Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ  @Mulesporta   @Teme_Ayu  ስልክ ቁጥር +251911857852 
Show more
333 606+268
~12 855
~147
4.36%
Telegram general rating
Globally
2 518place
of 78 777
4place
of 396
In category
45place
of 1 121
Posts archive
ኮል ፓልመር ወደ ቡድን ልምምድ ተመልሷል። SHARE
19 033
2
ይህንን ያውቃሉ ? የዳርዊን ኑኔዝ ምልመላ የተደረገው በክሎፕ አማካኝነት ነበር ቦርዱ ግን ኑኩኑኩን ነበር ማምጣት የፈለገው! የርገን ክሎፕ በውድድር አመቱ መጨረሻ ክለቡን ይለቃል። SHARE
19 175
7
✅ OFFICAL የፕሪሚየር ሊግ  24/25 የውድድር ዘመን በኦገስት 27 ይጀምራል እና በግንቦት 29 ይጠናቀቃል። እንዲሁም የቡድኖቹ የቀጣይ የውድድር ዘመን መርሃ ግብር ማክሰኞ ጁን 18 ይወጣል ተብሏል። SHARE
18 547
12
የማንችስተር ሲቲ ቡድን ከብራይተን ጋር ለሚያደርገው ተጠባቂ መርሀ ግብር ወደ ለንደን ያቀና የነበረ ሲሄን ባሁኑ ሰዐትም ለንደን ደርሷል። SHARE
17 684
1
📊 የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ የማሳካት እድላቸው ሰፊ የሆኑ ክለቦች ! ◉ ማንቸስተር ሲቲ 62.2% ◉ አርሰናል 35.1% ◉ ሊቨርፑል 2.7% SHARE
18 062
4
🗣️ ዣቪ ሄርናዴዝ : "መጀመሪያ ከክለቡ መልቀቅ የተሻለ ነው ብዬ አስቤ ነበር ነገርግን ሃሳቤን ቀይሬያለሁ ትላንት በቀጥታ ተነጋግረን ነበር ይህ ፕሮጀክት እስካሁን ያለቀ አይመስለኝም  ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ነገሮች ተለውጠዋል። "በተጫዋቾች፣ በቦርዱ እና በፕሬዝዳንት ላይ ሙሉ እምነት አለኝ ፣ ይህ ከegos ወይም ከገንዘብ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም፣ በፕሮጀክቱ ላይ እምነት አለኝ እና ሀሳቤን እንደቀየርኩ ለመቀበል ምንም ችግር የለብኝም።" SHARE
17 940
0
በክለቡ ይቆያል ! የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ ሄርናዴዝ በክለቡ እንደሚቆይ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ጁአን ላፖርታ አረጋግጠዋል። ከዚህ ቀደም ዣቩ ክለቡን በውድድር አመቱ መጨረሻ እንደሚለቅ የተናገረ የነበረ ቢሆንም በትላንትናው እለት ከቦርዱ ጋር ውይይቱን አድርጎ ውሳኔውን መቀየር ችሏል። SHARE
17 944
3
ችግር ሊፈጠር ይችላል ! የቼልሲው አሰልጣኝ ማውርሲዮ ፖቼቲኖ የሚሰናበቱ ከሄነ መልባሻ ክፍሉ ችግር ውስጥ ሊገባ እንደሚችል ተነግሯል። ምናልባትም ሰማያዊዎቹ ቼልሲዎች ሞርሲዮ ፖቼቲኖን የሚያባርሩት ከሆነ የቼልሲ ተጫዋቾች እናም መልባሻ ክፍሉ ሰላም ሊያጣ እንደሚችል ተነግሯል። SHARE
18 304
1
"ብዙ ግቦችን አስቆጥረናል" ኔዘርላንዳዊው የቀያይ ሰይጣኖቹ ማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ የሆነው ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድናቸው ብዙ ግቦችን እያስቆጠሩ እንደሆነ ተናግረዋል። "ተለዋዋጭ እግር ኳስ መጫወት እንፈልጋለን" በማለት ንግግራቸውን የጀመሩት ኤሪክ ቴን ሀግ አክለውም ለጋዜጠኞች "እድሎችን ፈጥረን ግቦችንም አስቆጥረናል" ሲሉ ኤሪክ ቴን ሀግ ከትላንቱ ጨዋታ በኃላ ለሪፖርተሮች ተናገረዋል። SHARE
18 182
0
"ምርጥ አሰልጣኝ ነው" የሊቨርፑሉ የኃላ ደጀን ቨርጂል ቫንዳይክ ስሙ ከሊቨርፑል ጋር ሲያያዝ የነበረው አርኔ ስሎት ምርጥ ሆላንዳዊ አሰልጣኝ እንደሆነ ተናግሯል ። የሊቨርፑሉ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ቫን ዳይክ አክሎም "ስሎት ሊቨርፑልን የማሰልጠን ትልቅ ብቃት አለው" በማለትም አሞካሽቶታል። ሊቨርፑሎች ከአርኔ ስሎት ጋር ድርድር እያደረጉ ሲሆን እስካሁን ግን ምንም ስምምነት ላይ መድረስ አልቻሉም። SHARE
17 591
0
ኪሊያን ምባፔ ብዙ ጎል ያስቆጠረባቸው የውድድር ዘመናት ፦ በ 2023 / 24 የውድድር ዘመን 43 ጎል (ሲዝኑ አልተጠናቀቀም) በ 2020 / 21 የውድድር ዘመን 41 ጎል በ 2022 / 23 የውድድር ዘመን 41 ጎል SHARE
17 550
1
ሰላም 👇  ከዚ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ group ካላችሁ በ ተመጣጣኝ ዋጋ እንገዛለን ቶሎ ያናግሩኝ 2020 2021 2022 2019 2018 👈ያናግሩኝ Member ብዛት ችግር  የለዉም 0 ቢሆንም
16 892
6
ቀያይ ሰይጣኖቹ በመባል የሚጠሩት ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመጀመርያው ማለትም ከዋናው ቡድን 11 ተጫዋቾችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ እንደሆነ የተነገረ ሲሆን ለሽያጭ የሚቀርቡትም ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ። ራሽፎርድ ፣ ካስሚሮ  ፣ አሮን ዋን ቢሳካ ቫራን ፣ ሊንደሎፍ ፣ ማጉዋየር ፣  ኤሪክሰ አምራባት ፣ ሳንቾ ፣ ማርሻል እና አንቶኒ እንደሆኑ ተነግሯል። SHARE
18 479
4
ቀያይ ሰይጣኖቹ በመባል የሚጠሩት ማንችስተር ዩናይትዶች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከመጀመርያው ማለትም ከዋናው ቡድን 11 ተጫዋቾችን ለሽያጭ ሊያቀርቡ እንደሆነ የተነገረ ሲሆን ለሽያጭ የሚቀርቡትም ተጫዋቾች እነዚህን ይመስላሉ። ራሽፎርድ ፣ ካስሚሮ  ፣ አሮን ዋን ቢሳካ ቫራን ፣ ሊንደሎፍ ፣ ማጉዋየር ፣  ኤሪክሰ አምራባት ፣ ሳንቾ ፣ ማርሻል እና አንቶኒ እንደሆኑ ተነግሯል። SHARE
1
0
ጆርዳን ፒክፎርድ በዚህ የፕሪምየር ሊግ ሲዝን 11 ክሊን ሺት አስመዝግቧል። ፒክፎርድ በ 2018/19 14 ክሊን ሺት ብቻ እንደነበረው ይታወሳል። SHARE
16 742
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
1 113
0
ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት ሶስት የፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመናት በሁለቱ የውድድር ዘመናት ውስጥ 50+ ግቦችን ማስተናገድ ችለዋል። SHARE
16 424
0
ማጂፖቹ ኒውካስትል ዩናይትዶች ከሜዳቸው ውጪ ባደረጓቸው 11 ጨዋታዎች 8ቱን በሽንፈት አጠናቀዋል። SHARE
17 491
3
ቤን ብሬተን ዲያዝ በፕሪምየር ሊጉ ለሼፊልድ ዩናይትድ ባደረጋቸው 10 ጨዋታዎች 5 ግቦችን ከመረብ አገናኝቷል። SHARE
16 753
1
ንስሮቹ ክሪስትያል ፓላሶች ከኤፕሪል 2023 በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎችን በድልነት አጠናቀዋል። SHARE
16 662
2
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ግርጌ ላይ የተቀመጠው ሼፊልድ ዩናይትድ በዚህ ሲዝን 92 ጎሎችን አስተናግዷል ይህም ትልቁ ሪከርድ ነው። SHARE
16 405
1
"አልተነጋገርንም" ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ካንሴሎ የመመለስ ጉዳይ እስካሁን ንግግር እንዳላደረጉ ተናግረዋል። "ስለ ካንሴሎ የወደፊት ዕጣ ፈንታ እስካሁን አልተነጋገርንም ፣ መጨረሻ ላይ እንነጋገራለን" ሲሉ ፔፕ ተደምጠዋል። ጁአዎ ካንሴሎ በአሁኑ ሰአት በካታላኖያዊዎቹ ባርሴሎና እየተጫወተ ይገኛል። SHARE
17 406
1
ዌስትሀሞች የሩበን አሞሪምን ጉዳይን ወደ ኃላ በማድረግ ጁልያን ሎፕቴጌን ለማምጣት ድርድር ላይ ይገኛሉ ተብሏል። መዶሻዎቹ ከቀናት በፊት ከሩበን አሞሪም ጋር ድርድር ያደረጉ ቢሆንም አመርቂ ውጤት ባላማግኘታቸው ፊታቸው ወደ ሎፕቲጌ ማዞራቸው ተነግሯል ። SHARE
17 503
1
ሳንቲያጎ በርናባው የመጀመሪያውን ኮንሰርት ለማዘጋጀት በዝግጅት ላይ ነው። የሪያል ማድሪድ ስታድየም የሆነው ሳንቲያጎ በርናባው በቅርቡ የሚደረገው ኮንሰርት ለማዘጋጀት ሽርጉድ ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል። SHARE
18 447
2
በርናርዶ ሲልቫ በመጪው ክረምት ማንቸስተር ሲቲን ለቆ በጉጉት ሲጠበቅ ወደነበረው ወደ ባርሴሎና ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ወስኗል። - Mirror SHARE
19 848
7
ኤንዞ ፈርናንዴዝ በጭኑ ጉዳት ምክንያት ቀሪው የውድድር ዘመን የሚያልፈው ይሆናል። - ዴይሊ ሜይል SHARE
21 424
8
"በድሉ ደስተኛ ነኝ" ሆላንዳዊው የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ ከምሽቱ የሺፊልድ ድል በኃላ ንግግር አድርጓል። "በዚህ ጨዋታ ብዙ አዎንታዊ ነጥቦች ነበሩን። ሁለት ጊዜ ከተመራን በኋላ ጠንካራ ምላሽ አሳይተናል። ግን አሉታዊ ነጥቦችም ነበሩ. በጣም በቀላሉ ተቆጥሮብናል ይህም ተቀባይነት የለውም። ከዚህ መማር አለብን። በድሉ ግን ደስተኛ ነኝ።" "አሁን እያስቆጠርን ያለነው የጎል ብዛት ከፍተኛ መሻሻል አሳይቷል። የተከላካይ መስመራችንን ማጠናከር ከቻልን በቡድኑ ብቃት ላይ የበለጠ መረጋጋት እናያለን።" "ጨዋታው ለተመልካቾች በጣም አስደሳች ነበር፡ 4 ጎል እና ብዙ የጎል እድሎች ነበሩ። እኔ እንደማስበው ቡድናችን ጥሩ እንቅስቃሴ አድርጓል። ተለዋዋጭ እና አጥቂ እግር ኳስ መጫወት እንፈልጋለን"ሲል ቴን ሃግ ተናግሯል። SHARE
23 736
2
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፉክክሩ እንደጦፉ ይገኛል። ማንችስተር ሲቲ በዛሬው እለት ከብራይተን ጋር ጨዋታ ያደርጋል። SHARE
21 394
1
"የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ይቅርታ እጠይቃለሁ" ጀርመናዊው የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከመርሲሳይድ ደርቢ ሽንፈት በኃላ ንግግር ያደረገ ሲሆን ክሎፕ በንግግሩም ደጋፊውን ይቅርታ ጠይቋል። የሊጉ ዋንጫ? "አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ በጣም መጥፎ ቀናት ሊኖራቸው ይገባል ወይም በጣም አሉታዊ ውጤት ማግኘት አለባቸው። አላውቅም፣ ከአሁን በኋላ በእጃችን የለም። ሁሉንም ሰው ብቻ ይቅርታ መጠየቅ እችላለሁ።" "ከእነዚህ ቃላት የተሻለ መስራት ነበረብን ግን አልቻልንም። ቅር ተሰኝተናል። በብዙ ነገሮች አዝኛለሁ። ጨዋታው ኤቨርተን በሚፈልገው መልኩ እንዲካሄድ ፈቅደናል።" "ከፉልሃም ጋር ከጨዋታው በኋላ ትንሽ ተነሳሽነት ነበረን። ዲዮጎ ጆታ ተጎድቷል እና ሌላኛው የቡድኑ አጥቂ ኮዲ ካፖ እስካሁን አባት እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን።" "ካሸነፍክ 500 ምክንያቶች አሉህ ከተሸነፍክ በቂ አይደለህም:: እንደዛ ነው። ከእኛ ጋር ያሉት ሁሉ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ያውቃሉ, ነገር ግን በተለይ ለሌሎች ሰዎች ከባድ ነው. የተሻለ መስራት ነበረብን ግን አላደረግንም፤ ለዛም ነው የተሸነፍነው።" "በጣም አዝኛለው የሊቨርፑል ደጋፊዎችን ይቅርታ እጠይቃለሁ የተቻለንን ሞከርን ግን አልሰራም።" "ማንቸስተር ሲቲ እና አርሰናል ብዙ ነጥብ አይጥሉም። ከቼልሲ ባደረጉት ጨዋታ አርሰናል ደካማ አይመስልም ነበር። የተሻለ መጫወት አለብን።" SHARE
Show more ...
21 251
3
ከአርኔ ስሎት ጋር የሚደረገው ድርድር በፍጥነት እየተካሄደ ሲሆን ስሎት በሳምንቱ መጨረሻ ቀጣዩ የሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ ሆኖ እንደሚመረጥ ይጠበቃል። - ዴይሊ ሜይል SHARE
19 244
0
📊 ለሊቨርፑል ውድቀት አንዱ ዋና ምክንያት የሆነው መሀመድ ሳላህ ከጉዳት ከተመለሰ በኋላ በፕሪምየር ሊጉ ያሳየው ብቃት፡- 👕 7 ጨዋታዎች ⚽️ 2 ጎሎች 🅰 0 አሲስት SHARE
19 700
3
🗣 ጂሚ ካራገር፡ "ይህ ሽንፈት የሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን የማሸነፍ ተስፋ መጨረሻ ነበር። ይህን ይመስላል ማለት ይቻላል።" "በጣም ጥሩ ጉዞ እና መንገድ ነበር፣ አሁን ግን ስለ ተጫዋቾቹ ወይም ለክለቡ የምንጨነቅበት ጊዜ አይደለም። የውድድር ዘመኑን ጠንክረን በማጠናቀቅ ላይ ብቻ ማተኮር አለብን።" SHARE
19 180
0
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 04:00 | ብራይተን ከ ማንችስተር ሲቲ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ 03:00 | ዩዲኒዜ ከ ሮማ SHARE
20 380
2
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዎልቭስ 0-1 በርንማውዝ ክሪስታል ፓላስ 2-0 ኒውካስትል ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 4-2 ሼፊልድ 🇮🇹 በጣልያን የግማሽ ፍፃሜ ኮፓ ኢታሊያ አትላንታ 4-1 ፊዮረንቲና 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ አንድ ሎሬንት 1-4 ፒኤስጂ ማርሴ 2-2 ኒስ ሞናኮ 1-0 ሊል SHARE
21 761
3
ኢታን ዊትሊ ከዩናይትድ አካዳሚ ለዋናው ቡድን መጫወት የቻለ 250ኛ ተጫዋች መሆን ችሏል። SHARE
21 498
1
ኤቨርተን ከጥቅምት 17/2010 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በጉዲሰን ፓርክ የመርሲሳይድ ደርቢን ማሸነፍ ችሏል። √ በፊት ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ⚽️ ቲም ካሂል ⚽️ ማይክል አርቴታ √ አሁን ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ⚽️ ጃራርድ ብራንትዋይት ⚽️ ዶሚኒክ ካልቨርት-ሌዊን SHARE
20 149
0
በመርሲሳይድ ደርቢ የየርገን ክሎፑን ሊቨርፑልን ያሸነፉት ሁለት የኤቨርተን አሰልጣኞች ብቻ ናቸው። ◉ ካርሎ አንቸሎቲ (ሊቨርፑል 0-2 ኤቨርተን) ◉ ሴን ዳይቼ (ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል) SHARE
3 617
0
ዶሚኒክ ካልቨርት ሊዊን በሜዳው ላይ ከነበሩት የሊቨርፑል ተጫዋች ይበልጥ የአየር ኳሶችን ማሸነፍ ችሏል።(12) እናም በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊግ ውስጥ ካሉ ተጫዋቾች በበለጠ የአየር ላይ ኳሶችን ማሸነፍ ችሏል። (133) SHARE
18 951
0
በመርሲሳይድ ደርቢ የየርገን ክሎፕ ሊቨርፑልን ያሸነፉት ሁለት የኤቨርተን አስልጣኞች ብቻ ናቸው። ◉ ካርሎ አንቸሎቲ (ሊቨርፑል 0-2 ኤቨርተን) ◉ ሴን ዳይቼ (ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል) SHARE
17 694
0
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች ፦ ⚽️ 8 ጎሎች 🅰️ 3 አሲስቶች አስደናቂ 🔥👏 SHARE
17 748
1
የሊቨርፑል የመጨረሻ 6 ሳምንታት ▪️ከኤፍኤ ዋንጫ ተወግዷል ▪️በኦልድትራፎርድ አቻ ወጥቷል። ▪️ በአታላንታ በሜዳው ተሸንፏል። ▪️ በክሪስታል ፓላስ በሜዳው ተሸንፏል። ▪️ ከኢሮፓ ሊግ ተሰናብቷል። ▪️ በኤቨርተን ተሸንፏል። አስከፊ ጉዞ SHARE
18 521
21
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ሲዝን ከኬቨን ደብሩይን እና ማርቲን ኦዴጋርድ በበለጠ የፕሪሚየር ሊግ ግቦች ላይ ተሳትፏል። (24)👏 SHARE
18 769
4
ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግዷል ፣ ከዋንጫው ፉክክር በይፋ ተሰናብተዋል። SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰  ተጠናቀቁ       ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 4-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ  2-0 ኒውካስትል SHARE
18 139
2
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰  ተጠናቀቀ'       ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 4-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ  2-0 ኒውካስትል SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰  90'       ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 4-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ  2-0 ኒውካስትል SHARE
19 199
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 90'       ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 2-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 2-0 ኒውካስትል SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ንኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ               ⏰ ተጠናቀቀ       ወልቭስ 0-1 በርንማውዝ SHARE
18 142
0
ጎልልልልልልልልል ክሪስታል ፓላስ
17 620
0
- የሆይሉንድን ጎል ይመልከቱ👉
የሙሌ ስፖርት የጎል ቻናል
ሀሳብ አስተያየት ካለ 👉 @Teme_Ayu
17 393
0
ጎልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድ ማንቸስተር ዩናይትድ 4-2 ሼፊልድ ዩናይትድ
18 058
0
- የብሩኖን ጎል ይመልከቱ👉
17 539
0
ጎልልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድ
17 876
1
በጥቅምት 2010 በጉዲሰን ፓርክ 2-0 ሲያሸንፉ ቲም ካሂል እና ሚኬል አርቴታ ካስቆጠሩበት በኋላ ኤቨርተን 2-0 በሆነ ውጤት ሊቨርፑል ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ መምራት ችለዋል። በሜዳቸው የመርሲሳይድ ደርቢን ያሸነፉበት ለመጨረሻ በዛን ጊዜ ነበር 👀 SHARE
17 557
2
ዶሚኒክ ካልቨርት ሌዊን ለኤቨርተን ባደረጋቸው ያለፉት 4 ጨዋታዎች 3 ጎሎችን አስቆጥሯል። ቶፊሶቹ 64ኛውን የፕሪሚየር ሊግ መርሲሳይድ ደርቢን እየመሩ ይገኛሉ። SHARE
15 791
0
ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዘመን በሁሉም ውድድሮች ላይ ከየትኛውም የማን ዩናይትድ ተጫዋች በላይ ብዙ ጎሎችን አስቆጥሯል። (14) ይህ የጎል መጠን በ 2022/23 ካስቆጠረው ጋር ተመሳሳይ ነው። SHARE
15 081
1
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 71'       ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 2-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 1-0 ኒውካስትል SHARE
15 917
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 66'       ኤቨርተን 2-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 2-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 1-0 ኒውካስትል SHARE
15 774
0
- የተቆጠሩትን ጎሎች ይመልከቱ👉
14 530
0
ጎልልልልልልልልልልልልል ኤቨርተን
15 756
0
ጎልልልልልልልልል ማን ዩናይትድድድድ
16 161
0
ፔናሊቲ ለማንችስተር ዩናይትድ
15 914
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 58'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 1-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 1-0 ኒውካስትል SHARE
16 092
0
- የተቆጠሩትን ጎል ይመልከቱ👉
የሙሌ ስፖርት የጎል ቻናል
ሀሳብ አስተያየት ካለ 👉 @Teme_Ayu
13 316
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 55'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 1-2 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 1-0 ኒውካስትል SHARE
15 437
0
ጎልልልልልልል ክርስትያል ፓላስ
14 731
0
- የሼፊልድን ጎል ይመልከቱ👉
14 671
0
የወልቭስ ጎል ተሻረ
15 321
0
ጎልልልልልልልልልልል ወልቭስ
15 673
0
ጎልልልልልልልልልልልልልል ሼፊልድ
14 799
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 46'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 1-1 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
14 851
0
ጃሬድ ብሬዝዋይት በፈረንጆቹ ዲሴምበር 2021 ዴማራይ ግሬይ በሊቨርፑል ላይ ጎል ካስቆጠረ በኋላ በመርሲሳይድ ደርቢ ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው የኤቨርተን ተጫዋች መሆን ሲችል ፤ ኤቨርተን በመርሲሳይድ ደርቢ 438 ደቂቃዎች ያለ ጎል የተጓዘው ጉዞ አብቅቷል። SHARE
13 629
0
ሃሪ ማጉዌር በሼፊልድ ዩናይትድ ላይ ያስቆጠራት ጎል ዘንድሮ በፕሪሚየር ሊጉ የተቆጠረች 1,085ኛዋ ጎል ስትሆን ፤ ይህም ቁጥር 20 ቡድኖች በሊጉ መፋለም ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ በአንድ ሲዝን ብዙ ጎሎች የተቆጠሩበት ሪከርድን ይዟል። SHARE
13 893
0
ሃሪ ማጉየር በ2023/24 በሁሉም ውድድሮች ላይ አራት ጎሎችን አስቆጥሯል ይህም ከዚህ ባለፉት ሶስት የውድድር ዘመናት ላይ በድምሩ ካስቆጠረው ጋር እኩል ነው። SHARE
13 581
0
ጄይደን ቦግል በዚህ የውድድር ዘመን ሶስት የፕሪምየር ሊግ ግቦችን አስቆጥሯል። ⚽️ ከ ማን ሲቲ ⚽️ ከ ቼልሲ ⚽️ ከ ማን ዩናይትድ SHARE
13 905
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ እረፍት       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 1-1 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
14 058
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 45'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 1-1 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 45'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 1-1 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
15 273
0
- የማጓየርን ጎል ይመልከቱ👉
13 971
0
ጎልልልልልልልልል ማንችስተር ዩናይትድ
14 846
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ንኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ               ⏰ እረፍት ወልቭስ 0-1 በርንማውዝ SHARE
15 465
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 38'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 0-1 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
14 602
0
- የሺፊልድን ጎል ይመልከቱ👉
13 781
0
ጎልልልልልልልልልልል ሼፊልድድድድድድ
14 741
0
ጎልልልልልልልል ሺፊልድ
1
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 33'       ኤቨርተን 1-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 0-0 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
16 067
0
- የኤቨርተንን ጎል ይመልከቱ👉
13 844
0
ጎልልልልልልልልልልል ኤቨርተንንንንን
14 936
10
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 26'       ኤቨርተን 0-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 0-0 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
15 528
0
ጎልልልልልልልልልልል በርንማውዝ
14 151
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 20'       ኤቨርተን 0-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 0-0 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
14 643
0
ዣቪ በባርሴሎና ይቀጥላል ! ስፔናዊዉ የባርሴሎና አሰልጣኝ ዣቪ ከውድድር ዘመኑ መጨረሻ በኃላ ክለቡን እንደሚለቅ አሳውቆ እንደነበር ይታወቃል። ሆኖም ክለቡ አሰልጣኙን ለማቆየት ሲጥሩ ቆይተዋል ዛሬ ምሽትም በክለቡ እና በዣቪ መካከል ስብሳባ ተካሄዷል። በዚህም ስብሰባ ባርሳ ዣቪን ለማቆየት ንግግር አድርገው ዣቪን ማሳመን ችለዋል። ዣቪ ሀሳቡን ቀይሮ የባርሴሎና አሰልጣኝ ሆኖ ለመቆየት ወስኗል። ላፖርታ እንዲቆይ ከጠየቀ በኋላ ዣቪ የባርሳ ሁኔታዎችን ተቀብሎ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ለመቀጠል ወስኗል። SHARE
14 678
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ 11'       ኤቨርተን 0-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 0-0 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
13 862
0
🗣የርገን ክሎፕ "ትላንት ምሽት የአርሰናልን ጨዋታ 5 ደቂቃ ተመልክቻለሁ እና ለራሴ በቃኝ አልኩ!" እንደ እውነቱ ከሆነ ሁኔታው ​​በእጃችን አይደለም, ነገር ግን ማድረግ የምንችለው ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ነው።" SHARE
15 081
12
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች               ⏰ ተጀመሩ ኤቨርተን 0-0 ሊቨርፑል ማን ዩናይትድ 0-0 ሼፊልድ ዩናይትድ ክሪስታል ፓላስ 0-0 ኒውካስትል SHARE
16 270
0
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ29ንኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ⏰ ተጀመረ ወልቭስ 0-0 በርንማውዝ SHARE
16 764
0
አብዛኞቹ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የክለቦችን የግዢ ጣሪያ የሚገድብ ህግ ማውጣት ይፈልጋሉ። የፊታችን ሰኞ በክለቦች መካከል ድምፅ ይሰጣል። - ዘ አትሌቲክስ SHARE
16 778
0
16 327
0
15 954
0
የሊቨርፑል አሰላለፍ 04:00 || ኤቨርተን ከ ሊቨርፑል SHARE
14 699
1
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio