Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
Show more
232 323+358
~10 611
~132
5.37%
Telegram general rating
Globally
4 473place
of 78 777
22place
of 396
In category
96place
of 1 121
Posts archive
የሳንቾ ምሽት ! ሳንቾ ለምን በዩናይትድ አልተሳካለትም ? በመንሱር አብዱልቀኒ እና አላዛር አስገዶም የቀረበ ምርጥ ፕሮግራም አለ ገብተው ያዳምጡ 👇
1
0
ፊል ፎደን የማንችስተር ሲቲ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል !
932
1
ጄሽዋ ኪሚች የዚህ ክረምት የባርሴሎናው ዋነኛው ኢላማ ተከላካይ ነው ! alexpintanel
753
2
የዚህን ዓመት ባላንዶር ማን የሚያሸንፍ ይመስላችኋል? 🏆
451
0
ብሩኖ ፈርናንዴስ ከረጅም ርቀት ሊቨርፑል ላይ ያስቆጠረው ጎል የወሩ ምርጥ ግብ እጩ ውስጥ አልተካተተም 🤯
631
2
ማን ዩናይትድ በክረምቱ ሳንቾ ከክለባቸው እንደሚለቅ ይጠብቃሉ ! ESPN              
303
0
አሌሳንድሮ ዴል ፔሪዮ ስለ ትላንቱ የሳንቾ ብቃት 🗣 " እንዲህ አይነት ጨዋታዎቹቾችን በዚህ አይነት ብቃት ከተጫወተ ወደ ማን ዩናይትስ መመለስ አለበት "
1 989
0
🚨 ቴንሃግ ስለጄደን ሳንቾ፡ "ጄደን በጣም ጥሩ ተጫውቷል። ማንቸስተር ዩናይትድ ለምን እንደገዛው ማስመልከት ችሏል። በተጨማሪም ለክለቡ ትልቅ ጠቀሜታ (ከገንዘብ አኳያ)ያለው መሆኑን አስመልክቷል። ይህ ደግሞ ጥሩ ነው"❗️👀 "ትላንት ላሳየው ጨዋታ እኔ ደስተኛ ነኝ። ወደፊት የሚሆነውን ደግሞ ሁላችንም አብረን የምንመለከተው ይሆናል።"
122
1
የቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11
452
0
የፕሪምየር ሊጉ የወሩ ምርጥ ግብ እጩዎች !
692
1
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች ! - ማይክል አርቴታ - ሳንዳይች - ፔፕ ጓርዲዮላ
811
0
ቼልሲ ከቶትንሃም ጋር በሜዳው ካደረገው ያለፉት 33 ጨዋታዎች 1 ብቻ ነበር የተሸነፈው እሱም በ2018 እ.አ.አ ቶትንሃም በፖቼቲኖ ስር 3-1 ያሸነፈበት ጨዋታ ነው። A GREAT RECORD FOR THE BLUES💙😌
751
0
ሰበር🚨🚨 ቼልሲዎች ለአንቶኒዮ ኮንቴ ጥያቄ ኣቀረቡ። ከሚላን እና ናፖሊ ጋር የሚፎካከሩ ይሆናል ኣሰልጣኙን ለማስፈረም። ምንጭ:- FOOTBALL ITALIA
1 202
3
ፖቼቲኖ ኣንዳንድ የቼልሲ ደጋፊዎች ምንም ስለ ኳስ እንደማያውቁ ተናገረ። [ONE FOOTBALL] እንደሚታወቀው የቼልሲ ደጋፊዎች ፖቼቲኖ ለቼልሲ ኣይመጥንም ብለው ያምናሉ። ነገር ግን ተጫዋቾቹ የፖቼቲኖ የልብ ደጋፊ ናቸው። ኣንዳንዶች ፖቼቲኖ በተጫዋቾቹ ያለውን ድጋፍ በመንተራስ የቼልሲ ደጋፊዎችን እያስከፋ እነንደሆነ ያምናሉ። እንደሚታወቀው ከአርሰናሉ የ5-0 ሽንፈት ቡሃላ ፖቼቲኖ ጫና በርትቶባቸው የነበረ ቢሆንም ብዙ ሚዲያዎች ፖቼቲኖ ከተሰናበቱ መልበሻ ክፍሉ ስለሚረበሽ ለማቆየት ወስነዋል ይላሉ።
361
1
ፖቼቲኖ ለቶትንሃም የነበረው ፍቅር ለቼልሲ እንደሌለው ተናገረ። ምንጭ:- THE SUN
752
2
🚨 እንደ ጀርመናዊ ምንጮች ራንኒክ በኦስትሪያ አሰልጣኝነት ለመቀጠል ወሰነ!😨 የባየርን ስራ ያልተቀበለው ሶስተኛው አሰልጣኝ!
571
0
ተጫዋቾች በኢንስታግራም ገፃቸው ለ ሳንቾ ያላቸውን አድናቆት ገልፀዋል 👌🔥
1 172
1
የእንግሊዝ ፕሪመር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች:: ብሩኖ ፈርናንዴስ ( ማን ዩናይትድ ) ግቫርዲዮል (ማን ሲቲ) ሀቨርዝ (አርሰናል) ማቴታ (ፓላስ) ፓልመር (ቼልሲ) ፒክፎርድ (ኤቨርተን) ማን ይገባዋል ?
871
1
ቪኒሽየስ. ጁንየር ስለ ሳንቾ በኮመንት " እንዴት ያለ አስደናቂ ተጫዋች " 💫
332
0
መሀመድ ኩዱስ በዌስትሀም የውል ማፍረሻ አላቸው። (ምንጭ፡ ዴቪድ ኦርንስታይን)
271
1
🚨 ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ያለው የወደፊት ቆይታ የሚወሰነው ክለቡ እሱ እንዲቆይ እስከፈለገበት ጊዜ መሆኑን ገልጿል። (ምንጭ፡ DAZN ፖርቹጋል)
631
0
OFFICIAL✅ ራልፍ ራግኒክ የሙኒክ አሰልጣኝ የመሆን እቅዳቸውን በግል ጉዳይ ትተውታል ባየርን ሌሎች አሰልጣኞችን እየፈለገ ነው::
812
0
ቼልሲ የመጀመሪያ ቡድኑ 14 ተጫዋቾች ባይኖሩም በሜዳው እንደመጫወቱ መጠን የማሸነፍ ቅድሚያ ግምት ተሰቶታል።
452
2
ቼልሲ የዛሬውን ጨዋታ ካለ 14 የመጀመሪያ ቡድን ተጫዋቾቹ ነው ሚያረገው። ተቀያሪ ወንበሩም ሙሉ በሙሉ በአካዳሚ ተጫዋቾች እና ወጣቶች እንደሚሞላ ይጠበቃል። ወደ ሙሉ ልምምድ የተመለሱት ኮልዊል እና ንኩንኩ ለዛሬው ጨዋታ ባይደርሱም እሁድ ከዌስትሃም ጋር ላለው ጨዋታ እንደሚደርሱ ይጠበቃል።
572
4
🚨🇮🇹 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋 | ፓርማ ወደ ሴሪያ አድገዋል! ታሪካዊው የጣሊያን ክለብ ወደ ከፍተኛው ሊግ ተመልሷል ፤ በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በሴሪያው የምንመለከታቸው ይሆናል። 👏
363
0
የቀድሞ የፒኤስጂ ተጫዋች አሁን ለኳታሩ አል አረቢያ እየተጫወተ ሚገኘው ማርኮ ቬራቲ እራሱን ለባርሴሎና አቅርቧል ! @DREAM_SPORT
663
0
ሊቨርፑል በ2024/25 በሜዳው የሚለብሰውን ማሊያ ይፋ አድርጓል ። 👕 @DREAM_SPORT
333
1
የግማሽ ፍፃሜ ኮከቦች 🔥
511
0
ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ ጋር በሚያረገው የመልስ ጨዋታ በኃላ ጀርመናዊዉ አማካይ ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ እንደሚቀጥል ያሳዉቃል ። ✅ @DREAM_SPORT
663
0
የዌስትሀም ዩናይትዱ ተጫዋች መሀመድ ኩዱስ በፈረመዉ ኮንትራት መሰረት እሱ በፈለገበት ግዜ ''የመልቀቅያ አንቀፅ'' አለዉ ሲል David Ornstein ዘግቧል ። @DREAM_SPORT
751
0
🗣️| ኦወን ሃርግሬቭስ፡ “በክረምት የካይ ሃቨርትዝ ፊርማ ላይ ሁሉም ሰው ተችቷል። እሱ ፍፁም አልማዝ ፊርማ ሆኖ ቆይቷል - አሰልጣኝ ከሆንክ እና እንደዚህ አይነት ሰው በእጅህ ላይ ብትሆን ሁል ጊዜ ታጫውተዋለህ። እኔ እንደማስበው እሱ ያን ያህል ተሰጥኦ ያለው እና በተለያዩ ቦታዎች መጫወት ይችላል። በሰውነቱ ቋንቋ ምክንያት በተሳሳተ መንገድ ይተታያል። እሱ አንዳንድ ጊዜ የ ኦዚልን ስሜት ያመጣል። እሱ ትላ ቴክኒክ አለው። እሱ በአራት የተለያዩ ቦታዎች መጫወት ይችላል እና እሱን ያለው እያንዳንዱ አሰልጣኝ ሁሉም ያጫውተዋለ። ይህ ልጅ በጣም ጎበዝ ይመስለኛል።" አርሰናል 🇬🇧
241
0
" ይቅርታ ጠይቁት " ሲሉ የዶርትሙንድ ትዊተር ገፅ ለተቺዎቹ መልዕክት አስተላልፈዋል !
781
0
ሮናልዶ ትላንት በግራ ያስቆጠረው ምርጥ ቮሊ 🔥
241
0
በፕርሚየር ሊጉ ታሪክ ቡዙ ጎል ከኮርና ያስቆጠረ ክለቦች አርሰናል 16 ጎል እስካሁን ዌስትብሮም 16ጎል- 2016-17 ኦልድሀም 16 ጎል-1992/93 @DREAM_SPORT
902
1
ጄደን ሳንቾ በሻምፕዮንስ ሊጉ ታሪክ በአንድ ጨዋታ 11+ ድሪብሎችን ያሳካ የመጀመርያው እንግሊዛዊ ሆኗል ። ለመጨረሻ ጊዜ አንድ ተጫዋች በሻምፕዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ከዚህ በላይ ድሪብል ያደረገው ሊዮ ሜሲ በ 2008 ነው ! Jadon Sancho, we are witnesses. ⚡️
512
0
ከ ጣሊያን ሴሪ ኤ በመቀጠል የ ጀርመን ቡንደስሊጋም በሚቀጥለው የውድድር ዘመን አምስት ቡድኖችን በ ቻምፒዮንስ ሊጉ የሚያሳትፍ ይሆናል።
692
0
ጁሪየን ቲምበር በዚህ ሳምንት አርሰናል ከ በርንማውዝ ሲጫወቱ ወደ ሜዳ እንደሚመለስ ተገልጿል ቤንች ሆኖ እንደሚጀምር ይጠበቃል Arsenal 🇬🇧
692
0
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 03:30 | ቼልሲ ከ ቶተንሀም 🇪🇺በዩሮፓ ሊግ 04:00 | ሮማ ከ ሌቭርኩሰን 04:00 | ማርሴ ከ አታላንታ 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሻሸመኔ ከተማ 12:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ 🇪🇺በዩሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ 04:00 | አስቶን ቪላ ከ ኦሎምፒያኮስ 04:00 | ፊዮረንቲና ከ ክለብ ብሩጅ             
63
0
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዶርትሙንድ 1-0 ፒኤስጂ 🇸🇦በሳውዲ ንጉስ ዋንጫ አል ናስር 3-1 አል ከሊጅ
63
0
ቲያጎ ሲልቫ ቼልሲን በውድድር አመቱ መጨረሻ እንደሚለቅ ካሳወቀ ቡሃላ ከሶስት የለንደን ክለቦች ጥያቄ ቀርቦለታል። ምንጭ:- SUN
150
0
ክርስትያኖ ሮናልዶ 🗣 " ለፍፃሜው በመድረሳችን በጣም ደስተኛ ነኝ "
603
0
🌟 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ 🇩🇪 ዶርትመንድ 1-0 ፔስጂ 🇫🇷 36’
605
0
የባከነ +4
907
0
እየተቀባበሉ ነው ፔስጂ
908
0
ኮርና ለዶርትመንድ
908
0
ብራደንት ሞክሮ ነበር ማርኪንየስ ድንቀተ ታክል 👏
1 207
0
🌟 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ 77’ 🇩🇪 ዶርትመንድ 1-0 ፔስጂ 🇫🇷 36’
603
0
ዶናሩማ በቀላሉ መለሰው
903
0
ሳንቾቾቾ
903
0
ዶርትመንድ እያጠቁ ነው
903
0
ሜንዴስ ተጎድቶ ወደቋል
903
0
ኮቤል መለሰበትትት
903
0
ዴምቤሌሌሌሌ
903
0
ወጣባቸው
1
0
ዶርትመንድ ኳስ ይዘዋል
1 807
0
ወጣበትት
602
0
ፉልክረግግግግ
2 108
0
ቅያሪ ፔስጂ ባርኮላ ወጣ ኮሎ ሙኣኒ ገባ
602
0
ሀኪሚ ጥፋት ሰራ
602
0
🌟 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ 61’ 🇩🇪 ዶርትመንድ 1-0 ፔስጂ 🇫🇷 36’
1 202
0
ግልፅ እድል አባከነ
1 203
0
ፉልክረግግግግ
1 203
0
ለጥቂት ወጣበትትት
1 203
0
ብራድንትትትትትት
1 203
0
ወጣ
1 203
0
ኮርና ለዶርትመንድ
1 203
0
ምባፔ አንግል ከመለሰበት በኋላ!
1 504
0
ፔስጂ ሁለተኛውን አጋማሽ በኳስ ቁጥጥር የተሻሉ ናቸው
1
0
ኮቤል መለሰው
301
0
ምባፔፔፔ
302
0
ድንቅ ኳስ ነበር የሞከረው 🔥
604
0
አንግልልልልልል
905
0
ምባፔፔፔፔፔ
905
0
አወጡት ፔስጂ
905
0
ኮርና ለዶርትመንድ
906
0
39 🐐🔥🔥
906
0
ኮቤል መለሰበት
1 206
0
ባርኮላላላ
1 206
0
ጀምረውታል
1 206
0
ኮርና ለፔስጂ
1 206
0
ፔስጂ ኳስ ይዘዋል
1 207
0
ተጀምሯል ሁለተኛው አጋማሽ
1 206
0
ሁለተኛው አጋማሽ ሊጀመረ ተጫዋቾች ወደ ሜዳ እየገቡ ነው
1 506
0
የኪንግስ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ በአል ናስር እና አል ሂላል መካከል ይካሄዳል ። @DREAM_SPORT
1 505
0
ጄደን ሳንቾ 👏👏🔥
1 506
0
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አልናስር ሁለት ጎሎችን በማስቆጠር ክለቡ ለሳውዲ ኪንግስ ካፕ ፍፃሜ እንዲያልፉ አድርጓቸዋል! 🇵🇹
601
0
🌟 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ እረፍት 🇩🇪 ዶርትመንድ 1-0 ፔስጂ 🇫🇷 35’
1 502
0
ሳቢትዘር ሞክሮ ነበር ዶናሩማ በቀላሉ መለሰው
1 502
0
ሀኪሚ ነው ማትሰን ላይ ጥፋት የሰራው
1 503
0
ቅጣት ምት ለዶርትመንድ
1 503
0
ዶርትመንድ ኳስ ይዘዋል
1 803
0
2 ደቂቃ ይቀራል
3 008
0
የባከነ +4
1
0
ዶናሩማ መለሰውውው
601
0
ሳቢትዘርርርር
601
0
🌟 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰ 43’ 🇩🇪 ዶርትመንድ 1-0 ፔስጂ 🇫🇷 35’
2 103
0
ጄደን ሳንቾ በመክፈቻዎቹ 30 ደቂቃዎች 7 ድሪብሎችን አሳክቷል ይህም ዘንድሮ የተመዘገበው ትልቁ ቁጥር ነው Lightening. ⚡️
1 201
0
የፉልክሩግን ምርጥ ጎል ይመልከቱ
1 504
0
ጎልልልልልልልልልል ዶርትመንድ ፉልክረግ ዶርትመንድ 1-0 ፔስጂ
2 105
0
አዴይሚ ድንቅ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው 👏👏
2 105
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio