Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
Category
Channel location and language

audience statistics DREAM SPORT ™

ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት  #DREAMSPORT  ነው። - የሀገር ውስጥ ዜናዎች - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎች - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ - የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ለማስታወቂያ ስራ  @Abuki_S  ላይ አናግሩን። 
Show more
232 520+358
~10 611
~132
5.37%
Telegram general rating
Globally
4 473place
of 78 777
22place
of 396
In category
96place
of 1 121

Subscribers gender

Find out how many male and female subscibers you have on the channel.
?%
?%

Audience language

Find out the distribution of channel subscribers by language
Russian?%English?%Arabic?%
Subscribers count
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

User lifetime on the channel

Find out how long subscribers stay on the channel.
Up to a week?%Old Timers?%Up to a month?%
Subscribers gain
ChartTable
D
W
M
Y
help

Data loading is in progress

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
Kylian Mbappé ⚽️ የፊታችን እሁድ በፓርክ ዴ ፕሪንስ የመጨረሻውን ጨዋታውን ያደርጋል የስንብት ስነ ስርዓቱ ግን አልተወሰነም ። በየካቲት ወር ላይ ምባፔ ለክለቡ ላሉ ሰዎች ሁሉ እንደሚሄድ ሲነግራቸው ናስር አል-ኬላፊ(የፒኤስጂ ባለቤት) በክለቡ ያሉ ሁሉም ሰዎች ለእሱ ትልቅ የስንብት ዝግጅት እንዲያዘጋጁለት ጠይቋል። ሆኖም ምባፔ ፒኤስጂን ወደ አጣብቂኝ ውስጥ እንዲገባ አስገድዶት በይፋ ለመልቀቅ መወሰኑን ገና ይፋ አላደረገም። ተጫዋቹ መውጣቱን በይፋ ሳያስታውቅ አንድ ክለብ እንዴት ለተጫዋቹ የስንብት ስነ ስርዓት ሊያደርግ ይችላል። መርሃ ግብሩን ለመወሰን በሚቀጥሉት ሰዓታት ውስጥ ንግግሮች ይጠበቃሉ። ምንጭ [L'Equipe]
944
0
ማንቸስተር ዩናይትድ የክሪስታል ፓላስን ኮከብ ሚካኤል ኦሊሴን ለማስፈረም  በዚህ ሳምንት"ተጨባጭ ንግግር" እንደሚያደርጉ ይጠበቃል ። #Sky_Sport @DREAM_SPORT
781
1
የቀድሞ የባየርን ሙኒክ አሰልጣኝ ሃንሲ ፍሊክ የማንችስተር ዩናይትድ ቀጣይ አሰልጣኝ ለመሆን ፍላጎት እንዳለው ገልጿል።
1 322
1
አሁን ላይ እየወጡ መረጃዎች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ሉካ ሞድሪች በቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸኛኝቱን ለማሳመር ከጫፍ መድረሱን ሚዲያዎች በስፋት እየዘገቡት ይገኛሉ ! @DREAM_SPORT
331
0
አርሰናል ወደ ኦድልትራፎርድ ተጉዞ ያደረጋቸው 16 ጨዋታዎች ውጤት ይህን ይመስላል 1 ጨዋታ ብቻ ነው ያሸነፈው! Arsenal Fan's👀
391
1
ጋርናቾ ትላንት ማድሪድን ሲደግፍ ነበር 🔥
1 262
2
ካርሎ አንቼሎቲ 6 የሻምፕዮንስ ሊግ ፍፃሜዎችን ያሰለጠነ ብቸኛው አሰልጣኝ ነው ! Sir Champions League. 👑
2 436
0
🚨⚪️ አንቸሎቲ፡ “ባየርን ስለ ኦፍሳይዱ ቅሬታ አቁሩቡ? እሺ፣ እና ደግሞ ስለተሰረዘው የናቾ ግብ ይቅርታ እናቀርባለን…ምክንያቱም ኪሚች አታሎ ስለወደቀ"
4 176
2
ቶማስ ቱኸል ስለ ተሻረባቸው ጎል 🗣 " ይህ ውሳኔ ሪያል ማድሪድ ላይ ቢሆን አይወሰንም ነበር "
1
0
ሜትያስ ዴሊት 🗣 " ይሄ አሳፋሪ ነው፣ የመስመር ዳኛው ተሳስቻለሁ እና ይቅርታ ሲል ጠይቆኛል "
332
0
🥇 ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 09:00 | ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከነማ 12:00 | ድሬደዋ ከ አዳማ 🇪🇺የኢሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች 04:00 | አትላንታ ከ ማርሴ 04:00 | ባይር ሊቨርኩሰን ከ ሮማ 🇪🇺የኢሮፓ ኮንፍረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች 04:00 | ኦሎምፒያኮስ ከ አስቶንቪላ 🇬🇧የሳውዲ ሮሽን ሊግ 03:00 | አል ናስር ከ አል ኡክዱፍ
482
1
🇪🇺 ትላንት የተደረገ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ 2-1 ባየር ሙኒክ      Agg[4-3]
602
2
2022 ሆሴሉ ማድሪድን በቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ለመደገፍ ፓሪስ ተገኝቶ ነበር 2024 ሁለት ጎሎች አስቆጥሮ ማድሪድን ወደ ፍፃሜ አንዲያመራ አስቻለ:: What a moment for him ❤️
1 190
0
ሀሪ ኬን ዋንጫ ለማግኘት ቡሎ ወደ ባየርን ሙኒክ ሄደ በተቃራኒው ባየር ሙኒክ ከ2012 ቡሀላ ምንም ዋንጫ ያላገኘበት አመት ሆነ:: Unlucky 💔
1 003
0
🚨 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 ፡ ሪያል ማድሪድ በ11 ዓመት ውስጥ ለስድስተኛ ጊዜ ነው ለሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ ያለፈው። 👏👏🇪🇸
1
0
አንችሎቲ እና የማድሪድ ተጫዋቾች የሪያል ማድሪድ ዘፈን የሆነውነ “HALA MADRID Y NADA MAS” በስሜት እየዘፈኑ ይገኛሉ! ❤️‍🔥❤️‍🔥😍
1 003
0
ቤሊንሀም በፍፃሜው የቀድሞ ክለቡን ዶርትመንድነ በተቃራኒ የሚገጥም ይሆናል!
1 006
0
ምን ኣይነት ስነልቦና ያለው ቡድን ቢሆን ነው?????????? How is it even possible?🤷‍♂️
1 006
0
Another Trophyless Season. 💔
1 008
0
Heritage 🪄
1 007
0
ሻምፒዮንስ ሊግ ለእነሱ የተፈጠረ ነው የሚመስለው ድነቅ ክለብ ሪያል ማድሪድ! 👏🔥🔥
2 007
0
እስካሁን የሙኒክ ተጫዋቾች የመስመር ዳኛውን ሊተውት አልቻሉም በተለይ ሀሪ ኬን 💔
2 008
0
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የፍፃሜ ተፋላሚዎች ሪያል ማድሪድ ከዶርትመንድ 🔥🔥 🇩🇪🔤🔤🇪🇸
2 007
0
88' ⚽️ 90+1' ⚽️ ሆሴሉ ፣ Clutch. 🔥
2 007
0
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ሪያል ማድሪድ 2-1 ባየርን ሙኒክ 88’ 91’ 68’ [Agg 4-3]
3 010
0
ተጠናቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
3 008
0
ኦፍሣይድ አይመስልም ዳኛው ቀድመው አወጡ እንጂ ሌላ አጨቃጫቂ ውሳኔ
3 008
0
ቪኒ 😂🔥🔥
2 008
0
ሙኒክ አስቆጥረው ኦፍሳይድ
3 010
0
ዳኛው በእጃቸው ሁለት ደቂቃ እንደሚቀረ ተናገሩ
3 011
0
Last updated: 11.07.23
Privacy Policy Telemetrio