Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

all posts 4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም! ለማስታወቂያ ስራ  @Promotion_4_3_3_Bot  Cʀᴇᴀᴛᴏʀ  @Simera10  ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016 
Show more
356 514+1 103
~62 462
~185
17.52%
Telegram general rating
Globally
1 909place
of 78 777
2place
of 396
In category
39place
of 1 121
Posts archive
በሉ እደሩ 😍 ጎል የጨዋታ ሃይላይት ለመመልከት ❤
605
0
ሊዮን እንዳይወርድ ተሰግቷል ! አሁን በተጠናቀቀ የፈረንሳይ ሊግ ጨዋታ ኦሎምፒክ ሊዮን በሜዳው በሊል 2-0 መሸነፉትን ተከትሎ ወደ ወራጅ ቀጠና ወርደዋል ፤ ሊዮን በዘንድሮው የውድድር ዓመት አንድ ድል አስመዝግቧል ፤ ይህ ታላቅ ቡድን ወደ ታችኛው ሊግ እንዳይወርድ ተሰግቷል ። ግሮሶ ክለቡን ሊታደጉ አልቻሉም ።
606
0
የደረጃ ሰንጠረዥ ሴሪ ኤ
1 512
0
ኢንተርሚላን አቻ ቢወጣም አሁንም የሴሪኤው መሪ ናቸው ። 😮‍💨🇮🇹
1 513
0
🇮🇹13ተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ Full-Time 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
1
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 81' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
2 715
0
ላውታሮ በዚ ሲዝን አልተቻለም በሴሪ ኤ 13 ጨዋታ 13 ጎል 1 አሲስት
1 208
0
ጁድ ቤሊንግሃም ፦ 2022/23 የውድድር ዓመት ፦ 14 ጎሎችን አስቆጠረ 2023/24 የውድድር ዓመት ፦ 14 ጎሎችን አስቆጠረ ። የዘንድሮው የውድድር ዓመት ገና አልተጠናቀቀም ህዳር ላይ ነን ፤ ግን ቤሊንግሃም ካለፈው አመት እኩል ጎል አስቆጥሯል ። 🔥 ዝም ብለን ብናደንቀው ይሻላል ! 😍
1 510
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 71' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
2 413
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 55' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
3 324
0
ጎሎቹን ይመልከቱ
3 322
0
🇮🇹የጣሊያን ሴሪ ኤ ተጠባቂ ጨዋታ           ⏰ 49' 🇮🇹ጁቬንቱስ 1-1 ኢንተር ሚላን🇮🇹   
1
0
ፓውሎ ዲባላ ፦ " ለሮማ ደጋፊዎች ያለኝን አቅም በሙሉ ሰጥቼ መጫወት እፈልጋለሁ ፤ ለእነሱ ምርጥ ነገር ይገባቸዋል ፤ እኔም በዚህ ክለብ ውስጥ ታሪክ ሰርቼ እንዲሁም ዋንጫ አሸንፌ ማለፍ እፈልጋለሁ ።" ሲል ተናግሯል ።
5 013
0
ቀያይ ሴጣኖቹ በፕሪምየር ሊጉ ከሜዳ ዉጭ አጠቃላይ 1000 ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል። 🧳📸
8 021
0
ታሪክ ቀያሪው ታሪክ ቀያሪዋን ጎል ካስቆጠረ አንድ ዓመት ሆኖታል 🥶 𝐓𝐡𝐞 𝐦𝐚𝐠𝐢𝐜 𝐦𝐚𝐧!
10 023
0
ቴን ሃግ ፦ " ጋርናቾ ጎል ከሮናልዶ እና ከሩኒ ጋር አታወዳድሩ ፤ ይህ ፍትሀዊ አይደለም ፤ ምክንያቱም እሱ ገና ብዙ መስራት ይጠበቅበታል ፤ እነሱ ላይ ለመድረስ የሚያስችል ክህሎት አለው ።" ሲል ተናግሯል ።
6 011
0
የላሊጋ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ዝርዝር ! Hey jude 👋
6 012
0
ሮድሪጎ ባለፉት 3 የላሊጋ ጨዋታዎች 9 የግብ አስተዋፅዖ ማድረግ ችሏል። 5 ጎሎች ፣ 4 አሲስት Great performance 🤩
8 021
0
ማድሪድ የላሊጋው መሪ ሆነዋል።
12 030
0
ጋርናቾ የጨዋታው ኮኮብ ተብሏል 🌟
15 034
0
ሮድሪጎ የጨዋታዉ ኮከብ ተብሏል ! 👏
15 034
0
ብሩኖ ለራሽፎርድ ሰለሰጠው ፔናሊቲ🗣 "ራሽፎርድ በራስ መተማመን እንደሚያስፈልገው ተሰማኝ እናም እሱ እንዲመታው ፈለኩ" ብሩኖ ስለ ጋርናቾ ጎል 🗣 " አስገራሚ ጎል ነው በቃላቶችም ልገልፀው አልችልም የተለየ ልጅ ነው ከሱ ብዙ ነው ምጠብቀው ምን ማድረግ እንደሚችል እናውቃለን በእግር ኳስ ብዙ ብዙ ነገሮችን ማድረግ የሚችል ልጅ ነው ።" ብሩኖ ሰለ ጨዋታው 🗣 "ማሸነፍ ይገባን ነበር ሰለዚህ አሸንፈን ወተናል"
15 038
0
14 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ                 ⏰ ተጠናቀቀ ካዴዝ 0-3 ሪያል ማድሪድ            ⚽️ ሮድሪጎ 15'            ⚽️ ሮድሪጎ 64'            ⚽️ ቤሊንግሀም 74'
16 044
0
በ15 ጨዋታዎች 17 የግብ አስተዋፅዖ ! 🤍🖤
16 052
0
ጎሎቹን ይመልከቱ
16 048
0
Another Jude Bellingham masterpiece ♥️🔥
19 057
0
ጁድ ቤሊንግሃም ያለፈው የውድድር ዓመት ያስቆጠረው ያህል ጎል በዚህ የውድድር ዓመት ማስቆጠር ችሏል ✨
23 061
0
ቤሊንግሃም በስፔን ላሊጋ 12 ጨዋታ 11 ጎል 2 አሲስት
24 055
0
LIKE HIS IDOL ❤️ አሌሃንድሮ ✨
25 053
0
የኳስ ቁጥጥር ማድሪድ 70% ካዴዝ 30%
24 050
0
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ወር በሊጉ ካደረጋቸው 4ጨዋታዎች ሁሉንም በድል ተወቷል፧ ይህንን ተከትሎ ምናልባት ኤሪክ ቴንሀግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ሊባል ይችላል ተብሎ ይጠበቃል!🙄
25 053
0
ማን.ዩናይትድ በሊጉ ከሜዳ ዉጭ ባደረጋቸዉ ያለፉትን 4 ጨዋታዎች 4ቱንም በድል መወጣት ችሏል። 💪
28 050
0
14 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ                 ⏰ 75 ካዴዝ 0-3 ሪያል ማድሪድ            ⚽️ ሮድሪጎ 15'            ⚽️ ሮድሪጎ 64' ⚽️ ቤሊንግሀም 74'
28 048
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ሪያል ማድሪድድድድ ቤሊንግሃምምምም ካዲዝ 0-3 ሪያል ማድሪድ
30 049
0
14 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ                 ⏰ 68 ካዴዝ 0-2 ሪያል ማድሪድ            ⚽️ ሮድሪጎ 15' ⚽️ ሮድሪጎ 64'
33 048
0
ራሽፎርድ በዚህ ሳምንት ከፍቅረኛው ጋር ተታርቋል በአዲስ የፀጉር ስታይል መቷል ወደ ግብ አግቢነት ተመልሷል ሰለ ራሽፎርድ ምን ይላሉ ?
1
0
ጎልልልልልልልልልልልልልልልል ሪያል ማድሪድድድድድድድድድ
1
0
ጋሪ ሊንከር ፦ " በህይወቴ ካየኋቸው የመቀስ ምት ጎሎች አንዱ ይህ ጎል ነው ።" ሲል ተናግሯል ። Wow Garnacho 🔥🔥
1
0
Confidence. 🔥
2
0
ቻምፒየንስ ሊግ በቲውተር ገፃቸው 🤯
19 011
34
አሌአንድሮ ጋርናቾ፡ “ካስቆጠርኳቸዉ ምርጥ ጎሎች አንዱ ነዉ።
33 034
68
ኮቢ ማይኖ ከኤቨርተን ጋር ያደረገው እንቅስቃሴ፡- 83% የተሳኩ ኳሶችን አቀበለ 34 ኳሶችን አቀበለ 57 የኳስ ንክኪዎች 2/3 የተሳኩ ድሪብሎች 2/2 የተሳኩ ታክሎች 3 ኳስ አፀዳ 5/8 የዕርስ በዕርስ ኳሶችን አሸንፈዋል 7.8 የጨዋታ ሬቲንግ The future is bright.🌟
2
0
ያልተወራለት ጀግና 🔥 ሀሪ ማጓየር ለማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ ሆነ በጀመረበት ያለፉት 12 ጨዋታዎች 11ዱን ማሸነፍ ችለዋል👏
18 019
0
ለprofile picture የሚሆኑ የጋርናቾ ፎቶዎች ኢንስታግራም ገፃችን ላይ ለቀናል ይመልከቱት 👇
19 019
0
14 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ                 ⏰ 53 ካዴዝ 0-1 ሪያል ማድሪድ            ⚽️ ሮድሪጎ 15'
19 020
0
ማንቸስተር ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ 500 ክሊን ሽት በማስጠበቅ የመጀመሪያው ቡድን መሆን ችሏል። History makers 🧤
27 030
68
If you're good enough, you're old enough. ✨
26 030
0
ኦናና ዛሬም ድንቅ ነበር ! 1ኛ ብዙ ኳስ ያዳነ (67) 1ኛ በሊጉ ብዙ ክሊንሺት(5) 1ኛ በሊጉ ብዙ የተሳኩ ኳሶችን በማቀበል (89%) What a Gk💪
27 036
68
ኮቢ ማይኖ ከ ኤቨርተን ጋር በነበረዉ ጨዋታ: 100% ታክል አሸንፏል 83% የማቀበል ስኬት 57 ንክኪዎች 34/41 የተሳኩ ቅብብሎች 5 የ1ለ1 ግንኙነቶችን አሰንፏል 3 ኳሶችን ሸፍኗል 2/3 ድሪብል አድርጓል 2 ረዣዥም ኳሶች አቀብሏል 2 ኳሶችን አቋርጧል 1 ኳስ አፅድቷል 1 ብሎክ Brilliant, brilliant Premier League debut. 🤩
27 034
0
ማርሻል ከ ኤቨርተን ጋር 9 ጨዋታ 9 ጎል
27 031
0
የደረጃ ሰንጠረዥ Epl ዩናይትድ ወደ 6 ከፍ ብለዋል።
27 036
34
ባለፉት 6 የሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ማግኘት ከሚገባው 18 ነጥብ 15ቱን ማሳከት ችሏል ! ሰለ ዩናይትድ ምን ይላሉ 🔥
28 066
0
● የጋርናቾ ድንቅ ጎል ● የራሽፎርድ ጎል ● የማርሻል ጎል ● የሜይኖ ድንቅ አቋም ● ከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ 🎯 3-0 ድል ማንችስተር ዩናይትድ 🔥🔥🔥🤩
31 065
34
ማን ዩናይትድ ጣፋጭ የሆነ ድል አስመዝግበዋል። ስለ ዩናይትድ ምን ይላሉ?
32 070
0
13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ         ⏰ተጠናቀቀ   ኤቨርተን 0-3 ማንቸስተር ዩናይትድ                        '3                        (p) 55                       75
32 067
34
ቴንሀግ ከሜዳ አየወጣ ነው
31 066
0
95
30 068
0
ሌንድሎፍ 👏
30 073
0
ኦናና ከመሰመር ላይ አዳነ
30 073
0
ጨዋታው ሊጠናቀቀ 3ደቂቃዎች ብቻ ይቀራሉ
29 074
0
14 ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ                 ⏰ እረፍት' ካዴዝ 0-1 ሪያል ማድሪድ            ⚽️ ሮድሪጎ 15'
29 069
0
ጋናጌ ቢጫ
26 065
0
ለኤቨርተን ከባድ ጊዜ ነው ቀሪው 6ደቂቃ
27 063
0
+6
29 061
0
ማጉየር በቀላሉ ተቆጣጠረው
29 063
0
ኤቨርተኖች ካውንተርርር
29 065
0
ፒክፎርድ ያዘበት
29 064
0
ማጉየርርርርር
28 064
0
ለብሩኖ አሪፍ ኳስ አሻግሮ ነበር
28 062
0
ታሮስኪ አወጣበትት
28 065
0
ራሽፎርድድድድድድድዶ
28 069
0
የኤቨርተን ደጋፊዎች ከሜዳ እየወጡ ነው
28 069
0
13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ         ⏰88'   ኤቨርተን 0-3 ማንቸስተር ዩናይትድ                        '3                        (p) 55                       75
29 073
0
ኤቨርተን 1ጎል ሊያስቆጥሩ ነበር እሱም በኦናና ከሽፏል
27 070
0
ኦናናናና አወጣጣጣጣጣ
27 067
0
ፒክፎርድድድድ አዳነበት
27 068
0
ፔልስትሪሪሪሪሪሪ
27 066
0
ማርሻል ወጣ
28 073
0
ወጣበትትት
27 072
0
አምራባትትትትት
26 068
0
ዳሎት ወደ ግራ መስመር ላይ ገብቷል
27 072
0
13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ         ⏰83'   ኤቨርተን 0-3 ማንቸስተር ዩናይትድ                        '3                        (p) 55 75
26 073
0
ማን ዩናይትድ 3-0 ኤቨርተን ጨዋታውን በቀጥታ በዩቱብ ይመልከቱ 👇
Everton vs Manchester United Live Stream | ኤቨርተን ከ ማንችስተር ዩናይትድ ቀጥታ ስርጭት
26 068
0
ምናልባት ኦናና ግብ ሳይቆጠርበት ከጨረሰ 5ጊዜ መረቡ ሳይሰደፍር የወጣ ተጫዋች በመሆን ከፖፕ ጋር የወርቅ ጓንት ፉክክሩን በቀዳሚነት ይመራሉ
25 067
0
ዩናይትዶች ተረጋግተው ኳስ ይዘው እየተጫወቱ ነው
27 068
0
ኤቨርተኖች በርካታ የግብ ዕድሎችን አባክነዋል ይህም ዋጋ አሰከፍሏቸዋል
28 065
0
ጨዋታው ዩናይትድ በበላይነት ያጠናቀቀ ይመሰለኛል
28 066
0
ጎሎችን ይመልከቱ
27 064
0
አንግል ኤቨርተኖች
27 065
0
13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ         ⏰80'   ኤቨርተን 0-2 ማንቸስተር ዩናይትድ                        '3                        (p) 55 75
28 064
0
ሉክ ሾው ወጣ ቢሳካ ገባ
27 065
0
ማርሲያል ጎል ኤቨርተን ላይ ይቀናዋል
28 066
0
ገደለው ጨዋታውን
28 066
0
ጎልልልልልልልልል
28 067
0
13ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ         ⏰'75   ኤቨርተን 0-2 ማንቸስተር ዩናይትድ                        '3                        (p)
28 067
0
አምራባትን ነው እሱን ተክቶ የገባው
27 065
0
አሪፍ አንቅስቃሴ ነበር በ 73ደቂቃ ውስጥ ያሳየን
27 067
0
ማይኖ ተቀይሮ ወቷል
27 066
0
ኮርና ለኤቨርተን
28 061
0
አደገኛ ኳስ ነበር
28 062
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio