Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛዉም አስተያየት  @wizhasher   @wiz_hasher  Group 👉  @Man_United_ethio_fans_Group  {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648 
Show more
286 410+922
~25 674
~146
10.79%
Telegram general rating
Globally
3 323place
of 78 777
9place
of 396
In category
60place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
ኤሪክ ቴን ሀግ መቆየት አለበት ወይንስ ማባረር ነው ያለበት ትላላችሁ ? ለዚህ ሁሉ ጥያቄ ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ መልስ አላት ! ምሽት 3:30 ሲል በቲክቶክ ገፃችን በ LIVE STREAM ውይይት የምናደርግ ይሆናል በዚህ ውይይት ተሳተፉ ሁላችሁም እንላለን መልካም ቆይታ ሊንኩ ከስር አለላችሁ 👇👇 👉 👉
1 206
0
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ የውድድር ዘመን በሜዳው ይጠቀመዋል ተብሎ ሚታሰበው ማልያ ይህንን ይመስላል ።
1 206
0
በዚህ የውድድር አመት በሊጉ ብዙ ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ያመለጣቸው ተጫዋቾች ይህንን ይመስላሉ፤ በዚህም የክለባችን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች የሆነው ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ቀዳሚውን ቦታ ሲይዝ 27 ጨዋታዎች በጉዳት ምክንያት ሊያመልጡት ችሏል።
2 408
0
አይጠቀሙትም ! የጀርመኑ ክለብ ፍራንክፈርት ዶኒ ቫን ዴቢክን በቋሚነት ለማስፈረም የ£11.2M ግዢ አማራጭን እንደማይጠቀም ፋብሪዝዮ ተናግሯል። የክለባችን ተጫዋች የሆነው ቫን ዴቢክ በፍራንክፈርት በውሰት እየተጫወተ እንደሚገኝ የሚታወስ ጉዳይ ነው።
903
0
ችግር አይፈጥርም! በትላንትናው እለት ክለባችን ማን ዩናይትድ ከአርሰናል ጋር ባረገው ጨዋታ ላይ የተፈጠረው ዝናብ አደጋ በእሮቡ በሜዳችን ላይ በምናረገው ጨዋታ ላይ ምንም ተፅእኖ እንደማይፈጥር ተነግሯል። እንደ ምክንያትነትም የተነሳው ጉዳይ የክለቡ OT 700 ሰራተኞች ከጠዋት ጀምሮ ችግሩን ለመቅረፍ ስራ ላይ ይገኛሉ ተብሏል።
3 310
0
ተቀዛቅዟል! ክለባችን ማን ዩናይትድ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ማሰን ግሪንውድን የሚፈልግ ማንኛውም ክለብ 50 ሚሊዮን ዩሮ እንደሚፈልግ ይፋ አድርጓል ተብሏል። በዚህም ምክንያት አትሌቲኮ ማድሪድ እና ባርሴሎና ተጫዋቹ ላይ ላይ ያላቸውን ፍላጎት እንዳቀዘቀዙ Marca ተናግሯል።
1 503
0
ማንቸስተር ዩናይትድ በማንቸስተር ሲቲ የኤፍኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ከተሸነፈ እና በሊጉ ሰባተኛ ደረጃን ይዞ ከጨረሰ በነሀሴ አጋማሽ ላይ ወደ ኢሮፓ ሊግ መግባቱን ለማረጋገጥ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን ያደርጋል። ማን ዩናይትድ ቀጣዮቹን ጨዋታዎች በድል የሚያጠናቅቅ እናም ተፎካካሪዎቹ ነጥብ የሚጥሉለት ከሆነ እናም ሰባተኛ ደረጃ ላይ ከተቀመጠ በነሀሴ ወር ላይ ጨዋታን እንደሚያደርግ Mail Sport ተናግሯል።
5 110
0
አሌሀንድሮ ጋርናቾ Home + በሚባል ጋዜጣዊ ማስታወቂያ ላይ !
603
0
የማንቸስተር ዩናይትድ ታላላቅ ሌጀንዶች ከኤሪክ ቴንሃግ ጋር ክለቡ እንዲቀጥል ይፈልጋሉ። 🗣 ዴቪድ ቤካም ፡ "ቴንሃግ በአውሮፓ ከአያክስ ጋር ያየነው ብቃት ያለው አሰልጣኝ ነው።" 🗣 ሮይ ኪን ፡- "በሚቀጥለው ሲዝን ከኛ ጋር እንዲቆይ እድል ልንሰጠው ይገባል።" 🗣 ዋይኒ ሩኒ፡ "ዩናይትድ ቴንሃግን ከማባረር ይልቅ በሌሎች ለውጦች ላይ ማተኮር አለበት።" በቴን ሀግ እናምናለን ❤️
1 504
0
ሪዮ ፈርዲናንድ ኤላ ቶንን :- Tooney Big Game Player...love it ❤️
2 105
0
"ቡድኑ ውስጥ ከሌለ ከባድ ነው" የክለባችን አይረሴ ተጫዋች ( ሌጀንድ ) የሆነው ሪዮ ፈርዲናንድ ብሩኖ ፈርናዴዝ በክለቡ ውስጥ ከሌለ ቡድኑ ነገሮች እንደሚከብዱት ተናግሯል። "ብሩኖ መውጣት አለበት ምትሉ ሁላችሁም ቁጭ ብላቹ ኬካችሁን ብሉ።" "እርሱ በመጨረሻዎቹ ጨዋታዎች የፈጠረው እድል ትልቅ ነገር ለኛ ፈጥሯል።" "ይህ ሰው በቡድኑ ከሌለ ቡድኑ አደጋ ውስጥ ይወድቃል።"
2 706
0
ተጠርቷል። የክለባችን ሁነኛ ግብ ጠባቂ አንድሬይ ኦናና ካሜሮን ለምታደርጋቸው ጨዋታዎች ከዋና አሰልጣኙ ጥሪ ቀርቦለታል።
1 505
0
ጋሪ ኔቪል ስለ ቴንሃግ 🗣 "ቴንሃግ ከ 2 አመት በፊት ሁሉም ደጋፊ በሚባል ደረጃ ፈልጎት የተቀጠረ አሰልጣኝ ነበር። በብዙዎች ዘንድም የተደነቀ የአሰልጣኝ ቅጥር ነበር። በተለይም በወቅቱ በታክቲክ በአውሮፓ ድንቅ ከሚባሉ አሰልጣኞችም አንዱ ነበር።" 🗣 "አሁን ምንም ሀሳብ የሌለው አሰልጣኝ እንዲመስል ያደረገው ዩናይትድ ነው።የማያቋርጠው አሰልጣኝ የማባረር ሂደቱ መቆም አለበት።"
2 710
0
ሲሰሩ ታይተዋል ! ዛሬ አንድ አንድ የኮንስትራክሽን ሰራተኞች የኦልድትራፎርድ ጣርያን ሲያስተካክሉ ተስተውለዋል። በትላንትናው ዝናብ ወቅት የተፈጠረውን ችግር እየቀረፉት እንደሆነ ተዘግቧል።
1 719
0
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በ2023/24 በፕሪምየር. ሊጉ ለማንችስተር የናይትድ 27 ጨዋታ ያላደረገ ሲሆን በአንደኝነትም ተቀምጧል። - ሉክ ሾው - 24 - ማሰን ማውንት - 22
2 020
1
🔴 Sir Alex !
1
0
🔴 Champions 🥇🏆
2 134
1
ተጫዋቾች ለሆይሉን የጎል እድል በሚገባ አይፈጥሩለትም ታዲያ የጎል እድል ሳይፈጠርለት እሱን መክሰስ አግባብ አይደለም ለሆይሉን በባለፉት ሳምንታት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 5 የጎል እድል ብቻ ነው ሊፈጠርለት የቻለው ። 0 ከ አርሰናል 1 ከ ፓላስ 0 ከ በርንሌይ 3 ከ ሸፊልድ 0 ከ ቦርንማውዝ 0 ከ ሊቨርፑል 0 ከ ቼልሲ 1 ከ ብሬንትፎርድ
993
3
👉በማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ ቻናላችን የትኛውንም አይነት ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በሙሉ ምርት እና አገልግሎትዎን ለብዙሀን መድረሻ አማራጭ በሆነው ገፃችን ላይ ማስተዋወቅ እድትችሉ እዱሉን አመቻችተንላቹሁዋል። ከእኛ ጋር አብሮ ለመስራት እውነተኛ ፍላጎቱ ያላቹሁ ሰዎች ከስር በአሉት አማራጮች በማናገር ማሰራት ትችላላቹሁ። 👉 📥 PHONE 🤳 ፦ 👇👇👇👇              251989741200
3 397
0
እድል አይፈጥሩም ! አንድ አንድ የክለባችን ተጫዋቾች በሆይሉንድ ብቃት ባለመደሰታቸው እድል እንደማይፈጥሩለት Samuel Luckhurst ተናግሯል። ከቡድኑ ተጫዋችች ውስጥ ስሙ ያልተጠቀሰ አንድ ተጫዋች በሆይሉድ ድክመት የተነሳ ሌሎች የክለቡ ተጫዋቾች ሌላ አጥቂ እንዲመጣ እንደሚፈልጉ ተናግረዋል ተብሏል።
2 495
1
ይፈልጉታል ! የሳውዲ ክለብ አልናስር በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ብሩኖን ለማስፈረም ጥያቄ ሊያቀርቡ ይችላሉ ተብሏል። አልናስሮች ከብሩኖ በተጨማሪም ቫራን እና ካዝሜሮን ለማስፈረም እንደሚፈልጉ Team Talk ተናግሯል።
2 946
1
ራስመስ ሆይሉንድ በኢንስታ ግራም ገፁ :- Tough Times at the Momenet.But we Will grow from This ❤️
601
0
ነፃ ተጫዋች ነው! የቀድሞ የክለባችን አይረሴ ተጫዋች የነበረው ሉዊዝ ናኒ በአሁኑ ሰዐት በነፃ ወኪልነት ይገኛል። ድንቅ ብቃትን አስመልክቶን ክለባችን በእንባ የተሰናበተው ናኒ ከአዳና ዴሚርስፓር ጋር የነበረውን ውል በመሰረዝ አሁን በነፃ ወኪልነት ይገኛል። መልካም እድል ❤️
1 802
0
ልውውጥ ሊያደርጉ ነው ! ባርሴሎናዎች ማሰን ግሪንውድ በቪክቶር ሮኬ ለመለዋወጥ ከክለባችን ጋር ውይይት ሊያደርጉ እንደሆነ ሙንዶ ዲፖርቲቮ ባወጣው አዲስ መረጃ መመልከት ችለናል። አሁን በተሰማ አዲስ መረጃ ባርሴሎናዊች ቪክተር ሮኬን በመስጠት እናም ክለባችን ማን ዩናይትድ ደግሞ ማሰን ግሪንውድን በመለዋወጥ ሁኔታ ላይ ውይይት እያደረጉ እንደሚገኙ ተዘግቧል።
1 473
1
ድንቅ ብቃት ያለው ማሰን ! በትላንትናው እለት በተደረገ የላሊጋ ጨዋታ ላይ የቀድሞ የክለባችን ተጨዋች የሆነው ማሰን ግሪንውድ በምሽቱ ፍልሚያ 11 የተሳኩ የአየር ላይ ኳሶችን ማሸነፍ ችሏል። ማሰን ግሪንውድ በላሊጋው ድንቅ እንቅስቃሴን እያደረገ ይገኛል።
12 001
0
"ተጫዋቾችን አተናል" የክለባችን ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ጆኒ ኢቫንስ ክለብ ብዙ ተጫዋቾችን በጉዳት እንዳጣ ተናግሯል። "እያንዳንዱ ቦታ ላይ ጉዳት ገጥሞናል ብዙ ተጫዋቾችን አተናል እናም ለወጣት ተጨዋች እውቅና መስጠት ይኖርብናል" ኢቫንስ ተናግራል።
783
0
"እንኳን ደስ አላችሁ" የክለባችን አስተዳደር መሪ ሰር ጂም ራትክሊፍ በትላንትናው እለት በሴቶቹ ኤፍኤ ካፕ ቶተንሀምን ድል ያደረገውን ቡድናችንን እንኳን ደስ አላችሁ በማለት አሞካሽቷቸዋል። "የማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን ተጫዋቾች እንኳን ደስ አላችሁ።" "ኩሩ እና ታሪካዊ ወቅት ለቡድናችን አስመዝግባችዋል ድንቅ ስኬት ነበር በድጋሜ እንኳን ደስ አላችሁ።"
1 715
1
ጋሬትዝ ሳውዝጌት የቴን ሀግ ተተኪ ለመሆን ክለቡ ፍላጎት አሳይቷል ወይ ተብሎ ሲጠየቅ ይህን ብሏል ! "ይህ ሙሉ በሙሉ ከአለው ነገር የራቀ ነው ምንም አይነት ንግግር አልተደረገም። "እናም እኔ አንድ ትኩረት ብቻ ነው ያለኝ እሱም ከእንግሊዝ ጋር ጥሩ ነገርን በውጪው ውድድር ማግኘት ነው። [Fabrizio Romano]
1 713
0
✳️እነዚን ውብ እና ገራሚ ጫማዎች #_AIR_NIKE_SB__በደርዘን 👉3000 👉በፍሬ 👉 3200 ብር ብቻ ማገኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? #Hamid_fashion እነዚንና የተለያዩ ገራሚ ጫማዎችን በማይታመን ዋጋ ይዞላቹ መቷል አርፍ ጫማ ነው ምፈልገው ካላቹም ከ 1200 ብር ጀምሮ ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን ይዞላቹ መቷል ያሉትን አማራጮች ቻናሉን በመቀላቀል መመልከት ትችላላቹ..... እንዳያመልጣቹ 😉 ✅ ለማንኛውም ጥያቄና ሀሣብ 👉,,,,,,, 📩👉👉👉👉 ✅አይታችሁ ከወደዳችሁት join እና sher ማድረጋችሁ እንዳትረሱ.
1 769
1
የማንችስተር ዩናይትድ የሴቶች ቡድን ትላንት በተደረገ የፍፃሜ ጨዋታ ቶተንሀምን በማሸነፍ የኤፍኤ ካፕ ዋንጫውን ማሳካት ችለዋል... ወንዶቹስ ያሳኩት ይሁን ?
302
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio