Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Channel location and language

audience statistics 💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች  @Miki_Mako  
Show more
135 071-95
~27 632
~5
20.08%
Telegram general rating
Globally
7 497place
of 78 777
46place
of 396
In category
146place
of 2 333

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
2 245
1
"ትንሳኤ" በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
806
0
በቴሌግራም ገቢ ማግኛ መንገዶችን መማር ይፈልጋሉ?? ስለ 🪙 ስለ 🪙 ስለ 📊📈 ስለ በየቀኑ የሚወጡ መረጃዎችን እንዲሁም በቂ ትምህርቶችን ማግኘት ትፈልጋለችሁ?      ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👇👇                                    
501
0
ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ለዘ ይጼውኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ሕብስተ ሕይወት ለዘ ይበልኦ ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋአ መድኃኒት ለዘ ይጼምኦ ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኡ ለጸባኢነ ይጽብኡ ወልታሁ ነሲኦ በተዋህዶ የከበርከው ወልደ አብ ወልደ ማርያም ምስጋናህ ይስፋ እስከ አጥናፍ ይውጣ ከምድር እስከ አርያም ኢየሱስ ጥዑመ ስም ለዘ ይጼውኦ መድምም(፪) ቢበሉት ሕይወት መድኃኒት  ቢጠጡት የነፍስ ፈውስ ክብራቸው ነው የቅዱሳን የምዕመናን ጸጋ ልብስ ገብርኤል እንዳበሰራት የሰየመችው ማርያም ኢየሱስ የሚለው ስሙ ልዑል ከምድር እስከ አርያም(፪)        የማዕዘን ራስ ዐለት አማናዊው ነቅዐ ሕይወት የወረደላቸው መና ለደቂቀ ኅሬ በረከት ተስፋ አበው የነቢያት ትንቢት የሐዋርያት ወንጌል ስብከት ቸር እረኛ ክርስቶስ እኛ በጎቹ እንመልከት         በግርፋት በፊት ጽፋት የእዳ ደብዳቤ ሰረዘ በመስቀል ላይ ሲቸነከር አሳዳጃችን ተያዘ በገዛ ደሙ ለዋጃት ላነጻት ቤተክርስቲያኑ ራስ እና ጉልላት ነው መንግሥት የሚያወርስ ላመኑ(፪)        ብሎ ቢጠይቅ ኢየሱስ ማ             መዝሙር        ሉቃ ፩፥፴፩
Show more ...

ኢየሱስ ጥዑመ ስም.mp3

4 842
37
#ሰአል_ለነ ሰአል ለነ ገብረሕይወት ሰአል ለነ ኅበ እግዚአብሔር አቡነ ለኃጥአነ አግብርቲከ ንስቲተ ምግባረነ ሰናይ ዘኢገበርነ     ፦ አባ ገብረ መንፈስቅዱስ ሆይ ትንሽ እንኳንጥሩ ስራ ላልሰራን ኃጢአተኞች ባሮችህ ወደ እግዚአብሔር አባታችን ለምንልን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ሰአል ለነ.mp3

548
3
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ በተነሳ በስምንተኛው ቀን በዕለተ እሁድ ደቀ መዛርሙርቱ አይሁድን ፈርተው በተሰበሰቡበት ዝግ ቤቶ ሌሎች ዳግም ስለ ተገለጠ  ተብሏል ። ተብሏል 💧◦ለሐዋርያው ቶማስ ትንሳኤውን ለማሳመን ። የጌታችን ትንሳኤ ቶማስ ስለ ተጠራጠረ ጌታችን ቶማስ በተገኘበት ዝግ ቤት ተገልጦ ለቶማስ ና ወደኔ የተቸነከረውን እጄና ጉኔን ዳስስ ብሎታል ። ቶማስም የተቸነከረው እጁን አይቶ የተወጋውን ጉኑ በእጁ ዳስሶ የጌታችን ትንሳኤ አምኗል ።ሃገረ ስብከቱም በሕንድ ስለ ነበረ ተጋድሎውም የፈጸመው እንዲሁም ሰማዕትነት የተቀበለው በሕንድ ነው ። ያቺ የጌታችንን ጎን የነካች (የዳሰሰች)እጅ ሳትበሰብስ ከታቦት ጋር በመንበሩ ላይ ተቀምጣለች ።እስካሁን ድረስ የሕንድ ሊቀ ጳጳስ ሲሾም በዛች እጅ ተመርጦና ተባርኮ እንደሚሾም አንዳንድ ሊቃውንት ይናገራሉ ። 💧◦ሰንበትን ሊያጸናልን ። የአይሁድ ሰንበት፣እግዚአብሔር ሃያ ሁለትኘ ፍጥረታትን ፈጥሮ ያረፈባትና እረፉባት ብሎ ያዘዘን ሰንበት ቀዳም(ቅዳሜ)ናት ። በሐዲስ ኪዳንም ጌታችን የተጸነሰባት ፣ከሙታን መካከል የተነሳባት፣አንዲሁም ደግሞ ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት(ዳግማይ ትንሳኤ)፣መንፈስ ቅዱስ የወረደባትና ሐዋርያት ከመጀመርያዋቹ ክርስቲያኖች ጋር በኅብረት ሆነው መንፈሳዊ ስራዋች የሚሰሩባት ቀን ዕለተ እሁድ ነበረች ።ቤተ ክርስቲያናችን ለቅዳሜ ቀዳሚት ሰንበት ለእሁድ ደግሞ ሰንበተ ክርስቲያን እያለች ለሁለቱም ቀናት እኩል ታከብራቸዋለች ።ጌታችንም ይቺ ቀን እረፍትነቷን ለማጽናት ሁለተኛ የተገለጠባት ቀን ናት ።እረፍት ስንልም ስራችንን ትተን ቁጭ ብለን (ተኝተን)የምናሳልፈው ማለት አይደለም ።እንደውም ከማንም ቀን በላይ አብዝተን መንፈሳዊ ስራዎች የምንሰራባቸው ቀናት ናቸው እንጂ ። 💧◦ምትሐት አለመሆኑ ለማስረዳት። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምትሐት እንዳልሆነና ቀድሞ የተዋሃደው ሥጋና መለኮት ፣ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑ ለማስረዳት ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦላቸዋል ። በዝግ ቤት መግባቱ ደግሞ መለኮት እንዳልተለየውና ሥጋ ብቻው እንዳልሆነ ለማስረዳት ነው ። (ዮሐ20:29) አንድም ዳግም ማለት ሁለተኛ ማለት ነው፡፡ ጌታ ሁለት ጊዜ አልተነሳም ፡፡ ዳግም የተባለው የትንሳኤው ስርዓት አና ቃለ እግዚአብሔር በዚህ ቀን ስለሚደገም ነው፡፡አንድም መነሳቱን ለአሥራ አንዱ ደቀመዛሙርት እንበለ ቶማስ ቢገልጥላቸው አምነው ለቶማስ ቢነግሩት የተቸነከሩ እግሮቹንና እጆቹን ካላየሁ ጣቴን በተወጋ ጎኑ ካላገባሁ አላምንም ብሎ ነበርና በሳምንቱ ያምን ዘንድ ቶማስ ባለበት ለሁለተኛ ጊዜ ተገለጠላቸው፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮-ፍም ቤተክርስቲያን ይህንን መገለጥ ፪፦ ይህ ስያሜ ደግሞ የፋሲካን በዓል አከበርን ስርዓቱን ዛሬ ፈጸምን ለማለት ነው፡፡ ፫፦ በዮሐ ፲፯፥፩ ጀምሮ በተገለጠው፡መፅሀፍ ቅዱሳዊ ቃል መሠረት ጌታ ያለውን መዘምራን በቅዳሴ ማጠቃለያ አካባቢ ስለሚዘምሩበት ነው፡፡ መጠራጠሩ ስለ ሁለት ነገር ነው፡፡ ፩፦ሰዱቃዊ ስለነበረ፡፡ ሰዱቃውያን ደግሞ ትንሳኤ ሙታን የለም ብለው የሚጠራጠሩ ናቸውና ሳላይ አላምንም ብሎ ፪፦ ሌሎች ሐዋርያት ትንሳኤውን ሲሰብኩ ተነስቶ አይተነዋል ሲሉ እርሱ ደግሞ መነሳቱን ሰምቻለሁ ብሎ ማስተማር ስለሌለበት ለማየት ሳላይ አላምንም አለ። ጌታ የተገለጠላቸው ደጆች ተዘግተው ሳሉ ነበር ፡፡ ዮሐ ፳፥፳፮ ገብቶ ሰላም አላችሁ አስታረቅኀችሁ አላቸው። ተብሏል 💧ኤልሻዳይ ስለሆነ ፡፡ ዘፍ 17፥1 ሳራ ማሕጸኗ ተዘግቶ መውለድ ባልቻለች ጊዜ ልጅ የሰጣት ኤልሻዳይ ነው፡፡ ። ሀና ፣ ኤልሳቤጥ ሌሎችም እንዲሁ፡፡ ሉቃ 1፥ 37 እስመ አልቦ ነገር ዘይሰአኖ ለእግዚአብሔር ፡፡ እንዲል ረቂቅ መለኮት ሥጋን እንደተዋሃደ ለማጠየቅ ፦ በተዘጋ ቤት ገባ፡፡ ዛሬም ደጆች ቢዘጉም ጌታ ይመጣል፡፡ብዙ ሰዎች በሕመም ተይዘው የመዳን ደጃቸው ተዘግቶ ሳለ ጌታ የመጣው ዮሐ 5፥3-12 ነፍሳት በዲያብሎስ ቁራኝነት ተይዘው ገነት ተዘግታ ሳለ ኢየሱስ መጥቶ የለ ? ሉቃ 2፥9 💧እስራኤላውያን የግብጽ ባርነት ቢያይልባቸው የነጻነት ደጃቸው ቢዘጋባቸውም ጌታ መጥቶ አድኗቸው የለ ? ዘጸ 3፥1-8 ሲወጡስ ከፊት ቀይ ባህር ከኀላ ፈርኦን ከቀኝና ግራ ገደልና ዳገት ቢገጥማቸውም አምላክ ደርሶላቸው የለ ? ዘጸ14፥1 💧ለሶስና (መ ሶስ 1፥1-23) ከውግረት አድኗት የለ? 💧ለአይሁድ / ዕብራውያን/ መ አስ 1-10 ሐማ ያሳወጀውን የሞት ፍርድ ቀይሮላቸው የለ? 💧ለሶስቱ ሕጻናት ት ዳን 3፥17 ከእሳት አውጥቷቸው የለ ? 💧ለሞተው አላዛር ዮሐ 11፥1-48 ከሞት አንስቶት የለ ? ስለዚህ ሁሉን ቻዩ ጌታ ምን ደጅ ቢዘጋ መክፈት ይችላልና እንመነው ፡፡ እርሱን አምኖ ተስፋ ሚያደርግ አያፍርም መዝ 24፥3 ተብሎ ተጽፏልና ፡፡ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን
Show more ...
image
6 054
35
✞ ጌታ ተነስቷል ✞ ጌታ ተነስቷል እልል እልል በሉ አምላክ ተነስቷል የምስራች በሉ ሙስና መቃብር በኃይሉ አጥፍቶ ሁላችን አየነው ክርስቶስ ተነስቶ አዳምን ለማዳን ቃልኪዳን ገብቶለት ዘመኑን ጠብቆ ካሳ ሊከፍልለት ከሰማያት ወርዶ የተሰቀለው ሞትን በሞት ሽሮ ይኸው አየነው      ደቀ መዛሙርቱ እጅጉን ተጨንቀው በጌታቸው መሞት በኀዘን ተመተው በተዘጋ ደጃፍ ተሰብስበው ሳለ እጆቹን ዘርግቶ ሰላም ለእናንተ አለ     ማርያም መግደላዊት እየገሰገሰች በለሊት ተነስታ ወደ አምላኳ ሄደች አይሁድ አንገላተው የሰቀሉት ጌታ ተነስቶ አግኝታው ተመላች በደስታ             መዝሙር                        ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ጌታ ተነስቷል .mp3

3 301
17
​​በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በዚህ ዕለት ቅዱሳት አንስት የክርስቶስን አካል ሽቶ ለመቀባት ጨለማ አቋርጠው ወደ መቃብር መምጣታቸውና ትንሣኤውንም ቀድመው ማየታቸው ይሰበካል። እያለ ገና በገሊላ ሳለ ለእናንተ እንደ ተናገረ አስቡ። ቃሎቹንም ዐሰቡ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ዅሉ፡ለዐሥራ አንዱና ለሌላዎች ዅሉ ነገሯቸው። ይህንም ለሐዋርያት የነገሯቸው መግደላዊት ማርያም ዮሐና የያዕቆብም እናት ማርያም ከነርሱም ጋራ የነበሩት፡ሌላዎች ሴቶች ነበሩ። ሉቃስ ፳፬፥፩-፲ ቅዱሳት አንስት ማለት ቅዱሳን ሴቶች ማለት ሲሆን በዚህም የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ቀድመው የተመለከቱትን ቅዱሳን ሴቶችን የምናስብበት ዕለት ነው። በሰሙነ ፋሲካው ያለችው ቀዳሚት ሰንበት (ቅዳሜ) ሕዝቡ ከአንዳንዱ በስተቀር ገበያ ስለማይገበያይባት ‹የቁራ ገበያ ፣ የገበያ ጥፊያ› ስትባል ፣ በቤተ ክርስቲያን ግን በዘመነ ሥጋዌው ክርስቶስን 💧= 💧= 💧 💧 ቅዱሳት አንስት መታሰቢያ ኾና ተብላ ትጠራለች። ማቴ ፳፭ ፥ ፩1 - ፲፩11 ፤ ሉቃ. ፳፫23 ፥ ፳፯27 - ፴፫33 ፤ ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲10 ፡፡ በዕለተ ትንሣኤ ሌሊቱን ሲመላለሱ ያደሩ ሴቶች የድካማቸውና ጌታን የመሻታቸው ዋጋ መታሰቢያቸው ነው ። ''አንስት አንከራ'' ማለት ''የቅዱሳን ሴቶች አድናቆት'' እንደ ማለት ነው። ይህም መባሉ ሌሊት ሲመላለሱ ሁለት መላእክት አይተው ከብሩህነታቸው የተነሳ የተደነቁበትና በመቃብሩ ያለውን መዓዛ ትንሣኤ አሽትተው የተመሰጡበት ዕለት ስለሆነ እንዲሁም ድካማቸው ከንቱ እንዳልሆነ ለማጠየቅ ነው። አንድም ጌታችን አስቀድሞ ለእነርሱ ታይቶ ትንሣኤውን ያረጋገጠበት ስለሆነ እነርሱ ከአምላክነቱ ግርማ የተነሳ ረቡኒ ብለው ያደነቁበት ዕለት መታሰቢያ ነው። አንድም በጠቅላላው ከሕማማቱ እስከ ትንሣኤው ብዙ የእንባ መሥዋዕት ያቀረቡ እናቶች የሚታሰቡበት ስለሆነ አንስት አንከራ ይባላል ። በዚህ ዕለት:- 💧 💧 💧ቤተ ክርስቲያን ታስተምራለች ። ማቴ. ፳፰28 ፥ ፩1 - ፲፭15 ፣ ማር. ፲፮16 ፥ ፩1 - ፰8 ፣ ሉቃ. ፳፬24 ፥ ፩1 - ፲፪12 ፣ ዮሐ. ፳20 ፥ ፩1 - ፲፰18 ። ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በቅዱሳት አንስት ጸሎት ይማረን!!! በቤተ ክርስቲያናችን አስተምሕሮ ቅዱሳት አንስት ብዛታቸው 36 ሲሆኑ ጌታን ተከትለው ግማሻቸው በጉልበት ፣ግማሻቸው ደግሞ በሚችሉት አቅም ከጌታችን ጋር ባደረበት እያደሩ በዋለበት እየዋሉ አገልግሎትን ፈጽመዋል ።በኋላም በጽርሐ ጽዮን ከሐዋርያት ጋር መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ለወንጌል መስፋፋት ትልቅ ሚና ተጫውተዋል ። የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የመታሰቢያ ቀናቸው። 1. ኤልሳቤጥ፦የካቲት 16 2. ሐና ፦ መስከረም 7 ቀን 3. ቤርዜዳን ወይም ቤርስት፦ታህሳስ 10 ቀን 4. መልቲዳን ወይም ማርና፦ጥር 4 ቀን 5. ሰሎሜ፦ግንቦት 25 ቀን 6. ማርያም መግደላዊት፦ነሐሴ 6 ቀን 7. ማርያም እንተ እፍረት እህተ አልአዛር፦የካቲት 6 ቀን 8. ሐና ነቢይት፦የካቲት 20 እና ጥቅምት 6 ቀን 9. ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ፦ጥር 18 ቀን 10. ሶፍያ (በርበራ)፦ጥር 30 ቀን 11. ዮልያና (ዮና)፦ኅዳር 18 ቀን 12. ሶፍያ (መርኬዛ)፦ጥር 30 ቀን 13. አውጋንያን (ጵላግያ)፦ጥቅምት 11 ቀን 14. አርሴማ፦ግንቦት 11 ቀን 15. ዮስቲና፦ጥር 30 ቀን 16. ጤግላ፦ ነሐሴ 6 ቀን 17. አርኒ (ሶፍያ)፦ኅዳር 10 ቀን 18. እሌኒ፦ ጥር 29 ቀን 19. ኢዮጰራቅሊያ፦መጋቢት 26 እና ነሐሴ 2 ቀን 20. ቴዎክላ (ቴኦድራ)፦ጥር 4 ቀን 21. ክርስቲያና (አጥሩኒስ)፦ኅዳር 18 22. ጥቅሞላ (አሞና)፦ ጥር 30 ቀን 23. ጲስ፦ ጥር 30 ቀን 24. አላጲስ፦ጥር 30 ቀን 25. አጋጲስ፦ጥር 30 ቀን 26. እርሶንያ (አርኒ)፦ ጥር 30 ቀን 27. ጲላግያ፦ጥር 30 እና ጥቅምት 11 ቀን 28. አንጦልያ (ሉክያ)፦የካቲት 25 ቀን 29. አሞን (ሶፍያ)፦ጥር 15 አና ነሐሴ 3 ቀን 30. ኢየሉጣ፦ነሐሴ 6 ቀን 31. መሪና፦ሐምሌ 27 ቀን 32. ማርታ እህተ አልአዛር፦ጥር 18 እና ግንቦት 27 ቀን 33.ማርያም የማርቆስ እናት ጥር 30 ቀን 34.ሣራ (ሶፍያ) የይሁዳ እናት ጥር 30 ቀን 35. ዮሐና (ዮላና) የኩዛ ሚስት፦ታህሳስ 26 ቀን 36. ሶስና፦ ግንቦት 12 ቀን የሠላሳ ስድስቱ ቅዱሳት አንስት በረከታቸው ይደርብን። ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...
image
2 450
22
✞እመቤታችን በአንቺ ምልጃ✞ እመቤታችን በአንቺ ምልጃ (፪) ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ (፪) መድኃኒዓለም ተአምር ሰራ በማየ ቃና (፪) ለጌታችን ተአምር - - - በማየ ቃና ተመርጣ ታድላ - - - በማየ ቃና መጀመርያ ሆነች - - - በማየ ቃና ቃና ዘገሊላ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ        ታውቋት ስላለችው - - - በማየ ቃና ወይንኪ አልቦሙ - - - በማየ ቃና ውሃ ወይን ሲሆን - - - በማየ ቃና ሁሉ አዩ ሰሙ - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ         አሳላፊዎቹ - - - በማየ ቃና ግራ ቢገባቸው - - - በማየ ቃና የድንግል ማርያም ልጅ - - - በማየ ቃና ከጭንቅ አወጣቸው - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የታምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ        እኛም እናምናለን - - - በማየ ቃና በአርሷ ትንብልና - - - በማየ ቃና ስለ ቃልኪዳኗ - - - በማየ ቃና ሁሉ እንደሚቃና - - - በማየ ቃና ቃናን ሊያደርጋት የተአምሩ ቀዳሚ ስፍራ የድንግልም ክብር ተገለጠ የምልጃ ሥራ መዝሙር ዮሐ ፪ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

እመቤታችን በአንቺ ምልጃ.mp3

1 990
31
​​ ሃይማኖተ አበው ዘቅዱስ ቴዎድስዮስ በዚህ ዕለት ቤተክርስቲያን በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ስለመመስረቷ ይሰበካል፡፡ ክርስቶስ ስለ እርሷ ራሱን አሳልፎ ሰጥቶ ቤዛ ሆኖ በደሙ አንጽቶ በትንሣኤው ድል ሰጥቶ እንዳከበራት ይነገራል። ኢትዮጵያዊው ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በመጽሐፈ ምሥጢር ላይ "ዕፀ መስቀል በአይሁድ እጅ ተተከለ፤ ቤተ ክርስቲያንም በኢየሱስ ክርስቶስ እጅ ብቨተሠራች የእግዚአብሔር በግ በሰቃዮች እጅ በዕፀ መስቀል ላይ ተሠዋ፤ የበረከት ማዕድ ለምእመናን ተዘጋጀ፤ መድኃኒታችን ተወጋ፣ የቤተ ክርስቲያን ደጃፎቿ በሙሽራዋ ደም ተቀቡ" እንዳሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን በደሙ እንደመሠረታት ለማሰብ ይሄን የስሙነ ትንሣኤ አምስተኛ ቀን አርብ ለክርስቶስ የመከራ የስቅለት ቀን እንደነበረች ቤተ ክርስቲያንም ሙሽራዋ ክርስቶስ እስኪመጣ ድረስ በመከራ ውስጥ እንደምትቆይ ለማሳየት ተብሏል። ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በዝማሬው እንዳለ ቢጠብቁት ሕይወትን የሚሰጥ ሕግ እና ሥርዓቷን አውቀን እንኖር ዘንድ ከደካማችን እና ኃጢአታችን በቃለ እግዚአብሔር እና በንስሐ ወደ ምታድሰን ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንገስግስ ።      ይቆየን ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...
image
2 725
2
ክርስቶስ ተንስአ አሙታን ሞተ ወኬዶ ለሞት ለእለ ውስተ መቃብር ወሃበ ሕይወተ ዘለዓለም እረፍተ ክብርህ ገነነ ቅዱስ ስምህ አልተከደነም መልካም ስራህ መቃብር ድንጋይ ያላስቀረህ ኃያል ጌታ ነህ ሞት ማይገዛህ የወይን ስካር እንደለቀቀው እንደ ኃያል ሰው እንደታጠቀው በዝግ መቃብር ጌታ ተነሳ ጠላትን ጥሎ እኛን አነሳ      የሞተልንን እንሰብካለን የተነሳውን እናመልካለን ኃያል ነው በእውነት ታላቅ ነው ጌታ በራሱ ስልጣን ሞትን የረታ        በኩር ነውና የትንሳኤያችን ልባችን ጸና ሞላ ተስፋችን ሞተን አንቀርም እንነሳለን ጥልቁን ተሻግረን እንዘምራለን     መዝሙር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯

ክብርህ ገነነ.mp3

2 078
16
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አዳም የመጀመሪያ ሰውና የሰው ሁሉ አባት ነው፤ በ፮ኛው ቀን የተፈጠረ የሰው ሁሉ ምንጭ ስለሆነ የሰው ዘር ሁሉ ከእርሱ ተገኝቷል፡፡ በዚህ ዕለት ለአዳም የተሰጠው የተስፋ ቃል ስለመፈጸሙ፤ ዘፍ. ፫÷፲ አዳም ከነልጆቹ በክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ ነጻ ስለመውጣቱ ይታሰብበታል፡፡ ክርስቶስ በተነሳበት በአምስተኛው ቀን ሐሙስ አዳም ይባላል፤ ጌታችን አዳምን ከአምስት ቀን ተኩል በኋላ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ብሎ ቃል ገብቶለት እንደነበር በቀሌምንጦስ ተጽፏል፡፡ አዳምና ሔዋን በገነት ፯ ዓመት ከቆዩ በኋላ ትእዛዙን በመተላለፋቸው ከኤደን ገነት አስወጣቸው። ኩፋ.፬፥፲፮፤ዘፍ.፫፥፳፫ ያለው ቃል እንዳይቀር በምድር ላይ ወርደው ልጆችን ወለዱ ይላል፡፡ የተወለዱትም ልጆችም በቁጥር ፷ እንደሆኑ ፩መቃ ፳፰፥፮ የተወለዱት ልጆች ደጎችና ክፉዎች እንደ ነበሩ በአቤልና በቃየል ታውቋል። ዘፍ. ፬፥፰ አዳም በዚህ ዓለም ፱፻፴ ዓመት ኑሮ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ፵፻፭፻፸ ሚያዚያ ፮ ዐርፏል፡ በቅድስት ቤተክርስቲያን በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና በገነት ዛፎች መካከል እያለ ይመላለስ የነበረው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በማለት የገባውን ቃል ኪዳን መፈጸሙንና አዳምና ልጆቹም በጌታችን ትንሣኤ ነጻ መውጣታቸውን እናስባለን፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳለ ማቴ ፭፥፲፯ ስለማይፈልግ ነው የሚለውን የዲያቢሎስን የማታለያ ቃል ሰምተው አምላክነትን ሽተው የሳቱትን አዳምንና ልጆቹን ዘፍ ፫፥፭ ሊያድን ቃል በገባላቸው ቃል መሠረት ከእነርሱ ንጹህ ዘር ሆና ከቀረች ኢሳ፩፥፱ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋን ከነፍሷ ነፍስን ነስቶ ፍጹም ሰው ሆኖ አድኖታል፡፡ በሞት ባርነት ተይዞ ለነበረ የሰው ልጅም ሰው ሆኖ በሞቱ ሞትን ድል በመንሣት በትንሣኤው ይህንን የሰውን ትንሣኤ በማረጋገጥ የገባለትን ኪዳን ፈጽሟል፡፡ ውድ ክርስቲያኖች!!! የክርስቶስ ትንሣኤ ለአዳም የተገባለት ቃል ኪዳን የተፈጸመበት ብቻ ሳይሆን የነቢያት ትንቢትና የሐዋርያት ትምህርት እንዲሁም የእምነታችንም አማናዊነት የተረጋገጠበት ነው፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ፡- ማለቱ ለዚህ ነው፡፡ ፩ቆሮ ፲፭፥፲፫ በትንሣኤው ወደ ሕይወት የመራን አምላካችን ስሙ ይመስገን!!! አርብ
Show more ...
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako
1
0
እንደ ኖትኮይን 3️⃣ ምርጥ Airdrops 1️⃣ - በ ቴሌግራም ቡድን የተሰራ በየ 6 ሰዓት እየገባችሁ Claim ማድረግ ትችላላችሁ። 👉 👈 2️⃣ - አብዛኞቻችሁ የምታውቁት ሲሆን በየ 4 ሰዓቱ እየገባችሁ claim ማድረግ ትችላላችሁ እንዲሁም እንደ ኖትኮይን Boost በማድረግ speed እና time መጨመር ትችላላችሁ። 👉 👈 3️⃣ - የ OKX project ሲሆን ሰንሰለት tap tap በማድረግ ትሰበስባላችሁ እንዲሁም boost ማድረጊያ አለው። 👉 👈 🐺 ሁሉም በቅርቡ ብትላልቅ exchanges ሊስት ስለሚደረጉ ካሁኑ ጀምሯቸው።
5 056
7
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
635
1
☎️ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ /Start
953
0
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️
1 082
0
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 285
1
📌ሰው ሲወለድ ሙስሊም ነበር ይላሉ ሙስሊሞች በተጨማሪ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ «እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ አላለም ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ተበርዞዋል ይላሉ» የተበረዘው መፅሐፍ ቅዱስ ነው ወይ  ቁርአን ? ቁርአን በዚ በኛ ዘመን 4 ዓይነት ቅጂዎች አሉት.....
1 288
0
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!...     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽
2 423

717
1
🫅ቅዱስ ዳዊት የልጁ ጠቢቡ ሰሎሞንን ልጄ ሆይ ሰው ኹን ከሰውም ሰው ኹን አለው መጽሐፈ ነገሥት ፩ኛ ፪÷፫ እስቲ ይህን ቻናል በመቀላቀል የተለያዩ ስለ ሰው ስለ መሆን ያለንን ዕውቀት እናሳድገው።                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 691
2
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 155
1
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️
1
0
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
1 105

1 348
1
https://youtu.be/9HzoocNBD0o?si=PG8yn4CkI0j2tYM8
ጳጳሳት ሲሰደቡ ባዳምጥ ምን ችግር አለው? አባ ገብረኪዳን ክፍል 2 #abagebrekidan #comedianeshetu #questions
የዛሬው ፕሮግራማችን ከ አዲስ አበባ ባህርዳር ጣና ቂርቆስ አንድነት ገዳም በመገኘት ከ አባ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ አጠር ያለ አስተማሪ ቆይታ!!!📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊን...
2 930
3
✞ምስራቀ ምስራቃት✞ ምስራቀ ምስራቃት ሞጽሐ ፀሐይ እግዝእትየ ዘመና ሙዳይ ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ(፬) ዓለም ሳይፈጠር በአምላክ ሕሊና ታስባ የኖረች ጸዋሪተ መና ቀድማ የነበረች በከርሰ አዳም ይኸው ተወለደች ድንግል ማርያም (፪)    ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ አባቷ ዳዊት ብሎ እንደነገረን መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን አምላክ የመረጣት ለክብረ ዓለም ተወለች ድንግል ስብሐት በአርያም(፪)     ተወልደት ዮም  ዳግሚት ሰማይ        ሰለሞን የሚላት ነይ ከሊባኖስ ትንቢተ ነቢያት ሲፈጸም ሲደርስ የብርሃን እናቱ ድንግል ተወለደች ደብረ ሊባኖስ ላይ ብርሃን ሆና ታየች(፪)     ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ        ኢያቄም ወሐና ሐዘን ፀንቶባቸው ልጅ አጣን እያሉ ቢፈስም እንባቸው ጥበበኛው አዳም በጥበብ መንገዱ ዙፋን የምትሆነው ሰማይን ወለዱ ተወልደት ዮም ዳግሚት ሰማይ መዝሙር               መኃልይ. ፬፥፰ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮    ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
Show more ...

ምስራቀ ምስራቃት.mp3

12 868
84
💍ከጋብቻ በፊት ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ ጠቅ ያድርጉት                 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
Show more ...
2 342

1 341
5

1 033
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio