Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ኢትዮ ሊቨርፑል™

➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ። ➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:- 🔴|| ዝውውሮች 🔴|| ውጤቶች 🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች 🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና 🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ለማስታወቂያ ስራ 👇 ➟  @NATI_YNWA  ➟  @atsbaha12  
Show more
77 110-30
~4 671
~106
8.25%
Telegram general rating
Globally
18 518place
of 78 777
149place
of 396
In category
338place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ልክ የዛሬ ሳምንት በዚህ ቀን አንፊልድ ዘጠኝ አመት አብሯት የቆየውን የማይቻለውን ያደረገውን አባቷን ትለያለች Farewell Boss ❤️
1 556
2
🚨ሊቨርፑሎች የኒውካስል ተጫዋች የሆነውን ንግሊዛዊውን የክንፍ መስመር ተጫዋች አንቶኒ ጎርደንን ለማስፈረም 100 ሚሊየን ፓውንድ ውጪ ማድረግ ይፈልጋሉ። ምንጭ፦(Daily Express🥉)
121
0

5dWFy02u_j08brni.mp4

3 958
2
ጥያቄ እና መልሱ ከአንድ ሰዓት በኋላ ይጀምራል አጠቃላይ ጥያቄ 6 ናቸው። መልሳችሁ በኮሜንት ሴክሽን ታስቀምጣላችሁ። ለአንድ ጥያቄ 4 ደቂቃ ብቻ የሚሰጥ ይሆናል። ቀድሞ ለመለሱ 3 ሰዎች ነጥብ ይያዝላችኋል። 1ኛ ለወጣ ባለ 50 ብር ካርድ 2ኛ ለወጣ ባለ 25 ብር ካርድ 3ኛ ለወጣ ባለ 20 ብር ካርድ በቀጣይ እንደተሳታፊው ብዛት ሽልማቶቹ እስከ 500 ብር ካርድ የምናሳድጋቸው ይሆናል። ቻናሉ ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me7onlinea42
2 675
2
በክራሽ ጨዋታዎች ላይ 25% ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ እስከ 25,000 ብር ‼️⚠️ 🚀 አሁኑኑ ይጫወቱ! t.betwinwins.net/msnw2fvu 💙 t.me/betwinwinse
5 282
0
🔻 I የክለባችን የረጅም እቅድ አካል የነበረዉ ተስፈኛዉ ታዳጊ ተጫዋች የሆነዉ ማቲዩስ ሙሲያሎስኪ ወይንም "ፖሊሽ ሜሲ" ተብሎ የሚጠራዉ በክረምት ላይ ኮንትራቱ የሚያልቅ ሲሆን በነፃ ዝዉዉር ወደ ሌላ ክለብ ይገባል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። ሌላኛዉ ተስፈኛ ታዳጊ የነበረዉ ትዉልደ ኢትዮጵያዊዉ መልካሙ ፍራሁንደርፍም ክረምት ላይ በነፃ ዝዉዉር ወደ ሌላ ክለብ ይገባል የሚሉ መረጃዎች እየተሰራጩ ነዉ። Unlucky Youngsters😕
5 766
5
📊 I በዚህ የዉድድር አመት በፕሪሚየር ሊግ ዉስጥ ከ23 አመት በታች ሆነዉ በአማካኝ በየ90 ደቂቃ ዉስጥ ብዙ ግብ የሚያበረክቱ አማካይ ተጫዋቾች👇 🥇 I ሃርቪ ኤሊዮት [0.19] 🥈 I ፓፔ ማታር ሳር [0.13] 🥉 I ዶሚኒክ ሶቦስዝላይ [0.12]
5 617
5
🎙 I ሉዊስ ዲያዝ፦ 🗣 I "በሊቨርፑል ዉስጥ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ። ደገፊዎች ሲዘምሩልክ መስማት ደስ የሚል እና ጥሩ ትዝታ ቀርፆ ይተዉልኛል። በጣም ደስ ብሎኛል ፣ ደጋፊዎችን ማመስገን እፋልጋለሁ። በጣም አድግያለሁኝ ፣ ከመጀመሪያዉ ስራዬ እስካሁን ድረስ እስከዚህ መድረሴ እና ጊዜ ሲያልፍ የተለያዩ ክለቦች ዉስጥ ገብቼ ከዛን ወደዚህ ክለብ ዉስጥ መግባት ብዙ ትምህርት ያስተምራል።"
5 657
2
በክራሽ ጨዋታዎች ላይ 25% ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ እስከ 25,000 ብር ‼️⚠️ 🚀 አሁኑኑ ይጫወቱ! t.betwinwins.net/msnw2fvu 💙 t.me/betwinwinse
5 531
1
🔺 | ባለፉት 10 አመታት TOP 6 የሚባሉ ክለቦች ያወጡት ወጪ ፣ ያሳኩት ዋንጫ እና አንድ ዋንጫ ለለማሳካት የሚፈጅባቸው ወጪ : ▪︎ | ሊቨርፑል 1.20 ቢልየን 7 ዋንጫ 64 ሚልየን የተጣራ ወጪ በእያንዳንዱ ዋንጫ ▪︎ | ማንቸስተር ሲቲ 1.79 ቢልየን 16 ዋንጫ 66 ሚልየን የተጣራ ወጪ በእያንዳንዱ ዋንጫ  ▪︎ | ቶተንሀም 1.17 ቢልየን 0 ዋንጫ ▪︎ | ቼልሲ 2.37 ቢልየን 8 ዋንጫ 125 ሚልየን የተጣራ ወጪ በእያንዳንዱ ዋንጫ ▪︎ | አርሰናል 1.40 ቢልየን 4 ዋይጫ 250 ሚልየን የተጣራ ወጪ በእያንዳንዱ ዋንጫ ▪︎ | ማን ዩናይትድ 1.80 ቢልየን 4 ዋንጫ 331ሚልየን የተጣራ ወጪ በእያንዳንዱ ዋንጫ ሊቨርፑል ከስድስቱም ክለቦች አንድ ዋንጫ ለማሳካት አነስተኛ ገንዘብ የተጠቀመ ክለብ ነው 👏 [ Planet football ] @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
Show more ...
5 504
10
ግሪካዊው የክለባችን የግራ ተመላላሽ ተከላካይ የሆነው ኮሳትስ ሲሚካስ ዛሬ 28ኛ አመቱን ይዟል። 🎽 | 86 ጨዋታ ⚽️ | 0 ጎል 🎯 | 16 አሲስት 🏆 | ኮሚኒቲ ሼልድ 🏆 | ኤፍ ኤ ካፕ 🏆 | ካራቦ ካፕ Happy birth day kostas 🎂. @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 509
1
🗣 | የርገን ክሎፕ ስለቻምፒየንስ ሊግ ፍጻሜ : " በርግጠኝነት ዶርትመንድን እደግፋለሁ አሁንም ቢሆን እዛ የማውቃቸው ሰዎች አሉ እናም ዶርትመንድ ቻምፒየንስ ሊግ ቢያሸንፉ ደስተኛ እሆናለሁ " 💛🖤 @EthioLiverpool143 @EthioLiverpool143
5 451
1
ነገ ሊቨርፑል ከአስቶን ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ለየርገን ክሎፕ ሊቨርፑልን እያሰለጠኑ የሚያደርጉት የመጨረሻ ከሜዳ ውጪ ጨዋታ ይሆናል። ሁልግዜም በልባችን ትኖራለህ ቦስ❤️🥺
6 028
0
ለነገው ተጠባቃ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ ከኢትዮ ሊቨርፑል አድሚን እንዴት አያቹት❓ ሀሳባችሁን በኮመንት አሳውቁን👇🗨️
6 089
1
ለነገው ተጠባቃ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ ከኢትዮ ሊቨርፑል አድሚን እንዴት አያቹት❓ ሀሳባችሁን በኮመንት አሳውቁን👇🗨️
56
0
🚨 TapSwap ያልጀመራቹ ጀምሩ 18 ቀን ብቻ ቀርቶታል ! ፍሪ ጊዜ ኖሯቹ ሳትጠቀሙበት ካለፋቹ ኋላ ያስቆጫቹሃልና ከአሁኑኑ መጀመር አትርሱ ። መጀመር ለምትፈልጉ ሊንክ 👇
6 504
11
ቀኑን ሙሉ አብራችሁን ስለነበራቹ ከልብ እናመሰግናለን 🙏❤️ የፎቶ ቻናላችን - Ethioliverpool Photo የቪዲዮ ቻናላችን - Ethioliverpool Video የትሮል ቻናላችን - Ethioliverpool Troll ግሩፓችን - Ethioliverpool Group ነገ በአዳዲስ መረጃዎች እስክንገናኝ ድረስ መልካም አዳር ቤተሰብ 🙏❤️#YNWA
6 452
0
እስከ 500 የሚያሸልሙ ጥያቄዎች በመመለስ ይሸለሙ። ከታች join የሚል ነክተው ይቀላቀሉ።
6 109
4
🔻 I ከክለባችን በዉሰት ወደ ጀርመን ቡንደስሊጋዉ ክለብ ሜይንዝ ያመራዉ ሴፕ ቫን ደን በርግ ሰሞኑን እያሳየዉ ያለዉ ብቃት👆🫡
6 329
1
🔻 I ለማሳወቅ ያክል ጁሊያን ዋርድ የማንችስተር ዩናይትድ ታክኒካል ዳይሬክተር ለመሆን የቀረበለትን ጥያቄ እያሰበበት ነበረ ነገር ግን ማይክል ኤድዋርድስ በመሀል ገብቶ አሳምኖት ወደ ሊቨርፑል እንዲመለስ አስደርጎታል። ምንጭ:- ፓዉል ጆይስ🥇
6 282
7
🔻 I የጁሊያን ዋርድስ ስራ ተጫዋቾችን ማጎልበት ነዉ። ሌዉ ሰፊ ስራዉ ደግሞ የአካዳሚ ተጫዋቾችን መከታተል ፣ የFSG ዉሰት ዲፓርትምንትን መምራት ፣ በምርጥ ተጫዋቾች የሞሉ የቡድን ስብስብ ያላቸዉን ለማጎልበት ስትራቴጂ ማዉጣት እና የፈጠራ ዲፓርትምንትን መመስረት ነዉ። በተጨማሪም FSG አዲስ ክለብ ለመግዛት ማቀዳቸዉን ተከትሎ ጁሊያን ዋርድ የእግርኳስ ኦፕሬሽኑ አካል ይሆናል። ጁሊያን ዋርድ ከተለያዩ የአዉሮፓ ክለቦች ጥያቄ አቅርበዉለት ነበር ነገር ግን እሱ ዉድቅ አድርጓቸዋል። ሆኖም ግን ማይክል ኤድዋርድስ ያቀረበለት ጥያቄ እና FSG ክለቡን ለማሳደግ ቆርጠዉ መነሳታቸዉን በማየት ነዉ ወደ ሊቨርፑል የተመለሰዉ። ምንጭ፦ ጄምስ ፒርስ🥈
6 364
1
🔴|የክለባችን ቁጥር 1 ግብ ጠባቂ የሆነው አሊሰን ቤከር ከአስቶን ቪላ ጋር የሚጫወት ከሆነ 200ኛ የሊግ ጨዋታውን ያደርጋል! ባለፈው ሳምንት ከቶተንሃም ጋር ባደረግነው ጨዋታ 199ኛ ጨዋታውን ያደረገ ሲሆን እስካሁንም በሊጉ 85 ክሊንሽት አስመዝግቧል። The Best #1
6 531
5
ስለራስህ ለሰዎች መናገር የሌለብህ 3 ነገሮች፦ 1, ገቢህን 2, ደካማ ጎንህን 3, ወደፊት ለማድረግ ያሰብከውን ዕቅድ የኢትዮ ሚሊየነርስ አባል ለመሆን እና ለህይወትዎ ጠቃሚ ምክር ለማግኘት " JOIN " በማለት ይቀላቀሉ ።
2 283
3
ዳርዊን ኑኔዝ በባጅሴቲክ ኢንስታግራም ፖስት ስር በስፓኒሽ 🇪🇸 "ምን አይነት ተጫዋች ነው 🔥"
6 485
1
ከቪላ ለምናደርገው ጨዋታ ማን ቋሚ ቢሆነ ይሻላል ? ሶቦስላይ ወይስ ኤሊዮት ? ኳንሳህ ወይስ ኮናቴ ?
6 510
2
ኮዲ ጋክፖ ያለፉት 10 ጨዋታዎች የተሰጠው ሬቲንግ!!🔥 አሁን ካለው የ ጋክፖ አቋም አንጻር ከ 10 ስንት ተሰጡታላቹ ??
6 724
0
በክራሽ ጨዋታዎች ላይ 25% ዕለታዊ የገንዘብ ተመላሽ እስከ 25,000 ብር ‼️⚠️ 🚀 አሁኑኑ ይጫወቱ! t.betwinwins.net/msnw2fvu 💙 t.me/betwinwinse
6 606
0
OFFICIAL: ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው የ ማንችስተር ሲቲ እና ፉልሃም ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ክለባችን ሊቨርፑል ሙሉ በ ሙሉ ከ ዋንጫ ፉክክር መውጣቱን አረጋግጧል። ነገር ግን አላማችንን አሳክተናል 🙌 TOP 4 and 1 CUP
590
1
Talented duo 😍🔥🔥
6 978
2
የፎቶ ግብዣ 🔥
6 837
6
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio