Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ዜና አርሰናል

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ  -->  @Aymu_xo  
202 670+201
~27 632
~58
19.64%
Telegram general rating
Globally
7 273place
of 78 777
41place
of 396
In category
140place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
🔥 ቀደም ብለው ይጫወቱ፣ በBetwinwins ቀደም ብለው ያሸንፉ! 🔥 ከቅድመ ክፍያ በፊት የBetwinwins 2 ግቦችን ይጠቀሙ! ውርርድዎን በUEFA የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ያድርጉ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚመራ ከሆነ ውርርድዎ ወዲያውኑ ያሸንፋል። እንዳያመልጥዎ! 👉 📱
1
0
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
2 410
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1 987
0
ሳሊባ የእግር ኳስ ምርጥ ተከላካይ ስለመሆኑ "ምናልባት የአለማችን ምርጥ ተከላካይ ለመሆን በመንገድ ላይ ነኝ። እኔ በአሁኑ ጊዜ ከምርጦቹ አንዱ ነኝ ብዬ አስባለሁ ግን ይህንን ለማለት አንዳንድ ዋንጫዎችን ማሸነፍ አለብኝ። እኔ አሁን የጎደለኝ ያ ይመስለኛል። ዋንጫዎችን ካሸነፍክ ጥሩ ነህ፣ ካልሆነ ግን ምርጥ ነኝ ማለት አትችልም።"
4 608
0
4 760
1
ዊሊያም ሳሊባ "ካለፈው የውድድር አመት የበለጠ ሁሉንም ነገር እንሰጣለን ምክንያቱም ሁለተኛ፣ ሶስተኛ ወይም አራተኛ ማጠናቀቅ አንፈልግም። ይህንን ሊግ ማሸነፍ እንፈልጋለን እና ሁሉንም ነገር እንሰጣለን።"
5 179
0
ሳሊባ ከማጋልሄስ ጋር ስላለው ጥምረት "እኔም እሱም ጥሩ ላይ ነን። ሁለታችንም ፈረንሳይኛ እንናገራለን እናም አሁን ሶስተኛ የውድድር አመታችንን አብረን እንጫወታለን። በደንብ እንተዋወቃለን እናም ከእሱ ጋር እያንዳንዱን ጨዋታ ማድረግ ያስደስታል። አብረን እናድጋለን ምክንያቱም እሱም ገና ወጣት ነው፣ የእሱ ከእኔ ጎን መኖር በጣም አሪፍ ነው።"
5 178
0
ተወዳጁን የቢንጎ ጨዋታ እቤትዎ ቁጭ ብለው መጫውት እንደሚችሉ ያውቃሉ ? ወይም ብለው በመግባት የመጀመሪያ ጨዋታ በነፃ በመጫወት እየተዝናኑ በሽልማት ይንበሽበሹ። ለበለጠ መረጃ ይቀላቀሉ።
4 952
0
🔥 ቀደም ብለው ይጫወቱ፣ በBetwinwins ቀደም ብለው ያሸንፉ! 🔥 ከቅድመ ክፍያ በፊት የBetwinwins 2 ግቦችን ይጠቀሙ! ውርርድዎን በUEFA የአውሮፓ ሻምፒዮና እና በኮፓ አሜሪካ ግጥሚያዎች ላይ ያድርጉ እና ቡድንዎ በ2 ጎል የሚመራ ከሆነ ውርርድዎ ወዲያውኑ ያሸንፋል። እንዳያመልጥዎ! 👉 📱
4 811
0
GEGER CINEMA 🩵 ማንችስተር ሲቲ vs  አርሰናል  ❤️                  የ ፕሪሚየር ሊግ ምርጡን ጨዋታ መቼም ቤቶ ለመታደም አላሰቡም አይደል ? ይሄንን ታላቅ ጨዋታ በማስመልከት ሲኒማችን ገገር ሲነማ ዝግጅትውን አድርጎ ጨርስዋል ፈጥነው ከወዲሁ ይመዝገቡ እንላለን... በዚህ ዝግጅት ላይ እንድትታደሙ እንጠይቃለን ምቾት ባላቸው ወንበሮች ላይ የፈለጉትን አዘው እየተጎነጩ ጨዋታውን ማየት የሚችሉበትን መንገድ ሲኒማችን አመቻችታለች.. ✅ | የመግቢያ ዋጋ - 200 ብር ✅ | አቢሲኒያ ባንክ - 97659737 ፌቨን ተሾመ ✅ | NaN screenshot የሚላክበት ስልክ ⛳️ | አድርሻ ፦ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን ከፍ ብሎ ታደሰ ቸኮል የገገር ሲነማ የ ቴሌግራም ሊንክ    
4 885
0
ጥያቄ፦ አርሰናል አራት ዋንጫዎችን 4 ዋንጫዎችን ማንሳት ይችላል? ካይ ሀቨርትዝ፦ "አዎ በእርግጠኝነት!" ኦዴጋርድ "እኛ መሞከር አለብን። ይህንን ማለም አለብህ እና ጠንክረህ መስራት አለብህ ከዛም ምን እንደሚፈጠር እንመለከታለን።"
11 132
0
🗣ሮድሪ ስለ አርሰናል:- እነዚህ ተጫዋቾች እኛን ለማሸነፍ አይደለም እዚ የሚመጡት አቻ ለመውጣት ነው። 🗣ጋርዲዮላ ስለ እሁዱ ጨዋታ የተለየ ነገር አልጠብቅም ጨዋታው 0-0 ይጠናቀቃል ከአርሰናል ጠንካራ መከላከልን እጠብቃለሁ። ይሄ ለኔ ከፍተኛ ንቀት ነው ግን ደግሞ ወደ እውነታው ስንመለስ ትክክል ናቸው ሊቨርፑል ሲቲን በተፎካከረበት አመታት ኢትሀድ ላይ ለማሸነፍ የሚገባ እና ከሲቲ እኩል የማያጠቃ ቡድን ነበር። እኛ ግን ሲቲዎች እንዳሉት 0-0 ለመውጣት ነው የምንሄደው እኔም በበኩሌ ከእሁዱ ጨዋታ ምንም አልጠብቅም በተለይ በማጥቃቱ በይበልጥ ደግሞ በፈጠራው በኩል ተዳክመናል። ከኋላ ኳስ መስርቶ ለመውጣትም ቢሆን ወደኋላ እየተመለሰ የተቃራኒ ቡድንን ፕሬሲንግ የሚሰብረውን ኦዴጋርድ አተናል ስለዚ ያን ከባድ የሲቲ ፕሬስ እና አንድ ስህተት ብቻ ከሚበቃቸው የሲቲ አጥቂዎችን ንቆ እነ ፓርቴን አምኖ አርቴታ በBuild up ይጫወታል ብዬ አልጠብቅም ይልቁኑስ ረጅም ኳስ ለሃቨርዝ በመጣል ለመጫወት ይሞክራሉ። ከዝውውር መስኮቱ መዘጋት በፊት ኦዴጋርድ ተተኪ የለውም የሱ ቦታ ነው አሳሳቢ ብዬ ስናገር ብዙዎቻችሁ ሃቨርዝ አለ ዋኔሪ አለ ትሮሳርድ አለ ስትሉ ነበር ነገር ግን የኦዴን ያክል 10 ቁጥር ቦታ ላይ ግልጋሎት ሊሰጠን የሚችል ተጫዋች እንደሌለ ያለፋት ሁለት ጨዋታዎች አሳይተውናል።
Show more ...
24 500
17
Arsenal fans want Real Madrid Trophies, with Man City playing style with Barcelona players age range. You’re clowns. ከትዊተር ያገኘውን ፅሁፍ ነው ሁሉንም ባይሆንም 89% የአርሰናል ደጋፊን ይገልፃል Haha ከገባህ ገባህ ካልገባህም እለፈው ነገር ግን ከ89% መሀል አትሁን...! Arsenal fans are the most reactionary & delusional fanbase on the surface of the earth. So irritating if u think ከ80% ውስጥ ሰደብከኝ ብለህ መነጫነጭ ትችላለህ ከ20% ውስጥ መሆን ያንተ ፋንታ ነው እግርኳስን መመልከት ብቻ ሳይሆን መረዳት የሚችሉ 20% ደጋፊዎች ይባረኩ...!
24 053
3

[object Object]

[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
[object Object]
0
Anonymous voting
25 251
8
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
3 189
2
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
3 398
0
🥇 ሙሌ ስፖርት 🥇 እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉ👇
1 627
0
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
2 349
0
ፔፕ ጋርዲዮላ ምን ያህል ተጋጣሚዎቹን እንደሚመለከት ሲጠየቅ "በቻምፒዮንስ ሊግ የማላውቀው አዲስ ክለብ ጋር የምጫወት ከሆነ ከአርሰናል ጋር ስጫወት ከማየው የበለጠ አያቸዋለሁ። በእርግጥ አርሰናልን ብዙ ግዜ ማየት እፈልጋለሁ ግን ከሚኬል አርቴታ ጋር እንተዋወቃለን።"
28 412
11
ከኢትዮጵያ ታዋቂ የስፖርት ጋዜጠኞች ውስጥ እርሶ የማን አድናቂ ኖት ⁉️
3 967
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
3 756
0
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2 798
0
የእግር ኳስ ተጫዋቾች ፎቶዎችን ለስልኮ wallpaper እና ለፕሮፍይል ማሳመሪያ የሚሆን ገራሚ ገራሚ 4k ፎቶዎችን የሚለቅ ቻናል ተገኝቷል ይቀላቀላሉ ይወዱታል 🔥❤️
4 088
0
በፕሪምየር ሊጉ እንደ አትላንታ ያሉ ቡድኖች ጋር አንጫወትም ። ዴክላን ራይስ 🎙 👀
29 694
3
በሳምንቱ የተቆጠሩትንን ምርጥ ጐሎች ⚽️⚽️⚽️⚽️በትንሽ KB ለመመልከት በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
5 140
0
የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?
6 383
0
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
2 181
0
❓የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
1 171
0
ዴቪድ ራያ ስለ ትናንቱ ፔናልቲ ፡ 🗣 “በየት በኩል መውደቅ እንዳለብኝ እና በየት መሄድ እንደሌለብኝ የበለጠ ግንዛቤ እንዲኖረኝ የግብ ጠባቂችንን አሰልጣኝ ለማናገር ሄጄ ነበር ." "እናም በሁሉም ነገር ብዙ ረድቶኛል፣ ለእሱም ምስጋና ይገባው"።
29 398
4
ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
2 105
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio