስፖርት SHARE
1 177
0
የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና በክረምቱ የዝውውር መስኮት አንሱ ፋቲን ለመሸጥ ማቀዱ ተነግሯል። - ካድናስር SHARE
1 931
0
የክሪስትያል ፓላስ ዳይሬክቶሬት ቦርድ አባላቶች ለማይክ ኦሊሴ እና ኢዜ 60 ሚሊዮን ፓውንድ በታች የሚቀርብላቸው ከሆነ እንደማይሸጧቸው ተነግሯል። ማንችስተር ዩናይትድ እና አርሰናል የተጫዋቾቹ ፈላጊ እንደሆኑ ይታወሳል። SHARE
754
1
ኤንዞ ፈርናዴዝ  የተሳካ ቀዶ ጥገና ማድረጉ ተነግሯል፣ ነገር ግን በዚህ ሲዝን ለቀጣዮቹ ጨዋታዎች የማይደርስበት እድል ሰፊ ነው። ኤንዞ 100% ለኮፓ አሜሪካ እና ለሚቀጥለው የውድድር አመት ከቼልሲ ጋር ዝግጁ እንደሚሆን ይጠበቃል። SHARE
1 206
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio