Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  -->  @MKHI7  
172 254+201
~27 632
~58
19.64%
Telegram general rating
Globally
7 273place
of 78 777
41place
of 396
In category
140place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
አርሰናል ይህንን ማልያ ለመጨረሻ ግዜ ዛሬ ይጠቀሙታል!
3 814
0
የጨዋታ ግምት ?
6 698
0
የማንችስተር ዩናይትድ 11
11 342
1
የአርሰናል ቋሚ 11
11 361
0
ጁሪየን ቲምበር በኢንስታግራም!  
11 534
0
12 583
0
ዩናይትድ በምን ተጫዋች ሊገቡ ነው🧐
1
0
Raya White Saliba Gabriel Tomiyasu Odegaard Partey Rice Saka Trossard Havertz
12 072
0
ቡካዮ ሳካ ቋሚ ነው
11 907
0
የተጋጣሚ ቡድን ዜና! ፈርናዴዝ እና ራሽፎርድ ከጨዋታው ውጪ እንደሆኑ እየተነገረ ይገኛል
12 022
0
ቲምበር ከስብስቡ ጋር ቢገኝም ጨዋታውን በተቀያሩ ወንበር ላይ ሆኖ ላይጀምር ይችላል!
12 141
0
ቶሚያሱ ቋሚ ነው
12 178
0
ፓርቴይ ቋሚ ሆኖ ይጀምራል
11 770
0
ኦልድትራፎርድ ስታድየም ለጨዋታው ዝግጁ ነው 📸  
12 766
0
ጋዜጠኛ :- ለአርሰናልም ለዩናይትድም መጫወት ችለካል ፣ ዛሬ ማን እንዲያሸንፍ ትፈልጋለህ :- አሌክሲ ሳንቼዝ :- ለእኔ አርሰናል እንዲያሸንፍ እፈልጋለሁ እስካሁን በልቤ ውስጥ አርሰናል ይገኛል።  
12 243
0
ማንችስተር ዩናይትድን በኦልድትራፎድ ለመጨረሻ ግዜ ስናሸንፍ ቶማስ ፓርቴይ ከ ኤልኔኒይ ጋር በመሆን የማንቼን አማካዮች በኪሱ ይዞ ነበር የወጣው። ዛሬም ከ ፓርቴይ እና ራይስ ብዙ እንጠብቃለን 💪
11 534
2
ጨዋታው እስኪጀምር በ ቮይስ ቻት እንወያይ።
10 871
1
ሚኬር አርቴታ ስለ ጋብርኤል ማጋሌሽ :- "ጋብርኤል በብስለት እና በመረጋጋት  ጥሩ ተጫዋች ነው በዛላይ ከጎኑ ሳሊባ ይገኛል እናም ይሄ ነገር የመጣው በአጋጣሚ አይደለም።"  
11 351
0
ሚኬል አርቴታ ስለ ጄሱስ :- ከእኔ ጋር ብዙ ጨዋታዎችን ተጫውቷል እናም አስፈላጊ ተጫዋች ነበር ነገር ግን ጉዳት በተደጋጋሚ አጋጥሞታል ፣ ብዙ ጊዜ የመጫወት እድል እና እንደገና አስፈላጊ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል።  
11 282
1
እንሆ 1:30 ⌛
14 674
3
The Angel😍 አዲሱ የአርሰናል መዝሙር በሉዊስ ደንፎርድ❤️‍🔥🔥

The Angel - Louis Dunford.mp3

15 113
22
NORTH LONDON FOREVER
15 024
5
ሀቨርትዝ ለአርሰናል እንደፈረመ ትልቅ አቀባበል ያደረገለት ተጫዋች ማን እንደሆነ ሲጠየቅ "አማካያችን ማርቲን ነው። አስታውሳለሁ እኔ ለአርሰናል በምፈርምበት ወቅት የእረፍት ግዜዬ ላይ ነበርኩ እናም ዜናው ከወጣ ከ 10 ደቂቃ በኋላ አንድ መልዕክት ልኮልኝ ነበር እናም 'ምንም ነገር ስትፈልግ ንገረኝ' አለኝ።"
19 559
9
ዩሪየን ቲምበር ማንችስተር ዩናይትድን በሚገጥመው የአርሰናል ስብስብ ውስጥ እንደሚገኝ መረጃዎች እየወጡ ነው።
20 775
5
ዩሪየን ቲምበር ማንችስተር ዩናይትድን በሚገጥመው የአርሰናል ስብስብ ውስጥ እንደሚገኝ መረጃዎች እየወጡ ነው።
1
0
በዘንድሮው አመት በተሰጣቸው Rate መሰረት ከአርሰናል እና ከማን ዩናይትድ የተወጣጡ ምርጥ 11 ተጫዋቾች
21 322
6
የ16 አመቱ ቺዶ ኦቢ ማርቲን በ 18 ጨዋታዎች 32 ጎሎችን በማስቆጠር አዲስ ሪከርድ በማስመዝገቡ ይህን የተለየ ማልያ በሽልማት ተበርክቶለታል። ቺዶ ኦቢ ከ18 አመት በታች ባደረጋቸው ያለፉት 9 ጨዋታዎች ላይ 29 ጎሎችን ከመረብ አሳርፏል።
22 535
7
አርሰናል ለሽያጭ አቅርቧቸዋል ብሎ ሚረር ይዞት የወጣው መረጃ አሮን ራምስዴል ኤዲ ንከቲያ ኤሚል ስሚዝ-ሮአ ኬራን ቴርኒ ኑኖ ታቫሬዝ አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ ሪስ ኔልሰን
21 840
3
ሰላም እንዴት ናችሁ የማትጠቀሙበት ወይም ማትፈልጉትን ከተከፈተ 1 አመት እና ከዛ በላይ የሆነው የቴሌግራም Supergroup የclass ግሩፕ ሊሆን ይችላል ወይ ያላችሁን ግሩፕ እየገዛን ስለሆነ መሸጥ የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ አስታውሱ የግሩፕ ሜምበር ብዛት ምንም ችግር የለም 1 ሜምበር ቢሆን ራሱ መሸጥ ትችላላችሁ ዋናው ግሩፑ የተከፈተበት አመተ ምህረት ነው። ግሩፕ ይዛቹ ስትመጡ Clear history ማድረግ የለባችሁ በተጨማሪም Owner መሆን አለባቹ! 2017 👉  450 birr 2018  👉 400 birr 2019  👉  350 birr 2020  👉  300 birr 2021  👉  250 birr 2022  👉  200 birr ላይ አውሩኝ
21 320
5
ዛሬ ይቺን ምድር ከፈጣሪ በታች የቀላቀለችን ፤ አለም ፊቷን ብታዞርብን እሷ ግን በደስታ ምትቀበለን ፤ ለኛ ሁሉ ነገራችን የሆነች ፤ ከአይኗ ብሌን በላይ ምትሳሳልን እናታችን ቀኗ ነው በእርግጥም ሁሉም ቀን እናታችንን ማክበር አለብን ነገርግን ዛሬ ልዩ ቀኗ ነው። እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ፤ የእናቶቻችሁን ደስታ ያሳያችሁ ፤ መልካም ቀን! 👨‍👩‍👧‍👦
22 511
19
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio