Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics አትሮኖስ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩ ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እንዲሁንም ያልተነበቡ ድርሰቶችን ግጥሞችን ታሪኮችን ያገኙበታል። Contact.  @atronosebot  please dont touch the leave button.😔😳😳 
Show more
158 123+205
~2 168
~47
1.82%
Telegram general rating
Globally
8 915place
of 78 777
60place
of 396
In category
59place
of 857

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ቅድስት እባላለሁ የናዝሬት ልጅ  በጣም ቆንጆ እና ቀበጥ የሀብታም ልጅ ስሆን 16 አመቴ ነው ከትናንት ወድያ ሰለ አረኩት ፊልም የሚመስል  ልጁ አቤል ይባላል የ ወንድሜ ጐደኝ ነው በብዛት እኛ ቤት ይዉላል በግዜ ማንም አልነበረም በቤት ዉስጥ  ልወጣ ስለነበረ ሻወር ልወስድ መታጠቢያ ቤት ገባሁ ስገባ ግን ያልጠበቁት ነገር ነበር ያጋጠመኝ,. ለመቀጠልእዚህ  ይጫኑ
39
1
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
54
0
💢Sex or Love❓
173
0
❤️ድንግል እኮ ነኝ💋 በጣም አስገራሚና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ታሪኩን አውኑኑ ምፈልጉትን ክፍል ነክተው ያንብቡት :: 👇👇
244
0
ቅድስት እባላለሁ የናዝሬት ልጅ  በጣም ቆንጆ እና ቀበጥ የሀብታም ልጅ ስሆን 16 አመቴ ነው ከትናንት ወድያ ሰለ አረኩት ፊልም የሚመስል  ልጁ አቤል ይባላል የ ወንድሜ ጐደኝ ነው በብዛት እኛ ቤት ይዉላል በግዜ ማንም አልነበረም በቤት ዉስጥ  ልወጣ ስለነበረ ሻወር ልወስድ መታጠቢያ ቤት ገባሁ ስገባ ግን ያልጠበቁት ነገር ነበር ያጋጠመኝ,. ለመቀጠልእዚህ  ይጫኑ
229
0
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
322
0
💢Sex or Love❓
327
0

sticker.webp

283
0
ፍቅረኛ አሎት?😍🤷‍♂
224
0
😍ለፕሮፋይል የሚሆኑ ገራሚ ፎቶዎችን ለማግኘት JOIN አድርጉ👇👇👇👇👇👇👇
336
0
💢Sex or Love❓
340
0

sticker.webp

297
0
መግቢያ ትኬት አዘጋጅተን እንጠብቃለን፡፡ ከአራቱ አዘዋዋሪዎች ዓይኑ እንድ ቦታ የማያርፈውና ነገረ ሥራው ሁሉ ጭንቀት የሚለቀው ቅብዝብዝ ወጣት፣ ብሩን ከእያንዳንዱ ሰው እየዞረ መቀበል ጀመረ። ብር ሲቀበል አይቆጥርም በዓይኑ አዬት ያደርገውና፣ ወገቡ ላይ ወዳሠረው የሸራ ቦርሳ ይጨምረዋል፡፡ በልምድ መጠኑን ይወቀው፣ እልያም ማንም እያጭበረብርም ብሎ ያስብ እግዜር ይወቅ! ከጎኔ የተቀመጡት እናትና ልጅ ጋ ደርሶ እጁን ሲዘረጋ፣ ያቺ እናት የምትከፍለው ብር እንደሌላት በመለማመጥ ነገረችው፤ ብር የሚቀበለው ወጣት ባለማመን ተመለከታት! አስተያዬቱ “እየቀለድሽ ነው?'' የሚል ይመስላል፡፡ ብዙ አልቆዬም አልፏት ሄዶ ሌሎቹን ተቀብሎ ጨረሰና ተመልሰ መጥቶ "ፍጠኝ ክፍያ!” አለ፡፡  አባባሉ ከዚህ በፊት ምንም ያልተነጋሩ ዓይነት ነበር፡፡ ምንም ዓይነት አሳማኝ ምክንያት ቢኖር በስደት ላይ ብር ጎደለብኝ፣ ጠፋብኝ ማለት እራስን እንደማጥፋት ይቆጠራል፡፡ምህረት የሚባል ነገር ያልፈጠረባቼው ድንበር አሻጋሪዎች፣ የሚያሻግፋት ነገር ሰው ይሁን እቃ ለእነሱ እስከተከፈላቼው ድረስ ለውጥ የለውም :: ካልከፈለ ቢፈልጉ ከእነ ነፍሱ፣ አልያም ሬሳውን የትም ጥለውት ለመሄድ አያመነቱም። በዓይን በመተያዬት ብቻ በብርሃን ፍጥነት የሚግባቡት እነዚህ በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ጥርሳቸውን የሸረፉ ወሩበሎች፣ በስራቸው ብርቱ፣ በውሳኔያቼው ቆራጥ፤ በባሕሪያቼው የመጨረሻ ጨካኞች ነበሩ። የሥራው በሕሪ ይመስለኛል እንደዚያ ያደረጋቼው፡፡ እያንዳንዱ ደቂቃ የእነሱንም ሕይወት ሊነጥቅ አልያም ዕድሜ ልካቼውን በእስር ሊያበሰብስ የሚችል አደጋ የተጠመደበት ነው፡፡ እናት እየተረበተበተች የገጠማትን ተናግራ፣ ከተሻገሩ በኋላ በእጥፍ እንደምትከፍል እየማለች፣ እየተገዘተች ተናገረች፡፡ ወጣቱ ግን ያለችውን ሁሉ ችላ ብሎ ወደ ኋላው ዞር አለና ጓደኞቹን አዬት አደረጋቼው፤ ጓደኞቹ በዚያው ቅጽበት አጠገባችን ደርሰዋል፡፡ ወጣቱ ከራሷ አንደበት እንዲሰሙ የፈለገ ይመስል እንደገና ኮስተር ብሎ “ክፍያ!'' አላት፡፡ እናት በፍርኃት እየራደች ልጇን አቅፋ ዝም አለች “ተነሱና ቁሙ!” ሌላኛው በቁጣ አዘዘ፡፡ እናትና ልጅ ተያይዘው ተነሱ፤ ልብሳቼውን አንድ በአንድ እያስወለቁ በረበሯቼው፡፡ የጡት ማስያዣቼው አልቀረም፤ አስወልቀው ውስጡ የተደበቀ ብር እንዳለ ሲፈትሹ፣ ከጥቂት ትርፍራፊ ዶላሮችና የብስኩት ፍርፋሪ ውጭ ምንም አልነበራቼውም፡፡ ሁላችንም በጭንቀት ተሞላን፤ በእነዚህ እናትና ልጆች ጦስ ከጉዟችን እንዳንሰናከል ፈርተናል፡፡ ልጅቱን የፈተሻት ሰው ከልጅቱ ጃኬት ኪስ አፍሶ ያወጣውን የብስኩት ፍርፋሪ በብስጭት እናቲቱ ፊት ላይ በተነውና፣ ጓደኞቹን በጥቅሻ ጠርቷቼው ፈንጠር : ብለው : በሹክሹክታ መነጋገር ጀመሩ። ባወሩ ቁጥር ዞር እያሉ ስለሚገላመጡ እናትና ልጅ ሰውነታቼው ይንቀጠቀጥ ነበር፡፡ በኋላ እናቲቱን ጠይቄ እንዳወቅሁት፣ እናትና ልጅ በድብቅ ካረፉበት ቦታ ድንበር አሻጋሪዎቹ ጋር ወደሚገናኙበት ቦታ ሲሄዱ ከጉሬዋ እንደወጣች አይጥ በአንድ ፖሊስ ይያዛሉ፤ እናት የቀጠሮው ሰዓት ከማለፉ በፊት ያላት አማራጭ አንድ ብቻ ነበር፣ ለፖሊሱ ከያዘቸው ብር ግማሹን መስጠት፤ ያ ቀጠሮ ካለፈ ቀጣዩ ጉዞ መቼ እንደሚሆን ማንም አያውቅም፤ ምናልባት ወራት፣ አልያም ዓመታት ሊወስድም ይችላል፡፡ እንዴ ከመስመር ከወጡ መመለሻው ሩቅ ነው፡፡ አንዳንዴ ገንዘብም ኖሮ፣ ድንበር አሻጋሪዎቹን ማግኜት መከራ ነበር፤ ምክንያቱም በሚያውቁት ሰው በኩል ካልሆነ ማንንም አያገኙም። እናም ብሩን ቀንሳ ለያዛቸው ፖሊስ ሰጠችው፤ ፖሊሱ በገዛ ፈቃዱ ቀሪውን ግማሸ ከእጇ ላይ ነጥቆ ለቀቃቼው፡፡ የተለመደ ነው፣ ፖሊሶች ጋር ሰጣ ገባ መጀመር ራስን አሰቃቂ እስር ቤት፣ አልያም ሌላ አገር ድንበር ላይ ማግኜትን ያስከትላል፡፡ በስደት ላይ የገረመኝ ሌላው ነገር አገራት ቢለያዩም የፖሊሶች ባሕሪ ለስደተኞች ተመሳሳይ መሆኑ ነበር፡፡ በተለይ አፍሪካዊያን ፖሊሶች፡፡ ስለዚህ እናትና ልጅ ባዶ እጃቼውን ወደ ፊት ቀጠሉ፤ ድንበር አሻጋሪዎቹ ይኼ ምናቼውም አይደል፡፡ ትንሽ ነጠል ብለው ተመካከሩና በቀስታ ተሳሳቁ፤ ሳቃቼው ብዙዎቻችንን አረጋግቶን ነበር፡፡ የሆነ ምህረት ያዘለ ሳቅ አድርገን አስበን መሆን አለበት። አንዳንድ ተፈጥሯዊ ስሪቶች ሳይቀሩ ትርጉማቼው የሚቀዬርበት የስደት ዓለም ግን ሳቅን የደስታና የዬምሥራች ሳይሆን የሰቆቃ ፈረስ አድርጎ እንደቀዬረው የገባን ሳይቆይ ነበር። እናቲቱን በምልክት ወደ እነሱ ጠሯት፤ ልጇን ወደ እኔ ገፋ አድርጋት በዓይኗ አደራ አለችኝና እየተንቀጠቀጠች ሄደች፡፡ ልጅቱ ልብሴን ጨምድዳ ይዛ ትንቀጠቀጣለች፡፡ እናት ትንሽ ቆይታ እግራቸው ሥር እየወደቀችና እየተነሳች ማልቀስ ጀመረች፤ ቆይታ እየተንቀጠቀጠች ተመልሳ የልጇን አንገት አቅፋ ማልቀስ ጀመረች “ምንድን ነው?” አልኳት በሹክሹክታ፤ ክፍያውን በሌላ መንገድ እንድትከፍላቼው ዓይናቼውን በጨው አጥበው ጠይቀዋት ነበር፡፡ ልጇ ጋር በመተኛት!! አራት ናቸው፤ ለአንዲት እናት ገና የ 17 ዓመት ልጇን ከአራት ወረበሎች ጋር እንድትተኛ መፍቀድ ምን ማለት እንደሆነ ሰው የሆነ ሁሉ ይገበዋል፤ ያውም አፍሪካን ተሻግረን የአውሮፓን ምድር ለመርገጥ ሰዓታት በቀሩበት ዕድሜ። እንዲያው ለወጉ ጠየቋት እንጂ ማን ከልካይ አለባቼው!? ፊታቸው ላይ የነበረው መቋመጥ ለጉድ ነበር። ሁኔታው ልክ ጅቦች በአንዲት ግልገል ጠበት ዙሪያ እንደቆሙና፣ የጠቦቷ እናት በፍርኃት እንደምትቃትት ዓይነት ነበር፡፡ ማንም ቃል የተነፈሰ አልነበረም። እንዲያውም ብዙኃኑ ስደተኛ ዙሮ መመልከት ያስቀስፋል የተበለ ይመስል ዓይኑን ወደ ሌላ አቅጣጫ እያቃበዘ፣ አላዬሁም፣ አልሰማሁም በሚል ለራሱ የኅሊና ጩኸት ምላሽ ይሰጣል፡፡ እናቲቱ መጨረሻ ላይ የሆነ ነገር ትዝ እንዳላት ሁሉ ድንገት ለቅሶዋን አቆመች፤ ዕንባዋን በእጅጌዋ ጠረገች፤ በሻሽ የታሠረ ጸጉሯን ፈታቸው፤ ከላይ የደረበቸውን +ከፋች ሹራብ አውልቃ ለልጇ ሰጠቻት፤ ጥቁር ጸጉሯ ከጉስቁልናዋ በላይ ገኖ ወገቧ ላይ ተጥመልምሎ ወረደ፤ እንደማስተካከል አድርጋ በጣቷ አበጠረቸውና ተነስታ ፊታቸው ቆመች “እኔን እንደፈለጋችሁ አድርጉኝ" አለች። እንዲሀ የምትለው የአንዱን እጅ ይዛ በመለማመጥ ነው፤ እሷም ልጇም እዚያ ጫካ ከሚቀሩ ራሷን ለመስዋዕትነት አቀረበች፡፡ እናትነት የትም ያው እናትነት ነው። ፍትሀ ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌለበት ጨለማና ጫካ፣ አንዲት ምስኪን እናት ልጇን ወደ ብርሃን ለማሻገር ከልጇ ፊት ቆመች፤ ያ ምስል እስከዛሬ ይታዬኛል፡፡ ባረፈበት የጨረቃ ብርሃን የሚያብረቀርቅ ጸጉሯ፤ አሳዛኝ የሚንቀጠቀጥ ድምፅዋ፤ እናትነትና ስደት ያልበገረው ውብ ሰውነቷ፤ ሁሉ ነገሯ ዓመታት ተሻግሮ ይታወሰኛል፡፡ ከምንም በላይ የተጨነቁ ውብ ዓይኖቿ እና ዘንፋላ ጸጉሯ አይረሱኝም። ወረበሎቹ ዓይናቸው ልጅቱ ላይ ነበርና፣ ያቺን እናት ከመጤፍም አልቆጠሯት። የምትለማመጠው ወጣት እጁን ከእጇ መንጭቆ ወደ ጎን ገፋ አደረጋትና ልጅቱን በእጁ ምልክት ወደ እርሱ ጠራት፤ በዚያች ቅጽበት አላስቻለኝምና ጣልቃ ገባሁ። ከምንም በላይ ትዝ የሚለኝ፣ ስነሳ አጠገቤ የተቀመጠች ሌላ ስደተኛ ከኋላ ልብሴን 1ትታ ልታስቆመኝ የሞከረችው ነገር ነበር። ያቺ ልብስ ጉተታ ጨካኝነት ነበርች ወይስ አዛኝነት!? እስከ ዛሬ መልሱ እንደ ሁኔታው እየተቀያዬረ ያወዛግብኛል።
Show more ...
1 035
3
ተስፋ፣ አሜሪካ የምትባለዋን አገር እንደ ጧት ፀሐይ አድማስ ጫፍ ላይ አስውበና እንጠልጥሎ አሳዬኝ። ፍዳዬን በልቼ ያየሁት አድማስ ላይ ስደርስ ግን ሌላ አድማስ ይጠብቀኛል፡፡ የአሜሪካን ምድር ለመርገጥ ዓመታት ይፈጅብኛል ብዬ በጭራሸ አላሰብኩም ነበር፡፡ ብዙዎች እንዲያውም ዕድለኛ ነህ ቶሎ ተሳካልህ ይሉኛል። የመጀመሪያ ጉዞዬ ወደ አውሮፓ ነበር፤ ከዚያ ነው የአሜሪካ ስፖንሰሮቹን ላገኝ የተዋዋልኩት፡፡ በአፍሪካና አውሮፓ መካከል የተዘረጋች ስንዝር ውሃ ለመሻገር በየሰዓቱ የዓለማችን አሰቃቂ ተጋድሎ እንደሚካሄድ ለማወቅ ያኔ ገና ነበርኩ፡፡ በእነዚያ የስደት ጊዜያት አንድ ነገር ተማርኩ፤ የሰው ልጅ እጅግ ሲበዛ ምስኪን ፍጡር ነው፡፡ ከቸገረው የማያደርገው ነገር፣ የማይፈጽመው ግፍም፣ገድልም የለም፡፡ ይሀች ዓለም የቸገረው መልዓክ አስጠጊኝ ብሎ ቢወርድ ክንፉን ነጭታ ክፉ ፍጡር ከማድረግ አትመለስም፡፡ ስንት ደጎች እንደ አስፈሪ የተረት ተረት ጭራቅ ሲቀያዬሩ አዬሁ።እንዲህም ብዬ እንዳልማረር ደግሞ፣ስንቶቹ በሩቅ የገፋናቼው፣ ስንቀርባቼው እንደ ላባ ትራስ በለሰለሰ ልብ ቀና አድርገው አሳረፉን!? ብዙ ነው በመንገዴ ያዬሁት፤ ዝርዝሩን ባወራዉ እንደገና ከመሰደድ እኩል ያደክመኛል፡፡ መርሳትን የሰጠን አምላክ ይመስገን፡፡ ሲቆይ ብዙውን ጥቃቅን ነገር ረስቼዋለሁ። እንደ አፍንጫናዓይን አካላችን ሆነው ከሚቀሩ የማይረሱ አንዳንድ ገጠመኞች በስተቀር። አምስት አገራት በሕገወጥ መንገድ ማቆራረጥን የሚጠይቅ የዓመታት ጉዞ፣ ምን ያኽል አሰልች እንደሚሆን የቀመሰ ብቻ ያውቀዋል፡፡ የሆነ ጊዜ ከዬት እንደመጣሁ፣ ወዴትም እንደምሄድ፣ የጠፋብኝ እንዲሁ በነፋስ የምንሳፈፍ ባሉን የሆንኩ እስኪመስለኝ ባዶ እሆናለሁ፡፡ ሌላ ጊዜ ድንገተኛ ተስፋ ያጥለቀልቀኛል፤ አንዳንዴ ቤተሰቦቼን ከነመፈጠራቼው ረሳለሁ፤ አንዳንዴ እንኳን ከቤተሰቦቻችን፣ ከራሳችን የምንጠፋበት፣ ባክነን የምንቀርበት ጊዜ አለ፡፡ በእያንዳንዱ አገር _ገብተን በወጣን ቁጥር፣ እየጣልን የምንሄደው ክብር፣ ማንነት፣ በራስ መተማመን ብዙ ነው:: ተሳክቶልን አውሮፖ ስንደርስ ሁላችንም እንደ ወንዝ ድንጋይ በብዙ መከራ የተጠረብን ጠንካራና ሙልጭልጭ እንሆናለን። እንደገና የሰለጠነው ዓለም በጨካኝ የስልጣኔ መሮ በሚፈልገው ቅርጽ እየወቀረ ወጣ ገባ እስኪያደርገን ድረስ። ያም ሆኖ ስደት እያልቅም፤ አካላችን ያሰብንበት ምድር ሲደርስ፣ ልባችን ወደ አገሩ የመልስ ስደት “ሀ” ብሎ ይጀምራል። በዚህ ጉዞዬ ጥቃቅኑን ነገር ሁሉ ብረሳም፣ የአፍ ወለምታ በሚመስል ቅን ስሕተት የከፈልኩት ዋጋ ግን ሁልጊዜ ስደት በተባለ ቁጥር ይታወሰኛል። ሕገወጥ ስደት አንድ ሕግ አለው “ወደ ኋላ አለመዞር!” ከዞርን የጨው አምድ ባንሆን እንኳን፣ የጨው ባሕር ውስጥ የዓሣ ራት ሆኖ የመቅረት፣ አልያም የበረሐ ሲሳይ መሆን ይከተላል። ከብረት የጠነከረው ሕገወጡ የስደት ሕግ፣ በሰብዓዊነትም ይሁን በማንኛውም ምክንያት ከተጣሰ፣ ፍርዱ ሞት ነው፡፡ አንዳንዴ በሰላሙ አገር ይቅርታ ተባብለን የምንተላለፍበት ቀላል ነገር፣ ስደት ላይ የነፍስ ዋጋ የሚጠይቅ ዕዳ ነው። ይኽን ሁሉም ስደተኛ ያውቀዋል። ግን አንዳንዴ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ሕጉን ይጥሳል። ያንን ሕግ የአፍ ወለምታ በሚመስል እንድ ቅጽበት፣ ያውም ባለቀ ሰዓት ከጣሱት መካከል አንዱ እኔው ነበርኩ! እና ሞትኩ? አዎ! የእናቴ መድኃኒዓለም ትንሳኤውን አጋርቶኝ ካልሆነ በስተቀር ሞቼ ነበር። ሞቼ በአንድ ጊዜ ሲኦልም ገነትም የኖርኩ ይመስለኛል። ያንን ሁሉ አገር በመከራ አልፈን ሞሮኮ እንደደረስን ነው ነገሩ የተፈጠረው። በሞሮኮና ስፔን መኻል ወፍ እያሳልፍም የሚባልለት የድንበር አጥር ተገድግዷል። የት ጀምሮ የት እንደሚያልቅ አይታወቅም፡፡ ከማይታይ አድማስ ጀምሮ እንደ ዘንዶ እየተጠማዘዘ ወደማይታይ አድማስ ውስጥ ጫፉ ይሰወራል፡፡ ይኼ የድንበር መከለያ እንደ ደሃ እጥር አልፎ አልፎ ብዙ ብጭቅጫቂ ጨርቆች የተደረቱበት ነበር። እነዚያን ቁርጥራጭ ጨርቆች እንደ ጃርት ወለባ በተንጨፈረረው እሾሃማ አጥር ላይ ተደርተው ነፋስ ሲያውለበልባቼው፣ በተለይ ሌሊት ላይ እንደ ንብ መንጋ የሚያስፈራ የዝዝታ ድምፅ ያወጣሉ። ያ ድምፅ ከሩቅ ሲሰማ ልብ ውስጥ አንዳች ጭንቀት ይለቃል። ቆይቶ እንደሰማሁት ለዓመታት አጥሩን ተንጠላጥለው ከሚያልፉ ስደተኞች ልብስ ላይ እሾሃማው አጥር እየቦጨቀ ያስቀራቼው የልብስ ቁርጥራጮች ነበሩ። የእያንዳንዱ ሚስኪን ስደተኛ የመታሰቢያ ባንዲራዎች!! ይኼ አጥር ልብስ ብቻ ሳይሆን የስንቱን ስደተኛ ሥጋም ቦጭቆ የሚያስቀር ደም የጠገበ አጥር ነው። እዚህ አጥር ላይ በድንበር ጠባቂዎች ጥይት ተመተው፤ በአደገኛ የኤሌክትሪክ “ቮልት ደንዝዘው፣ ተሰቅለው የቀሩ ብዙዎች ነበሩ። እያንዳንዱ ስደተኛ ቢያንስ በኢኮኖሚ ለሌሎች ቤዛ ሊሆን የሚሰቀልለት ቤተሰብ ከኋላው አለ፤ ያ አጥር የስደተኞች መስቀል ነበር፡፡ ድንበሩ ከአጥር ወዲያ እና ወዲህ በሁለቱም አገራት በኩል በታጠቁ ወታደሮች ጥበቃ ሥር ነው። ፈጣሪና ሕገወጥ አዘዋዋሪዎቹ ብቻ በሚያውቁት መንገድ፣ በፍጥነት ያንን አጥር አልፈን ስፔን ድንበር ለመግባት እስኪመሽ መጠበቅ እንዳለብን ተነግሮን፣ ሜሊያ የምትባል ራስ ገዝ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ ጫካ ውስጥ ድምፃችንን አጥፍተን ተቀምጠናል፡፡ ሕገወጥ አዘዋዋሪዎቹ፣ ድንበር ጠባቂዎቹ ጋር የሚስጥር ውል ስላላቼው፣ የሆነ የይለፍ ምልክት እስኪሰጣቼው በዝምታ እና በንቃት ይጠባበቃሉ፡፡ ጫካው ድንበሩን ለብዙ ዓመታት ያቋረጡ አፍሪካዊያን ስደተኞች ማረፊያ ነው። ቀለል ብለው አጥሩን ለማለፍ ጓዛቼውን እዚህ እንዲጥሉ በድንበር አሸጋሪዎቹ ስለሚነገራቼው ስደተኞቹ እቃቼውን በብዛት እዚህ አካባቢ ጥለው ነው የሚሄዱት። ጫካው ውስጥ የወዳደቀው ልብስ፣ የልጆችና የአዋቂዎች ጫማ፣ አሻንጉሊቶች፣ የደረቅ ምግብ ማሸጊያዎች፣ በአየር የሚሞሉ የፕላስቲክ ፍራሾች፣ የጉዞ ሻንጣዎች፣ የቅዱሳን ስዕሎች፣ የእምነት መጽሐፍት፣ ደብዳቤዎች...ፎቶዎች በዬቦታው ተጥለው መመልከት ሆድ ያስብሳል፤ ይኼ ትዕይንተና እና ሌሎቹም ተደማምረዉ አካባቢውን የሞት ቀጠና አስመስሎታል፡፡ በእርግጥም የሞት ቀጠና ነበር። በአፍሪካና በአውሮፓ መካከል ያለው የመጨረሻ ድንበር ይኼ አጥር ነው፡፡ ከሩቅ መብራቱ የሚታይ መሬትና፤ ይኼ ያለንበት ጨለማ መካከል ያለውን አጥር መሻገር፣ የብዙ ሚሊዬን አፍሪካዊያን ሕልም ነው፡፡ እንደ ብዙ መቶ ሺህ ስደተኞች ሁሉ አሁን ተራው የእኔና አብረውኝ የነበሩ ወደ አርባ የሚደርሱ ስደተኞች ነበር። እዚህ መገኜቴን ባለማመን ዐሥር ጊዜ ፊቴን በእጀ እየሞዠቅሁ ትንኞች አባርራለሁ፡፡ የዚያች ቅጽበት ጸጥታ፤ ጨንቀትና ተስፋ በምን ቋንቋ ሊገለጽ ይችላል?!ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ እንኳን ያ የተረገመ አጥር እና ያ ቅጽበት በሕልሜ ደጋግሞ እዬመጠ ያስጨንቀኛል፡፡አቤት ከሕልሜ ስነቃ የሚሰማኝ ደስታ እና እፎይታ!! አብረን እንጓዝ ከነበርነው ስደተኞቹ መካከል፣ አንዲት እናት ዕድሜዋ 17 ከሚሆናት ቆንጆ ልጇ ጋር አብራን ነበረች፡፡ በአጋጣሚ እኔ አጠገብ ነዉ ተቃቅፈው የተቀመጡት፡፡ ልጅቱ እንደ ሕፃን እናቷ ሥር ተሸጉጣለች፤ በድሎት ያደገች ለመሆኗ ሰውነቷ ይናገራል፡፡ ስደት አንድ ነገር ነው፤ ልጅ ይዞ እንደመሰደድ አስከፊ ነገር ግን ያለ አይመስለኝም፡፡ ድንበር የሚያሻግሩን ሰዎች የሰው ልጅ ሰቆቃ ከመላመዳቼው የተነሳ፣ የሰውነት ተፈጥሯቼውን የተሰለቡ ግኡዝ ፍጥረቶች ነበሩ፡፡ ለእነዚህ ሰዎች የመጨረሻ ክፍያ የምንከፍለው እዚያ ጫካ ውስጥ ነበር። ገና ከመነሻችን የብሩ መጠን ስለተነገረን ሁላችንም ክፍያችንን እንደ
Show more ...
881
4
💥💞💥💞 ✍ አሌክስ አብርሃም ክፍል  ሃያ ሁለት ፎቶ ኮፒ! ቀጥሎ ምንድን ነው የሚሆነው? መሬታችንን እየሸረፍን ሸጠን አጨብጭበን ከመቅረታችን በፊት ምን ላድርግ? ነበር የዬቀኑ ሐሳቤ፡፡ ንግድ አሰብኩ፣ ግን እርግጠኛ ባልሆንኩበት ነገር ያቺን የመሬት ብር ደፍሬ መንካት አስፈራኝ፡፡ ከቤት ኪራይ የምናገኜው ገቢ ያን ያኽል የሚያወላዳ አልነበረም።እንዲያውም ከትምህርት ቤት ክፍያና ከታክሲ የሚያልፍም አልነበረም፡፡ ምናልባት አጋንኜው ይሆናል ግን ወደ ችግር እየተንደረደርን እንደነበር ነው በወቅቱ ይታዬኝ የነበረው። እማማን ላማክራት ስሞክር “አትጨነቅ መድኃኒዓለም ያውቃል'' ከማለት ያለፈ ምንም ነገር ከአፏ አይወጣም ነበር፡፡ የእሷን ያኽል አማኝ ስላልሆንኩ ይሁን ወይም የአባቴ ሱቅ በግፍ ሲወሰድ መድኃኒዓለም ዝም ስላለ፣ ብቻ አባባሏ የባሰ ያስጨንቀኝ ነበር እንጂ ተስፋ አልሰጠኝም፡፡ እንዲሁ በጭንቀት ሌላ ሁለት ዓመታት ነጎዱ፡፡ ንግድ ሥራ ኮሌጅ በዋናው በር በኩል መንገዱን ተሻግሮ ሁለት ወጣት ወንድማማቾች የከፈቷት ፎቶ ኮፒ ቤት ነበረች፡፡ የኮሌጁ ተማሪ “ሃንድአውት" ኮፒ የሚያደርግባት፡፡ እውነቱን ለመናገር ወጣትና መልከመልካሞቹ ወንድማማቾችም ተጨዋችነታቼው ጋር ተዳምሮ ብዙውን ተማሪ የሚስብ አንዳች ነገር ነበራቸው፡፡ ከሁለት ዓመታት በላይ ደንበኞች ስለነበርን እንግባባለን፤ እንዲያውም ቅርርባችን የጓደኝነት ቅርጽ ይዞ ነበር፡፡ ለመድኃኒዓለም ዝክር ጠርቻቼው እቤታችን ከመጡ በኋላ ደግሞ እማማ የምትጠምቀው ጠላ ጋር በፍቅር ወድቀው ነበር፡፡ እሷም በተጠመቀ ቁጥር “ለነዚያ ልጆች ውሰድላቼው' ትላለች፡፡ በአምስት ሊትር ጀሪካን እወስድና ክላስ ስጨርስ እዚያች ቤት ተቀምጠን ጠላችንን እያንቃረርን የሞቀ የወጣትነት ወሪያችንን እናደራ ነበር፡፡ አንዳንዴ ተማሪ ሲበዛ የፎቶ ኮፒ ሥራቼውን አግዛቼው ስለነበር ቤተኛ ነበርኩ፡፡ የሆነ ቀን የሦስተኛ ዓመት ትምህርት እንደጀመርኩ አካባቢ ታናሽዬው ድንገት ከዚያች ሱቅ ጠፋ፤ የት ሄደ አልኩት? ታላቁን፤ ፊቱ ላይ ሐዘን እንዳጠላበት “የለም ባክህ” አለኝ፡፡ በሆነ ነገር ተጣልተው ይሆናል ብዬ ችላ አልኩት፡፡ ታናሸዬው ሞገደኛ ነገር ነበር፤ ይሁንና በተከታታይ ለሳምንት አካባቢ ጠፋ፡፡ ይኼ ሲገርመኝ ታላቅዬው እንድታግዘኝ ብሎ እዚያች ፎቶ ኮፒ ሱቅ ውስጥ አንዲት ልጅ ቀጠረ፤ የዚያን ጊዜ ግን ጠበቅ አድርጌ ጠየቅሁት “አሮን የት ሄደ?'' አሮን ነበር ስሙ። ልክ የተሳሳተ ነገር የጠየኩ ይመስል ኮስተር ብሎ “ና ቡና እንጠጣ” አለና እያጣደፈ ይዞኝ ወጥቶ ቴሌ ባር ወሰደኝ፡፡ ግራ ቀኝ ተገላምጦ ሰው አለመኖሩን ካረጋገጠ በኋላ ድምፁን ቀንሶ “ከአገር ወጣ” አለኝ፡፡ "ήλης Φ?" “አዎ! እንግሊዝ'' አለና እንደገና ዙሪያውን ቃኜት አደረገ፤ ምን ግራ ቀኝ አገላመጠው ብዬ መጀመሪያ ገርሞኝ ነበር፡፡ በኋላ ቀስ በቀስ አኪያሄዱን ሲነግረኝ ነገሩ ሕገወጥ እንደሆነ ገባኝ፡፡ ይሁንና ልክ እንደመገለጥ የሆነ አዲስ ተስፋ አጫረብኝ። ለካ መሄድም አለ የሚል፣ ለካስ ዓለም ሰፊ ናት፣ ከኩሪያችን መውጣትም ይቻላል የሚል... እዚህ እጅ በእጅ ከመፋለም ራቅ ብሎ በዶላር ሚሳኤል ድሀነትን በጅምላ ማደባዬት ይቻላል የሚል ተስፋ። ከዚያን ቀን ጀምሮ ከአጀማመሩ እስከመዳረሻው ወሪያችን ይኼው ስደት ሆነ፡፡ አልፎ አልፎ ስለቤተሰቦቻችንም ጉዳይ አወራን። በተለይ እኔ በጥያቄ መቆሚያ መቀመጫ ስላሳጣሁት እስኪሰላች ወሬውን ከረምንበት። እኔም ፈጽሞ በአእምሮዬ የሌለ ነገር እንደ መንፈስ ገብቶብኝ፣ ቆሜም ተኝቼም ሐሳቤ ወደውጭ መሄድ ሆነ። ከብዙ ብዙ ወሬና ማጣራት በኋላ ይኼው ልጅ አንዲት መንግሥት ቢሮ ውስጥ የምትሠራ፣ ዕድሜዋ አምሳውን የተሻገረ ዘናጭ ሴት ጋር አስተዋወቀኝ (ማወቅ እንኳን አላውቃትም አገናኜኝ ማለቱ ይቀላል) በሷ በኩል ነበር፣ ከአዲስ አበባ እስከ እውሮፓ፣ ከዚያም አሜሪካ ድረስ በተዘረጋ ሕገወጥ ሰው አዘዋዋሪዎች ጉዞው የሚፈጸመው። ሴትዮዋ የመጣችው በወቅቱ ዘመናዊ በነበረ ቀይ 'ቶዮታ ላንድ ክሩዘር' መኪና ሲሆን፤መኪናውን የሚነዳው ወጣት ልጅ አንድም ነገር የማይናገር ግኡዝ ነገር ነበር፤ ልጁ ምንም የተለዬ እንቅስቃሴም ንግግርም ስላልነበረው መኪናው በራሱ የሚሄድ ነበር የሚመስለው። ከዋቢሸበሌ ሆቴል በር ላይ አሳፍረውን ወደ ፒያሳ እየተጓዝን፣ እዚያው መኪናው ላይ ስለሁኔታው በዝርዝር አስረዳችኝ። አነጋገሯ አጠር አጠር ያለና ግልጽ ነበር። ዝርዝሩ ሁለት አማራጮች ነበሩት ፈጠን ባለ ንግግር እንዲህ ስትል አብራራችልኝ "ጉዞው ከመነሻው እስከ መድረሻው ሕገወጥ ነው፤ ለጓደኛም ይሁን ለቤተሰብ ዝርዝር ጉዳዮችን ባትናገር ጥሩ ነው፤ በመንገድ ላይ ተይዞ መመለስም ሊኖር ይችላል፡፡ የተያዝከው በእኛ ስሕተት ከሆነ ገንዘብሀን ሙሉውን እንመልሳለን፤ ለመጓጓዣም ሆነ ለምግብ የምታወጣውን እንከፍላለን፤ ያ ብቻ ሳይሆን እንደገና አመቻችተን ጉዞሀን እንድትቀጥል እናደርጋለን፡፡ እስከ አሁን አንድም ሰው ተይዞ የተመለሰብን የለም። እንዲሁ እንድታውቀው ነው፤ ስሕተቱ የእንተ ከሆነ ግን ገንዘብ በንመልስም ማስተካከል የሚቻል ስሕተት ከሆነ እንደገና ለመርዳት እንሞክራለን፤ ያም ሆኖ ግን ግዴታ አይኖርብንም!” የአንተ ስሕተት ማለት፣ ሰዓት አለማክበር፣ በቀጠሮው ቦታ አለመገኘት፣ እንድታርፍበት ከሚነገርሀ ቦታ ውጭ ወጥቶ በፖሊስ መያዝ፣ ሌሎች ሰዎች ጋር መጠላት፣ ክፍያን በአግባቡ አለመክፈል፣ በተለይ ክፍያና ሰዓት፣ አለችና “በተረፈ እምነትህን እኛ ላይ ጣለው። የቤተሰቦችህን አድራሽ ትነግረናለህ የደረስክበትን በየጊዜው እናሳውቃቼዋለን...ጉዞው ምን ያኽል ጊዜ እንደሚወስድ በትክክል ማወቅ አይቻልም። መንገድ ላይ በየአገራቱ እንደሚኖረው ሁኔታ ይወሰናል፡፡ ዋናው ነገር የትኛውም አገር ምንም ይፈጠር ከጎንህ ነን'' ካለች በኋላ “ታዲያ አሜሪካ ስትገባ እንዳትረሳኝ...ሽቶ እወዳለሁ እንድትልክልኝ" ብላ ፈገግ አለች፡፡ ይኼ የመጨረሻ ንግግሯ አሜሪካ እንደተነሳሁ የምደርስባት ቅርብ፣ ሀዋሳ፣ ቢሾፍቱ ነገር እንድትመስለኝ አድርጎኝ ነበር በወቅቱ፡፡ መልሰው ዋቢሸበሌ በር ላይ አውርደውን እንደገና ወደ ፒያሳ አቅጣጫ ተፈተለኩ። ያቺን ሴት ስሟን እንኳን አላውቀዉም፤ ሴትዮዋ ነበር የምንላት። ከዚያ የመኪና ውስጥ ማብራሪያ በኋላ ስደት መረጥኩ፡፡ ልቤ ቀድሞ ተነስቶ ነበርና ውሳኔዬ የዚያን ቀን ውጤት ብቻ ነው ማለት አልችልም። የወጣትነት ችኩል ስሜትም ይሁን፣ አልያም ተስፋ ያደረግሁት ነገር፣ ብቻ እነዚሀን ወደ ውጭ አገር እንወስድሃለን ያሉ ሰዎች አምኛቼው ነበር፡፡አሜሪካ ደግሞ የተስፋዬ ምድር ነበረች። ይኽ ዉሳኔ ለእኔ ቀላል አልነበረም፤ በተለይ እናቴንና ሁለት እህቶቼን ትቼ መሄድ ሙዳ ሥጋ ከሰውነቴ ላይ የመቦጨቅ ያኽል ነበር ሕመሙ። ከሸጥነው መሬት ላይ የተወሰነ ብር አንስቼ በድፍረት እግሬን ሳነሳ፣ የዩኒቨርስቲ ትምህርቴን ላጠናቅቅ አንድ ዓመት ብቻ ቀርቶኝ ነበር፤ ቢያንስ ጨርሰውና ሒድ እያሉኝ ጣጥዬው መንገዴን ጀመርኩ፡፡ የእናቴ የመጨረሻ ቃል ዕንባ በሚያደናቅፈው ድምፅ “መድኃኒያለም ከፊትህ ይቅደም!'' የሚል ነበር፡፡ ያኔ በቼልታ አሜን ብዬ ርምጃዬን አፈጠንኩ። ከዚያ በኋላ ግን ባለፍኩበት መንገድ ሁሉ ምርቃቷ ትዝ ሲለኝ፣ በሙሉ ልቤ፣ ከነፍሴ በወጣ ስሜት አሜን፤ ያላልኩበት ጊዜ የለም፡፡ መቼስ ምርቃት እንደ ምግብና ቁሳቁስ መጠቀሚያ ጊዜው አያልፍ! ስደትን እንዲሀ ከፎቶ ኮፒ ቤት ኮፒ አደረግኋት። እኔን! እየተባልን አድገን...
Show more ...
945
3
ስሜታዊነት ለክፉ ብቻ ሳይሆን ለበጎነትም ያነሳሳል መቼስ! ያችን ልብስ ጉተታ ችለ ብዬ ተነሳሁና በእናቲቱና በሰውዬው መካከል ቆምኩ። ከዬት እንደመዘዘው ያላዬሁትን ሽጉጥ እያሳዬኝ "ተቀመጥ!” አለኝ በቁጣ! እዚያው የቆምኩበት ተንበረከኩና “የጎደላትን እኔ እሞላለሁ" አልኩ፡፡ የያዝኩትን ብር እያሳዬሁ:: በጥላቻ ዓይን ገረመመኝና ወደ ጓደኞቹ ዞረ፤ በምን ቸገረን ዓይነት ትካሻቼውን ሰበቁ፡፡ ራመድ ብሎ በእጄ ያዝኩትን ብር መንጭቆ አዬው። ትንሽ ዝምታ በመካከላችን ሰፍኖ ቆዬና መለስ አለ፡፡ ምናልባት ብሩን ተቀብለው ያሰቡትንም ለማድረግ አስበው ይሆናል:: ብቻ ውጥረቱ ረገብ ብሎ እናት እና ልጅ ኩስስ ብለው ተቀመጡ። መብረቅ የሳታቼው ነበር የሚመስሉት፤ እኔም ወደ ቦታዬ ተመለስኩ። ውሳኔዬ ከአፌ ከወጣ በኋላ ራሴንም አስደንግጦኛል፡፡ ይኼ ማለት በብዙ ጥናትና ቁጠባ ከያዝኳት በመንገዴ ልክ የተሰፈረች ገንዘብ፤ የእኔን ክፍያ ለእናትና ልጅ ሰጥቼ በዚያች የተረገመች የጠረፍ ከተማ ያለሕጋዊ መኖሪያ ፈቃድ፣ ለሳምንታት ወይም ለወራት ምናልባትም ከዚያ በላይ፣ ወይም ለዘላለም ለመቆዬት በራሴ ላይ ፈረድኩ ማለት ነበር። ብር የማገኝበት ምንም መንገድ አልነበረም! ምንም! እዚህ ላይ ያቺ የልብስ ጉተታ ልክ ነበረች እላለሁ፡፡ ይኽ ከሆነ በግምት አራት ወይም አምስት ሰዓት በኋላ ድንገት ተነሱ ተዘጋጁ ተባለ። ሁላችንም ተነሳን፣ አንዱ ወደ እኔ ተጠጋና “አንተ እዚሁ ተቀመጥ” ብሎ ትከሻዬን ይዞ ገፈተረኝ፡፡ በቁመት ከእኔ ስለሚረዝም አገፋፉ ከላይ ወደ ታች፤ ወደ መሬት ነበር፤ጥላቻ የተቀላቀለበት ግፍተራ፤ ሁሉንም በአራት መስመር _ አሰለፏቼውና በእርጋታ ወደ ፊት መራመድ ጀመሩ፡፡ ሌሎቹ ካለፉ በኋላ እዚያው ገድለውኝ ሊሄዱ ነው ብዬ ተስፋ ቆርጨ ነበር። ቁጭ ብዬ እያዬኋቼው ቀስ በቀስ በጨለማው ውስጥ ከዓይኔ ተሰወሩ፡፡ አንድ በአንድ ወደ ጨለማው እየገቡ ሲሰወሩ የሆነ አገር ድንበር የሚሻገሩ ሳይሆን፣ ወደማይታወቅ ዓለም የሚያርጉ ነበር የሚመስሉት፡፡ በጨለማ የሚተኑ ጤዛዎች፤ መረሳት...መጣል...መተው የሚባለው ስሜት ሥጋ ለብሶ በአካል ያዬሁት ያኔ ነው፡፡ ያ ሁሉ ትርምስ በደቂቃዎች ውስጥ አልፎ ሁሉም ነገር ጸጥ ረጭ አለ፡፡ ብቻዬን ቀረሁ! ብቻዬን!! ሲነጋጋ ድንበር ጠባቂዎቹ ጫካውን መፈተሻቼው አይቀርም፤ በየቀኑ እንደዚያ እንደሚያደርጉ ተነግሮናል፡፡ እናትና ልጅ በሰላም ወደ መጨረሻዎቹ አዘዋዋሪዎች ተላለፉ። ከዚያ በኋላ ምን ላይ እንደደረሱ አላውቅም። እኔንም እዚያው እንደተጎለትኩ ተረኛ 'ሮንዶች' ሊነጋጋ ሲል ደርሰው ያዙኝ። ለመንገድ ያዘጋጀኋትን ቀሪ ግማሽ ገንዘብ ሰጥቻቼው ቅርብ ያለች የወደብ ከተማ የመገፍተር ያኽል ከመኪናቼው ጥለውኝ ሄዱ። ሕልም የሚመስል ፈጣንና የማይታመን ቅደም ተከተል ነበር። እናነት ነበር፡፡ ብር የለኝም፣ የመኖሪያ ፈቃድ የለኝም፣ መታወቂያ እንኳን የለኝም፤ ነዋሪው ሁሉ ዓሣ ከማጥመድና ሲጋራ ከማጨስ ውጭ ሌላ ሥራ የሌለው የሚመስልባት፣ ከተማ ለመሆን የምትንጠራራ፣ የባሕር ዳርቻ ሰፈር ላይ ድንገት ተገኜሁ፡፡ ልክ አዳምን ከጭቃ እንደፈጠረው ከሆነ ነገር ወዲያው እዚያው ፈጥሮ የጣለኝ ነበር የምመስለው፡፡ ትንሽ ተደናግሮኝ ከቆምኩ በኋላ እግሬ እንደወሰደኝ ማዝገም ጀመርኩ፡፡ ወደ ላይ ኮረብታው ላይ ትንንሽ ቡና መሸጫ ቤቶች አሉ፤ ቁርስም ያዘጋጁ ስለነበር ሰው ውር ውር ይላል፡፡ ከቆምኩበት ወደ ግራ ደግሞ፣ እንደ ሜዳ በዝምታ የተኛ ባሕር እለ፡፡ ከዓመታት ድካም በኋላ ወደምንም መመለስ፤ ሁኔታው ልክ የመጨረሻ መስመሩ ላይ ሲደርስ ወድቆ ራሱን እንደሳተ የማራቶን ሯጭ ዓይነት ነገር ነበር፡፡ ስነቃ ሁሉም ሂዷል ተወዳዳሪውም፣ ተመልካቹም፣ ሸልማቱም፣ ተስፋውም፣ ዜናውም ጭምር አልፎበታል፡፡ ልክ እንደ ሕጋዊ የአገሬው ዜጋ ወደ ውቂያኖሱ በእርጋታ ሄድኩ፡፡ ጫፉ ላይ ስደርስ ለሁለት ቀናት እግሬ ላይ የከረመውን ጫማ አውልቄ፣ እግሬን ውሃ ውስጥ ዘፈዘፍኩና የተንጣለለው ባሕር ላይ የሚንሳፈፉ የዓሣ አጥማጅ ጀልባዎችን እያዬሁ ተቀመጥኩ። በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ያለ ሰላም የጥሩ እንቅልፍ ያኽል ነፍስን ያሳርፋል፡፡ ምን ያኽል እንደቆዬሁ እንጃ! የረዘመ ጥላ ከኋላዬ መጥቶ ውሃው ላይ አረፈና፣ ነፋስ እንደሚገፋው የተሰጣ ልብስ በውሃው ንቅናቄ ሲውረገረግ ተመለከትኩ፡፡ ዞሬ የማዬት ፍላጎት አልነበረኝም፤ ወይ ሰው ነው፣ ወይ ሰይጣን ነው፣ ወይ እግዜር ነው፤ ሁሉም ምን ያረጉልኛል? እል ነበር በውስጤ። ከኋላዬ የመጣው ሰው ጎላ ባለ ድምፅ... “ፖሊስ!” አለ። ይኼን ድምፅ ከአንድ ቀን በፊት ብሰማው ኖሮ ምናልባት ራሴን እስት ይሆን ነበር፤ ያኔ ግን አልደነገጥኩም። ያልሰማሁት መስሎት ደገመው "ፖሊስ መታወቂያ ታሳዬኝ?" በቀስታ ከጎኔ ያስቀመጥኩትን ጫማ አንስቼ እርጥብ እግሬን ወሼቅሁበትና ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ፊቱ ቆምኩ፡፡ ትንሽ ወደ ኋላው ሸሸት አለና “መታወቂያ?'' "የለኝም" “የመኖሪያ ፈቃድ?'' "የለኝም" “ፓስፖርት?” “የለኝም!'' በንቄት ከላይ እስከ ታች ገርምሞኝ አለፍ ብሎ ወዳቆማት በሸራ የተሸፈነች የፖሊስ መኪና በእጁ ጠቆመኝ። ያለምንም ማንገራገር ወደ መኪናዋ አዘገምኩ። እነዚያ መኪናዎች በሩቅ እንኳን ሲያልፉ ስንቱን ስደተኛ ብርክ የሚያሲዙ ነበሩ። መቼም በሕይወት ዘመኑ እንዲህ ዓይነት ግዴለሽ ስደተኛ አጋጥሞት የሚያውቅ አይመስለኝም፡፡ አምባሳደርም በእንደዚያ ዓይነት እርጋታ አይራመድ፡፡
ይቀጥላል...
ቻናላችንን  ይቀላቀሉ👇👇 ♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️
Show more ...
1 299
4
#ትንግርት ፡ ፡ ፡ ፡ ታዲዬስ የፅዮንን ቀኝ እጇን እንደጨበጠ በቀስታ ደረጃውን ይዟት እየወጣ 1ኛ ፎቅ ላይ ወደተከራየው መኝታ ክፍሉ ወሰዳት….፡፡ ‹‹የሚያምር ክፍል ነው >>አለችው ወደ ውስጥ መግባቷን ካረጋገጠች በኃላ:: ‹‹የእኔ አይደለም የባለ ሆቴሎቹ ነው፡፡›› ‹‹አውቃለሁ....ሁለት አልጋ ያለው ክፍል መከራየትህን ወድጄልሀለሁ.›› ‹‹.ተሳስተሸል ....ባለ አንድ አልጋ ነው››አላት እየሳቀባት፡፡ ‹‹አታይም ብለህ ትሸውደኛለህ እንዴ?›› ‹‹ግን እንዴት ልታውቂ ቻልሽ..?ቅድም ነግሬሻለሁ ማለት ነው?›› ‹‹አልነገርከኝም…ግን ክፍሉ በጣም ሰፊ ነው ... በዚህ ስፋት ደግሞ አንድ አልጋ ብቻ አይዘረጋም፡፡›› ‹‹ስፋትን በሽታ መለየት ትችያለሽ ማለት ነው?›› ‹‹ኖኖ.. በጆሮዬ ነው::›› ‹‹አድናቂሽ ነኝ፡፡›› ‹‹አመሰግናለሁ››አለችው እየፈገገች፡፡ ‹‹እንደቆምሽ እኮ ነሽ ....ቁጭ በይ እንጂ››በዳበሳ ወደ አልጋው ተጠጋችና ጠርዝ ላይ ተቀመጠች፡፡ ‹‹የምትፈልጊው ነገር አለ ወይስ እንተኛ?›› ‹‹ኧረ ምንም አልፈልግም እንተኛ ....እኩለ ለሊት እኮ ሆኗል....ለሁለተኛ ቀን ካንተ ጋር ለመተኛት በጣም ጓጉቼያለሁ፡፡›› ‹‹ተይ እንደባለፈው ዝም ብሎኝ እየተቃጠለ ይተኛል ብለሽ አስበሽ ከሆነ ካሁኑ ላስጠንቅቅሽ፡፡›› ‹‹ባክህ አታደርገውም …እንደዛ ሰክረህ ያልተሳሳትክ ዛሬ በሰላሙ? >> ‹‹ስካር እኮ ማሳበቢያ ነች..እኔ ሰው ይሄንን ስህተት የሰራውት ሰክሬ ነው፣ከሰው የተደባደብኩት ሰክሬ ነው፣እንትናን የደፈርኩት ሰክሬ ስለነበር ነው፣ካለ ኮንደም የወጣውለት ሰክሬ ነው..ወዘተ ሲባል አያሳምነኝም፡፡ያ ሰው መጀመሪያውኑ ለእነዛ ነገሮች የተመቻቸ ስነ- ልቦና ያለው ሰው ቢሆን እንጂ በመጠጥ ብቻ ለወንጀል የሚዳረግ ሰው መኖሩን እጠራጠራለሁ.. እርግጥ መጠጥ ሲበዛ ብርታት ይሰጠው ይሆናል እንጂ ለስህተት ማቅለያ በቂ ምክንያት ሆኖ አይታየኝም....የእውነት ሆኖ እንኳን ስካር ለዛን ያህል ተፅዕኖ የሚያጋልጠው ከሆነ.... ያ ሰው መጠጥ በዞረበት መዞር የለበትም የሚል አቋም አለኝ፡፡ ‹‹ስለዚህ እኔ በራሴ እተማመናለሁ… ንክችም አላደርግሽ እያልከኝ ነው?››አለችው፡፡ ‹‹አልወጣኝም..እኔ ያልኩት ምናልባት የማደርገው ከሆነ ቀድሞውኑም ለማድረግ ዕቅድና ፍላጎት ስላለኝ እንጂ ስለጠጣሁና lስላልጠጣሁ አይደለም እያልኩሽ ነው፡፡›› አላትና ከተቀመጠበት ተነስቶ በቁሙ ልብሱን ማወላለቅ ጀመረ…ጨረሰ፡፡ወደ እሷ ቀረበና ከላይ የለበሰችውን ሻርፕ አንስቶ ጠረጴዛ ላይ አስቀመጠው፡፡ቀጥሎ የለበሳችውን ቲሸርት ጠርዙን ይዞ ወደ ላይ ሳበው..በጭንቅላቷ ተሞሽልቆ ሲወልቅ ሀር መሳይ ሉጫ ፀጉሯን ብትን ብሎ አየሩን ሞላው ..እጇን ይዞ አቆማት፤በዝምታ ቆመችለት፤የለበሰችውን ሰማያዊ ጅንስ ሱሪ ለማውለቅ መጀመሪያ ቀበቶውን ፈታ፣ቀጥሎ ቁልፉን አላቀቀ፣ዚፑን ቁልቁል አንሸራተተው፣ከዛ ወደታች ጎተተው...ሮዝ ፓንት ላይዋ ላይ ቀረ ..ወደ ላይ ተመለሰና ጡት ማስያዣዋንም አወለቀላት:: ‹‹..አሁን ወደ አልጋው መሄድ እንችላለን?››አላት፡፡ << በነካ እጅህ ጨርሰው እንጂ?›› ‹‹ፓንቱንም..?›› ‹‹አዎ ምነው አንተ አላወለቅክም እንዴ? ››ብላ እጇን ወደእሱ ስትዘረጋ ሳታስበው እንደ ብረት የተገተረ ለስላሳ እርቃን ብልቱ አፈፍ አደረገች፡፡ ‹‹አንተ ምነው እንዲህ እንደ ሚሳዬል ተቀሰረ..እውነትም ዛሬ ጉዴ ፈልቷል፡፡›› ብላ ወደ እሱ ልጥፍ አለችበትና ከንፈሯን ወደ ከንፈሩ አስጠግታ ትንፋሿን ለቀቀችበት..ታዲዬስም ጭምቅ አድርጐ አቀፋትና ከንፈሮቿን ዋጣቸው... ያለማቋረጥ በረረረረረረጅሙ ከንፈሯን እየመጠጠ እጆቹን ወደታች አወረደና በኃላ በኩል ፓንቷ ውስጥ ሰቅስቆ አስገብቶ ከወንዝ ወዲህ ማዶ እና ከወንዝ ወዲያ ማዶ በትይዩ መስመር ጉብ ያሉ ተራሮች የሚመስሉትን መቀመጫዋን እስኪያማት ጨመቃቸው.. የተጎረሰው ከንፈሯ ሳያግዳት አቃተተች... እሷም እጆቿን በጭንቅላቱ በጀርባው እያሽከረከረች ትዳብሰውና ትታገለው ጀመር…እንትኑ ግን እየወጋት ነው፤ደግሞ እንዴት ነው ጥንካሬው….?አቤት መቀመጫዋን ጨመቅ ለቀቅ መልሶ ደግሞ ጨመቅ ሲያደርግላት   የምታሰማው የደስታ መቃተት፤ፓንቷን ወደታች ሳበላት ልታግዘው እግሯን ወደ ላይ ሰቀለችለት ተራ በተራ ከእግሮቿ አሾልኮ አወጣውና እዛው ወለሉ ላይ ጣለው፡፡ እስከአሁን አልጋውን አልያዙም እደቆሙ ነው፡፡ወደራሱ በኃይል ሳባትና ከሰውነቱ ጋር አጣበቃት፤ሁለቱ የሚፈላለጉና የሚሳሳቡ ሸለቆና ጉብታ ሳይዋሀዱ ውጫዊ በሆነ ንክኪ ሲፋተጉ ጉብታው ላይ የበቀለው ችፍግ ያለ ደን ሸለቆ አካባቢ ያለውን ሜዳ ላይ አርፎ በሚያደርገው የፍትጊያ ንክኪ ፅዮንን ልዩ ስሜት ተሰማት… ስሜት ብቻ ሳይሆን ሸለቆውም በደስታ ምንጭ አፍልቆ አካባቢውን በፈሳሽ አረሰረሰው፡፡›› እንደምንም ከንፈሯን ከከንፈሩ አላቀቀችና‹የእኔ ጌታ በጣም ነው የማፈቅርህ ..በቃ አድርገው.. ‹‹እርግጠኛ ነሽ?››አላት ይሄን ሁሉ መንገድ ከተጓዙ በኃላ እርግጠኛ ነሽ ብሎ መጠየቁ ለራሱም እየገረመው….፡፡ ከስር ሰቅስቆ ተሸከማትና አልጋው ላይ ዘረራት ..….ተከትሎ እግሮቿ መካከል ገባ...የጠነከረ ጉብታውን ሸለቆዋ ውስጥ ለመጨመር በራፍ አካባቢ ሲያሽከረክረው‹‹የእኔ ጌታ ፈራሁ..ታውቃለህ የመጀመሪያዬ እኮ ነው... ያ..መ..ኝ ይሆን?››ጠየቀችው፡፡ ‹‹‹አይዞሽ አያምሽም ቀስ ብዬ…. አስታምሜ ነው፡፡›› ‹‹እሺ እንደፈ..ለግክ...ግን የሀያ ስምንት አመት ድንግል ሴት በዚህ ዘመን አጋጥሞህ ያውቃል?›› ‹‹እኔ አጋጥሞኝ አያውቅም.. ፡፡››እያለ በድርጊቱ ገፋበት፡፡ …እንደጠረጠረው ግን እየሆነለት አይደለም... በፊት ሲገምት ከንባብም ባገኘው መረጃ መሰረት ዕድሜ ከፍ እያለ ሲሄድ ድንግልና በራሱ ይወገዳል ወይም በጣም የመሳሳቱ ዕድል ሰፊ ነው የሚል ነበር..የፅዮን ግን ድፍን ነው..ቢለው ቢለው ከክርክሩ አልፎ ሊገባለት አልቻለም…፡፡ ‹‹የእኔ ጌታ አመመኝ››አለችው ፅዬን ፡፡ ‹‹እኔንም እያመመኝ ነው...ሳልላጥ አልቀረሁም... ሲወራ እንደሰማሁት ሊያቅተኝ ነው መሰለኝ፡፡›› ‹‹ኧረ አያቅትህም የእኔ ጀግና ...ሰውነቴን ጨምድጄብህ ይሆናል... ይሄው ብላ እግሮቿን እስከ መጨረሻው በረጋግዳለት ዘና ለማለት ሙከራ አደረገች..እሱም በአዲስ መልኩ ወደ ውስጠቷ ለመጥለቅ እየተዘጋጀ ሳለ የመኝታ ቤቱ በራ ተንኳኳ..እንቅስቃሴውን አቋርጦ በገረሜታ አዳመጠ‹‹..በዚህ ለሊት ማነው የሚያንኳኳው?›› መንኳኳቱ ጠንከር እያለ መጣ‹‹ ...የእኔ ጌታ ተነስ ክፈት፡፡›› ‹‹በዚህ ሰዓት ማን ነው..?ይቅርታ አጣርቼ ልምጣ፡፡››ብሏት ከጭኗ መካከል ወጣና ኮመዲኖው ላይ ያለውን ፎጣ አንስቶ በማገልደም ወደ በራፉ ሄዶ ከውስጥ የተሰካውን ቁልፍ አሽከርክሮ ከፈተና << ማነው?››ብሎ እይታውን ወደ ውጭ ሲወረውር ርብቃን ተገትራ አያት፡፡ በራፉን ሳያስብ ሙሉ በሙሉ በረገደውና ‹‹እንዴ !!ምን ሆንሽ..?ምን ተፈጠረ?›› ብሎ ወደ ውስጥ አስገባትና በራፉን መልሶ ዘጋው፡፡ ‹‹አይዞህ ምንም አልሆንኩም ..መጀመሪያ የከፈትከውን ጭን ዝጋና እናወራለን ››አለችው አይኖቿን የፅዮን እርቃን ገላ ላይ ሰክታ፡፡ ተንደርድሮ ሄደና ከላይ ዕርቃኗን የተዘረጋጋችውን ፅዬንን አልጋ ልብሱን በአንድ በኩል ገለጠና አለበሳት…እሷም ተቃውሞም ሆነ ድጋፍ ሳታሰማ ባለችበት ሁኔታ በዝምታ ያለምንም እንቅስቃሴ እንዳደረጋት ሆነችለት፡፡
Show more ...
1 292
3
ከዛ ታዲዬስ ወንበሩን ወደአልጋው አስጠጋና ርብቃን እንድትቀመጥ አድርጎ እሱ አልጋው ላይ ተቀመጠ፡፡ ‹‹እሺ ርብቃ በዚህ ሰአት እንዴት ልትመጪ ቻልሽ?›› ‹‹ባክህ ከመጣሁ ቆይቼለሁ ...እራት ስትበሉ ሁሉ ታች ሆቴል ሳያችሁ ነበር....የምጠጣውን መጠጥ እስክጠግብ ነበር ያልመጣሁት... በነገራችን ላይ አዲሷ ፍቅረኛህ ቆንጅዬ ነች፡፡›› ‹‹አዎ ፅዮን ትባላለች፡፡›› ‹‹አውቃለሁ... ከዚህ በፊት ነግረሀኛል፡፡›› ‹‹ቆይ ግን ሰላም ነሽ አይደል?››አላት ሁኔታዋ ስላላማረው፡፡ ‹‹አዎ ትንሽ ከመስከሬ በስተቀር በጣም ደህና ነኝ...የመጣሁት ልሰናበትህ ነው፡፡›› ‹‹እንዴ !!ወዴት ልትሄጂ ነው የምትሰናበችኝ?›› ‹‹እኔማ ወዴትም አልሄድ..አንተ ነህ እንጂ፡፡›› ‹እኔ ደግሞ ወዴት ሊሄድ ነው ብለው ነገሩሽ?›› ‹‹ወደ እሷ ነዋ ..ልታገባት አይደል?›› ‹‹ያ ማለት እኮ ካንቺ ጋር ያለኝ ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ይቋረጣል ማለት አይደለም፡፡›› ‹‹አይ እኔ ከአሁን ወዲህ ካንተ ጋር መገናኘት አልፈልግም... በዚህ በጥቁር ጨለማና በውድቅት ለሊት የመጨረሻ ስንብት ልሰናበትህ ነው አመጣጤ.....››አለችና ቦርሳዋን ከፍታ ጥምዝ የሚያብረቀርቅ ሀብል አውጥታ….ይሄንን ሀብል ላንተ በስጦታ መስጠት ካሰብኩ አራት አምስት አመት አልፎኛል ....ግን ከዛሬ ነገ ስል አልሞላልሽ ብሎኝ እስከዛሬ ሳላደርገው ቆይቼያለሁ..አሁን ግን እንካ በአንገትህ ላጥልቅልህ፡፡›› ብላ አጠለቀችለት... እራሷም አንገት ላይ ተመሳሳይ የሆነ ሀብል አጠለቀችና ንግግሯን አራዘመች‹‹ እንደውም እግረመንገዱን የሠርግህ ስጦታ ይሁንልኝ…አደራ ከአንገትህ እንደታወልቀው ….ምክንያቱም ይሄ ላንተ ላለኝ የማይነጥፍ ፍቅር መታሰቢያ ይሆንልኝ ዘንድ ከልቤ አስቤ ተጨንቄ ያሰራሁልህ የዘላለም መታሰቢያ ነው፡፡በል ቻው›› ብላ ከመቀመጫዋ ተነሳች፡፡ ‹እንዴ!! ለምን አድረሽ ጥዋት አትሄጂም?›› ‹‹ችግር የለም ..ከዚህ በላይማ ይሄንን ወርቅ << የፍቅር ጊዜያችሁን አልሻማባችሁም፡፡›› ‹በቃ ልብስ ልልበስና ልሸኝሻ? >> ‹‹በፍፁም አያስፈልግም..ደህና እደር…አንቺም አእህቴ ደህና እደሪ ››ወደ ፅዮን ዛራ ፡፡ፅዬንም ‹‹ደህና እ..ደ...ሪ›› መለሰችላት በተንቀረፈፈ ድምፅ፡፡ ‹‹ይቅርታ አንዴ የመጨረሻ ብስመው ቅር ይልሻል?›› ‹‹አድርጊው››ፈቀደችላት ፅዮን፡፡ ‹‹ከንፈሩን እኮ ነው?›› ተዘርራ ከተኛችበት አልጋ ምንም አይነት እንቅስቃሴ ሳታደርግ <<ገብቶኛል ያንቺው አልነበረ ...አድርጊው፡፡›› አለቻት ወደ ራሷ ሳበችውና የሚገርም አሳሳም ስትስመው እሱም በአጭሩ እንዳታቋርጥበት እየተስገበገበ ይበልጥ ጥብቅ አድርጓት ከሰውነቱ በማጣበቅ ሙጭጭ እንዳለባት ድጋሚ በራፉ ተንኳኳ... ጭጭ አለው ...ድጋሚ ኃይል ጨምሮ ተንኳኳ፡፡ ‹ማነው ደግሞ? ››ብሎ በብስጭት ብድግ ሲል የተኛበት ክፍል በንጊት የፀሀይ ብርሀን ድምቅ ብሎ ነበር…..፡። በብስጭት.‹‹ማነው? >>ደግሞ አለ፡፡ ‹‹አኔ ነኝ ፅዳት፡፡›› ‹‹እሺ ተነሳሁ››አለ፡፡ ግርም አለው.... መቼስ ይሄ ቅዠት አይደለም ... ህልም ነው...በፅዮን እና በርብቃ መካከል ለሚዋልል ነፍሱ መልስ ፡፡ከአልጋው ወረደና ወደ ሻወር ቤት ሄዶ ሰውነቱን ተለቃለቀ፡፡ልብሱን ለበሰና ከጨረሰ በኃላ ክፍሉን ለቆ እየወጣ ስልኩን ደወለ ...ዶ/ር ሶፊያ ጋር ‹‹ሄሎ ታዲ እንዴት ነህ..?አዲስ አበባ እንዴት ይዛሀለች?›› ‹‹ኧረ ተይኝ ይሄ ጭንቅ የተሞላ የትርምስ ሀገራችሁን ነገ ልለቅላችሁ ነው፡፡›› ‹‹አትለኝም ... ምነው ተማረርክ እንዴ?›› ‹‹እኔ ድሮም እዚህ ስመጣ ከ3 ቀን በላይ ከቆየው እራስ ምታቴ ይነሳል ..ለመሆኑ ልጆቼ እንዴት ናቸው? አስቸገሩሽ እንዴ?›› ‹‹ኧረ በፍፁም….።.›› << ሌሎቹ እንኳን ችግር የለባቸውም .....ሙሴ ካስቸገረሽ ብዬ ነው?›› ‹‹አላስቸገረኝም.. አንድ ክፍል እና አንድ ላፕቶፕ ሰጠሁት... ከዛ ድብርቱ ለቀቀው..ልደውልልህ ብዬ እኮ ከእንቅልፍ እንዳልቀሰቅስህ ፈርቼ ነው…ወደቤት ና ...ቁርስ እየተሰናዳ ነው፡፡›› ‹‹አይ አልመጣም በቅድሚያ የሆነ ቦታ መድረስ አለብኝ…ስጨርስ ደውልልሻለሁ›› ‹‹እሺ ቻው፡፡›› ✨ይቀጥላል✨ and my   👇Sebscribe YouTube link👇
Show more ...
1 037
2
Betty እባላለሁ እድሜ  23 ነው በጣም ቆንጆ  እና ለ kiss የሚገፋፋ ከንፈር አለኝ ስራዬ የ ሆቴል  አስተናጋጅ ነኝ በምሰራበት ሆቴል በጣም ብዙ ደምበኞች ነበሩኝ  ቀኑን ባላስታውስም ወደ 2:30 አካባቢ ይሆናል ከደንበኞቼ አንዱ መኝታ ቤቱ ድረስ ቢራ እንዳመጣለት ይጠይቀኛል እኔም ቢራዉን ወሰድኩለት ክፍሉ ስገባ ግን ያልጠበኩት
605
0
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
401
0
💢Sex or Love❓
157
0
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
266
0
💢Sex or Love❓
138
0
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
165
1
❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?
207
0
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇 ▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ ▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ ▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ ▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ ▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅                     JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ
244
0
ቶተንሀም ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
154
0
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇👇
250
0
ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

file

290
0
ሰሜን ለንደን ደርቢ 🤝 አርሰናል ከ ቶተንሃም ጨዋታውን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ሊንኩን ይጫኑ...
194
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio